cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 362
Suscriptores
+224 horas
+107 días
+6630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

መከበሪያሽ ነውና አታዋርጂው‼️ ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم ክፍል (4) 🔥 በአሁን ገዜ ነገሩ ተቀየረ ‼️ እውነተኛ መካሪዎች ፤ ታማኝ ዑለማዎችና የነብዩን ሱና ጠንከር አርገው የያዙ ሰዎች እንደ ቂልና አጥባቂ ተደርገው ታዩ‼️ቂል ሞኝና እዚህ ግቡ የማይባሉ ምናልባትም ክብራቸውን በአደባባይ ሽጠው በታዋቂ ሰው ስም አርቲስት ሞዴሊስት ተዋናይ ባለስልጣናት ባለሀብት ምሁራን ... የተባሉ ዕምነት የለሽ ውዳቂዎች ጆሮ ተሰጣቸው። ምሳሌና መሪም ተደረጉ ! አዎ ! ታላቁ ነብይም የነገሩን እውነት ይህን ነበር ! ማስተዋል ተሳነን እንጂ ... (( " لا تقوم الساعة حتى يكون أسعد الناس بالدنيا لكع ابن لكع. " )) رواه أحمد والترمذي وصححه الألباني (( " በሰዎች መሀል ተወቃሽና ሞኝ የሆነ ሰው አለቃ (አስከታይ መሪ) እስኪሆን ድረስ "ቂያማ" አትቆምም !!! " )) ዛሬ እኛ መሪና አስከታይ አርገን ፓ ! የተማሩ ... እያልን የምናጋንናቸው ሰዎች አላህና መልዕክተኛው እንደነገሩን ከዕንሰሳትም በታች የሆኑ የቂያማ ምልክቶች ናቸው‼️   (( " وَلَقَدْ ذَرَأْنَا لِجَهَنَّمَ كَثِيرًا مِّنَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ ۖ لَهُمْ قُلُوبٌ لَّا يَفْقَهُونَ بِهَا وَلَهُمْ أَعْيُنٌ لَّا يُبْصِرُونَ بِهَا وَلَهُمْ آذَانٌ لَّا يَسْمَعُونَ بِهَا ۚ أُولَٰئِكَ كَالْأَنْعَامِ بَلْ هُمْ أَضَلُّ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الْغَافِلُونَ " )) (( " ከጋኔንም ከሰዎችም ብዙዎችን ለገሀነም በእርግጥ ፈጠርን፡፡ ለእነርሱ ልቦች አሏቸው፡፡ ግን አይገነዘቡበትም። ለእነሱም ዓይኖች አሉዋቸው፡፡ ግን አይመለከቱበትም። ለእነሱም ጆሮዎች አሉዋቸው፡፡ ግን አይሰሙበትም። እነዚህም እንደ እንስሳዎች ናቸው፡፡ ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሳቱ (ከእንሳትም) የባሱ ናቸው፡፡ እነዚያ ዘንጊዎቹም እነርሱ ናቸው።" )) (አል-አዕራፍ (187)) 👉 ሴት ልጅ እርቃናዊ እንድትሆን የመጀመሪያው ተጠያቂ ራሳችን ሙስሊሞች ብንሆንም... የነሱ ድርሻና ጥቃት ግን እስልምናንና ሙስሊሞችን ከመጥላትና ከመጉዳት የሚመነጭ ነው‼️እንዲሁም በእኩልነትና ስልጣኔ ስም ከቤቷ ወጥታ የክብሯን ፣ የማንነቷንና የጨዋነቷ... መገለጫና መሸሸጊያ የሆነውን "ሒጃብ" ያስወልቋታል !!! " ዓላማ ቢስ አትሁኚ ! " " ሳይማር በጣቱ እየፈረመ ላሳደገሽ ወገን ውለታውን መልሺ ! " ... ተማሪ ፣ አስተማሪ ፣ ዶክተር ፣ ከንቲባ ፣ ሚንስተር ፣ መሪ ... ሆነሽ ቤታቸው ታፍነው ለቀሩ መሀይባን እስላሞች የነፃነት ምሳሌ ሁኚ !!! እያሉ በመመፃደቅ በውስጥ ግን የራሳቸውን የተቀጣጠለ ስሜት ማርኪያነት ሊያጠምዷት የሚገፋፏት ጭፍን ክፉ ፍጥረታት ናቸው‼️ 🌱🌱🌱 ስለዚህ ይብቃሽ ! ንቂ ...