uk
Feedback
ዳዕዋ ሰለፊያ በሀዋሳ

ዳዕዋ ሰለፊያ በሀዋሳ

Відкрити в Telegram

የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.

Показати більше
1 143
Підписники
+224 години
+47 днів
-1730 день
Архів дописів
🏷ልቦና ላለው ሰው ቁርኣን ብቻ በቂ ማካሪና ገሳጭ ነው ቁርኣንን አጥብቃቹ ያዙት ተማሩት ልጆቻችሁንም አስተምሩ እናንተ በቁርኣኑ ትጠየቁበታላችሁ በሱም ትመነዱበታላችሁ። ልቦና ላለው ሰዉ እርሱ(ቁርኣን) በቂ የሆነ ገሳጭ ነው። 🇸🇦 "አብደላህ ኢብን ዑመር"🇸🇦 ማብራሪያ👇 ቁርኣንን አጥብቃችሁ ያዙ፦   በማንበብ፣ በማስተንተን፣ በውስጡ ባሉት ትእዛዛት መሠረት በመሥራት አጥብቃችሁ ያዙት። ተማሩት፦ ቃላቶቹን፣ ትርጉሞቹን፣ ሕግጋቶቹንና መመሪያዎቹን ተማሩ፤ በማንበብ ብቻ አትገደቡ። ልጆቻችሁን አስተምሩ፦   ከትንሽነታቸው ጀምሮ ቁርኣንን እንዲያነቡ፣ እንዲሸምዱ፣ ትርጉሙን እንዲረዱ እና በእርሱ እንዲሠሩ አስተምሯቸው። ስለ ቁርኣን ትጠየቃላችሁ፦ በቂያማ ቀን አላህ ስለ ቁርኣን ይጠይቃችኋል፤ ተማራችሁን? ሠራችሁበትን? ለሌሎችስ አስተማራችሁትን? በእርሱም ትመነዳላችሁ፦ በቁርኣን የሠራ መልካም ምንዳ ያገኛል፤ ከእርሱ የተዘናጋ ደግሞ በሥራው መጠን ይቀጣል። ለሚያስተውል ሰው ቁርኣን በቂ ገሳጭ ነው፦   በውስጡ ያሉት ምክሮች፣ ተግሳጾች፣ ተስፋዎችና ማስጠንቀቂያዎች ልቡን ለከፈተ ሰው በቂ ናቸው። ✍አቡ ዒክሪማ 👉👉https://t.me/AbuEkrima

🎧«የዕለተ ቅዳሜ ሙሓደራ » 🔖 መብቃቃት [القناعة] 📮 በሚል የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆና ሙሓደራ ። 🎙 በሸይኻችን:- አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ ቅዳሜ, 20/10/2018 EC ከዙህር በኃላ 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት። ✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 📎 https://t.me/merkezassunnah/19775

📮እድሜያችንን በመልካም እንጠቀመው📮 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙#በአቡ ሹዓይብ ሚፍታህ በድር حفظه الله 🕌በኑር መስጅድ ገነሜ አላህ ይጠብቃት 🍀ወላይታ ሶዶ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╮ ╰https://t.me/abushuaibmiftahbedr/8711 ┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╯

4_5904287208189206224.mp35.49 MB

“ልዩነቱ ግልጽ ነው” ‼ عاشوراء .....ዓሹራ