አንቺ አማኝ ሆይ ! ወደ ክብርሽ ማማ ተመለሺ ! "ሒጃብ" የንግሥናሽ ዘውድ ነውና በክብር አጥልቂው !!! ጠላቶችሽ ሊያኮላሹሽ ሲፈልጉ ምህረቱ ሰፊ የሆነው አምላክሽ ግን ፀፀትሽን ሊቀበልሽ ቃል ገብቷልና ዕድልሽን ተጠቀሚ !!! (( " وَاللَّهُ يُرِيدُ أَن يَتُوبَ عَلَيْكُمْ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَن تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا " )) (( " አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል፡፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን (ስሜታቸውን) የሚከተሉት (ከእውነት) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ፡፡ " )) (አል-ኒሳእ (27)) 👉 ሴጣናዊ ብልጭልጭ ንግግር በተናገሩና ባለቀሱ ቁጥር ... ፓ !! የተማረ ይግደለኝ‼️የስልጡን ንግግር !!! እያሉ ... " የአይጥ ምስክር ዲምቢጥ" ዓይነት ማቆለጳጰስ ዐዋቂነት አይምሰለን !!! 👉👉 ለምን ??? በቃ ! ይግባና !! እኛ እኮ...ትክክለኛ ሙስሊም ነበርን። ነገር ግን መሆን ኋላ-ቀርነት መስሎን ስለምንሸማቀቅበት ከእንሰሳ በታች የሆኑትን ከሃዲያን የዕምነታቸውን የባህላቸውንና የንግግራቸውን ፋንዲያ ለመለቃቀምና አፋችንን ከፍተን ለማድነቅ ተገደድን‼️ 👉 የዛሬን አያርገውና ትላንትና የአማኝ ጠቢባንና ሊቃን ተከታይ የሆን ሙስሊሞች ነበርን‼️ 👉 ስለዚህ እንደ ልክፍት የተናወጠን በሆነ የበታችነት ስሜት የተነሳ "ሒጃብ" ማድረግ ኋላቀርነት ቤት ውስጥ ረግቶ መቀመጥ ጭኮና ከወንድ ጋር እየተጋፉ አለመማር ...መሀይብነት እንዳይመስለን‼️ አላህም እንዲህ ይለናል ፦ 📖 { " فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَعْرُوفًا وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَى " } [سورة الأحزاب:٣٢-٣٣] ((( " ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል ፥ በንግግር አትለስልሱም ፤ መልካምንም ንግግር ተናገሩ ። በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ ፤ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገላለጡ..." ))) [ሱረቱል አል-አሕዛብ:32፥33] كَانَ ابْنُ مَسْعُودٍ - رَضِيَ اللهُ عَنْهُ - يُخْرُجُ النِّسَاءُ مِنْ الْمَسْجِدِ يَوْمَ الْجُمُعَةِ، وَيَقُولُ: « أَخْرُجْنَ إِلَىٰ بُيُوتِكُمْ خَيْرٌ لَكِنْ ». 📚 ~ #مُصنف ابْنِ أَبِي شَيْبَةَ (٥٢٠١) وَفِيۡهِ: مِنْ الْعِبَادَاتِ الَّتِي تَغْفُلُ عَنْهَا النِّسَاءُ، وَهِيَ بَابُ خَيْرٌ وَفَضْلٌ وَبَرٌّ وَبَرَكَةٌ آمِرُ الشَّرْعِ الْحَكِيمِ بِهَا.. عِبَادَةُ الْقَرَارِ فِي الْبَيْتِ. جَاءَ الْخِطَابُ الْقُرْآنِيُّ بِالنَّصِّ الصَّرِيحِ بِذَلِكَ فِي قَوْلِهِ تَعَالَىٰ: ﴿ وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ ۞ ﴾. 👉 ታላቁ ሰሓቢይ ዐብደላ ኢብን መስዑድ ( አላህ ስራውን ይውደድለትና ) ሴቶችን የ"ጁምዓ" ዕለት ከመስጂድ ያስወጣቸው ነበር። እንዲህም ይላቸው ነበር ፦ « ውጡ ! ወደ ቤታቹ ሂዱ ! ለናንተ የተሻለው ይህ ነው !!! » 👉 በዚህ ውስጥ ከ"ዒባዳ" የሆነ ሴቶች የተዘናጉበት ነገር አለ። እሱም ፦ የመልካም ነገር በር ሲሆን ብልጫ ፣ በጎነትና ረድሄት (ያለበት) ነው !!! (ይህንንም) ጥበኛው ደንጋጊ ያዘዘበት ነው !!! 👉 እሱም ፦ "በቤት ውስጥ ረግቶ መቀመጥ አምልኮት ነው‼️" 👉 ንግግሩም ግልፅ በሆነ የቁርኣን ጥቅስ የመጣ ነው‼️👇👇👇 👈 ﴿وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ﴾ 👉 « " በቤቶቻችሁ ውስጥ እረግታቹ ተቀመጡ !!! " »... በአላህ ፍቃድ ክፍል (5) ይቀጥላል ፦ https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
Mostrar todo...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 1
🌱 የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት... 🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها 🌱 -42-الواحد 43- القهار : 🌱 -44-الولي 45- الحميد : 🌱 -46-المولى 47- النصير : 🌱 -48-الرقيب 49- الشهيد : 🌱 - 50-السميع 51- البصير : 💥 ((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
Mostrar todo...
👍 1
🤝 (ሙስሊሞች ) አትበታተኑ !!! ጥያቄ ፦ በአጠቃላይ በሙስሊሙ ማዕበረሰብ ውስጥ ያለን ለሆን ዕውቀት ፈላጊ ልጆቾና ወንድሞቾ ምን ይመክሩናል ? መልስ ፦ ✅ ዕውቀትን በመፈለግ ላይ መጓጓትን ፤ አላህ ባሳወቃቹ ነገር መተግበርን ፤ ወዳወቃቹት መልካም ነገር ሰዎችን መጣራትና የተማራቹትን ለሰዎች በማስተማር ላይ እመክራለሁ !!! ❌ ...በተማሪዎች መሀል የተከሰተን መጥፎ ነገር ከማቀጣጠል ፤ ከመሰዳደብ ፣ ህዝብን ተማሪን እስከ ሚለያዩ ድረስ ወሬ ከማዋሰድ መቆጠብ (መተው) እንዳለባቸው እመክራለሁ !!! 🔥 እከሌን ተጠንቀቁ❗️ከእከሌ ጋር አትቀማመጡ❗️ከእከሌ አትማሩ❗️ (በማለት ይላሉ።) 👉👉👉 ይህ ነገር አይቻልም !!! 👉 እርሱ ዘንድ ስህተት ካለ በርሱና በእናንተ መሀል በመወሰን ምከሩት !!! 👉 ካልሆነ ግን ይህ ሰው ዓሊም ወይም ተማሪ ወይም መልካም ሰው ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ተሳሳተ ! ... ይህን ነገር በሰዎች መሀል መበተን ትክክል አይሆንም !!! ግዴታም አይደለም !!! ((( እነዚያ በእነዚያ ባመኑት ሰዎች ውስጥ መጥፎ ወሬ እንድትስፋፋ የሚወዱ ለእነሱ በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም፡፡ ))) (አል-ኑር (19)) ✅ በሙስሊሞች መሀል ግዴታ የሚሆነው መመካከር ነው !!! ✅ ግዴታ የሚሆነው... መዋደድ ነው !!!... 👉 ከወሬ ራቁ !!! 👉 ጥፋት ካለ ተመካከሩ 👉 እርስ በራሳችሁ ከሀሜት ራቁ (የወንድማችሁን ስጋ አትብሉ)❗️... ((ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ፈውዛን)) 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/amr_nahy1
Mostrar todo...
👍 3
🌱 የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት... 🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها -34-العالم 35- الكبير 36- المتعال : -37-المالك 38- المليك 39- المقتدر : - 40 -الأحد 41- الصمد : 💥 ((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
Mostrar todo...
🔥 ምላስ አደገኛ ነው‼️ قال العلَّامة صالح الفوزان -حفظه الله-: اللسان خطير جدًا، اللسان أشد من السيف، السيف يمكن تقتل به واحدًا اثنين، لكن اللسان تقتل به أمة. شرح كتاب الفتن والحوادث (238) 🔥 ምላስ አደገኛ ነው‼️ 👉 ምላስ ከሰይፍ የበለጠ የከፋ ነው‼️ 👉 በሰይፍ አንድ ወይም ሁለት ሰው ልትገልበት ትችል ይሆናል። 👉 በምላስ ግን የዓለምን ህዝብ ሁሉ ልትገልበት ትችላለህ‼️ ታላቁ ሸይኽ ፈውዛን ቢን ፈውዛን 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/amr_nahy1 https://telegram.me/g4448
Mostrar todo...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

2
Photo unavailableShow in Telegram
ትዳር ማለት ግማሹን ኢማናችንን የሚሞላ ሲሆን  በተቃራኒው ደግሞ ከኒካህ በፊት ፍቅረኛ መያዝ ያለንን ኢማን ማራገፍ ማለት ነው"። የአላህ መልዕተኛ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል ለሚዋደዱ ጥንዶች . . . . . ከኒካህ ውጭ  አማራጭ አልተመለከትንም! ሀቢቢ . . . በኒካ ጀምር  በጋብቻ ጨርስ ! ኢማንህ  አንፅ ቤተሰብ አፍራ የጌታህን ውዴታ ታገኝ ዘንድ !! 🍃https://t.me/abumaherasalafi🍃
Mostrar todo...
👍 4
መከበሪያሽ ነውና አታዋርጂው‼️ ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم               ክፍል (3)  👉  አላህ በተከበረው ቁርኣኑ ስለ "ሒጃብ" ጥቅም ምን አለ ??? 👉 " ሱረቱል አል-አሕዛብ " ቁ.53 ላይ እንዳየነውና እንደተገነዘብነው ነው። « ... ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ ... » (( "... ይህ ለልቦቻችሁና ፤ ለልቦቻቸው የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡ ..." )) 👉 « ምኑ ???‼️አማኝ የሆኑት ዕንስቶች ከአመፀኛውም ይሁን ከመልካሙ ወንድ አካላቸው እንዳይታይ መሸፈናቸው ... » 👉 ይህ ነገር በመሆኑ ውስጥ ብዙ ከባባድ ጥቅሞች አሉ !!! 1ኛ. አመፀኝነትና ዋልጌነት የተናወጠው ሰው ከቅብዝብዝ አመፁ እንዲታቀብ ያደርገዋል !!! 2ኛ. መልካም የሆነው ሰው እርሱን ለክፉ ፀያፍ ድርጊት ሊጋብዘው የሚችለው ነገር በአማኝ እህቱ በኩል ስላልተጋበዘ ልቡ ሳይታመም በጤናማነቱ ይቀጥላል !!! 3ኛ. አላህን ፈሪ የሆነችው መልካሟ ዕንስትም ጨዋና ጥቡቅነቷን እንደጠበቀች በቀጣይ የአላህን ምድር በፍትህ ለሚረከቡና ለሚያስረክቡ ትውልዶች እናትነት ትታጫለች !!! 👉 ይህም በሰው ልጆች እይወት ውስጥ ልክ ከዓለማት ሁላ እንደተመረጠችው ድንቋ "መሪየም"ና መሰሎቿ ባትሆን እንኳን ምሳሌነቷ ሳይነፈጋት እነሱን የምታስታውስ ሆና እንድትኖር ያደረጋታል !!!... « አቤት...!!!!! እንዴት ያለ መታደል ነው ??? » 📢 አዋጅ !!! ማሳሰቢያ‼️ 👉 ውድ ሴቶቻችን ሆይ ! ይህንን ታላቅ ድል መጎናፀፍ የምንችለው  "ሒጃብ" በመሸፋፈን ብቻ ሳይሆን "ሒጃቡን" የሚመጥን ታላቅ ስብዕና በውስጥም በውጪም ስንላበስ ብቻ ነው !!!!!!! ሌላም ሌላም ብዙ ጥቅም አለው። ከፍ ያለውና ጥራት የተገባው አምላክ አላህ ሌላም ቦታ ላይ ስለ "ሒጃብ" አስደማሚ ጥቅም ተከታዩን ይለናል ፦ (( " يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا " )) [سورة الأحزاب:٥٩] (( " አንተ ነቢይ ሆይ ! ለሚስቶችህ ፥ ለሴት ልጆችህም ፥ ለምእመናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ፤ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው ፤ አላህም መሐሪና አዛኝ ነው። " )) [ሱረቱል አል-አሕዛብ 59] 💥 ታላቁ ዓሊም (ኢማም) ሼይኽ ዐብዱረሕማን ቢን ሰዓዲ ይህንን የቁርኣን አንቀፅ  ሲተረጉሙ እንዲህ አሉ ፦ 👈 هذه الآية، التي تسمى آية الحجاب، فأمر اللّه نبيه، أن يأمر النساء عمومًا، ويبدأ بزوجاته وبناته، لأنهن آكد من غيرهن، ولأن الآمر [لغيره]  ينبغي أن يبدأ بأهله، قبل غيرهم كما قال تعالى: { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا } 💐 እቺ የቁርኣን አንቀፅ " አያት አል-ሒጃብ " በሚል የምትጠራው ነች። "አላህ" ለነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አጠቃላይ ሴቶችን "ሒጃብ"ን በማድረግ ላይ እንዲያዟቸው አዘዛቸው። 👉 ( ይህንንም ሲያደርጉ ) በባለቤቶቻቸውና በሴት ልጆቻቸው እንዲጀምሩም አዘዛቸው።   ምክንያቱም ፦ ይህን ማድረጋቸው ከሌላው የበለጠ አሳሳቢ ስለሚሆን ነው። ልክ አላህ እንዳለው አንድን ነገር ሌሎች አካሎችን ከማዘዝ በፊት በቤተሰብ መጀመር ተገቢ ይሆናልና ነው !!! (( " እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ድንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ " )) (አል-ተሕሪም (6)) أن { يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ } وهن اللاتي يكن فوق الثياب من ملحفة وخمار ورداء ونحوه، أي: يغطين بها، وجوههن وصدورهن. ثم ذكر حكمة ذلك، فقال: { ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ } دل على وجود أذية، إن لم يحتجبن، وذلك، لأنهن إذا لم يحتجبن، ربما ظن أنهن غير عفيفات، فيتعرض لهن من في قلبه مرض، فيؤذيهن، وربما استهين بهن، وظن أنهن إماء، فتهاون بهن من يريد الشر. فالاحتجاب حاسم لمطامع الطامعين فيهن. { وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا } حيث غفر لكم ما سلف، ورحمكم، بأن بين لكم الأحكام، وأوضح الحلال والحرام، فهذا سد للباب من جهتهن. 👈 { يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ } 🌱 « ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው !! » እነዚህ ሴቶች ከላያቸው ላይ የሚጠቀለሉበት የሆነ (ጨርቅ) ሻሽና ሻርብ እንዲሁም የመሳሰሉ ነገሮችን ይጠቀማሉ። ይህም ማለት ፦ " ፊቶቻቸውንና ደረቶቻቸውን ይሸፍኑበታል ማለት ነው !! " ከዚያም እንዲህ በማለት ( "ሒጃብን" የማድረግ ) "ሒክማ " (ጥበብ) ገለፀ። 👈 { ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ } 🌿 « በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ፤ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው። » 👉 እዚህ ቦታ ላይ ሴት ልጆች በ"ሒጃብ" ያልተሸፋፈኑ የሆነ ጊዜ "አዛ" መደረግ የሚያገኛቸው መሆኑን የመላክታል‼️ 👉 ይህም የሆነበት ምክንያት ፦ " (እነኚህ ሴቶች) በ"ሒጃብ" ያልተሸፋፈኑ የሆነ ጊዜ ምናልባትም በልቡ ውስጥ የዝሙት በሽታ ያለበት ሰው (እነዚህን ዕንስቶች) ጥቡቅ እንዳልሆኑ አርጎ ይገምታልና ነው‼️ 👉 (በመሆኑም) ይህ (ዝሙተኛ) የሆነ ሰው ወደእነሱ ግብዝ ይሆናል !!! ያስቸግራቸዋልም !! እንዲሁም ያዋርዳቸዋል !! 👉 አገልጋይ (ባሪያ) አርጎም ያስባቸዋል‼️ 👉 እነሱን በክፉ የሚፈልጋቸውም ላይ ችላ (ወደኋላ) ይላል‼️ 👉 በ"ሒጃብ" መሸፈን በሴቶቹ ላይ የቋማጭን መቋመጥ 🪓 ቁርጥ የሚያደርግ ነው ‼️!!! 👈 { وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا } 💐 « አላህም መሐሪና አዛኝ ነው። » 👉 ካለፈው ነገር (ወንጀል) ምህረት ያረገላቹና ያዘናላቹ በሆነው ልክ ህግጋቱን  በማብራራት "ሐላል"ና "ሐራም"ን ግልፅ አደረገላቹ !!! 👉 ይህ ደሞ በሁለቱም አቅጣጫ ያለውን ነገር (ክፍተት) ለመዝጋት በሚል ነው !!! (የሸይኹ ንግግር አበቃ።) በአላህ ፍቃድ ክፍል (4) ይቀጥላል ፦ https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
Mostrar todo...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 3
📻 #የኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መስጂድ - (ወራቤ ) 🔘 «የሃጅ መስፈርቶች እና ሩኩኖች ግዴታውች » በሚል ርዕስ...መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት ወቅታዊ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤 በመካሪው ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ረሻድ ቢን አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅ጁምዓ ግንቦት  09/09/2016 E.c ዙልቃዒዳ {09-11-1445 ሂጅሪያ 🕌🕌🕌በመስጂደ ሱና {{ወራቤ}> حرسها الله تعالى ▬▬▬▬▬ ዳዕዋ ሰለፍያ በወራቤ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
Mostrar todo...
👍 4
🌱 የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት... 🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها -20-الأول 21- الآخر 22- الظاهر 23- الباطن 24- العليم: -25-الغفور 26- الودود 27- المجيد: -28-الرزاق 29- القوي 30- المتين: -31-الخير 32- الحافظ 33- الحفيظ : 💥 ((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሐዲሶቹ "ደዒፍ" ናቸው !!! 👉 « ሱረቱል ከህፍን » ዕለተ "ጁምዓ" በመቅራት ዙሪያ የመጡት ሐዲሶች ባጠቃላይ "ደዒፍ" ደካማ ናቸው❗️ነገር ግን ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክረዋል። 👉 በእርግጥም ከዐብደላ ኢብን ዑመር ተረጋግጦ እንደመጣው እርሱ ሁልጊዜ የ"ጁምዓ" ቀን « ሱረቱል ከህፍን » ያነብ ነበር። 🌱 አንድ ሰው የ"ጁምዓ" ቀን « ሱረቱል ከህፍን » ቢያነብ መልካም ነው። 💐 ሰውዬው ይህን በማድረጉ የተነሳ በሐዲሶቹ ውስጥ የመጡትን ምንዳዎች ያገኛል ተብሎ ይከጀሉለታል። ይሁን እንጂ ይህ ሲባል ነገሩ ቁርጥ ያለ ግን አይደለም ! ምክንያቱም ፦ በዚህ ዙሪያ የመጡት ሐዲሶች ደዒፎች (ደካማዎች) ናቸውና። 👉 ስለዚህ ይህን ነገር ማድረግ የተወደደ ይሆናል ማለት ነው !!! (( ሰማሓቱ ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ )) https://t.me/amr_nahy1 … ኢስማኤል ወርቁ
Mostrar todo...
👍 3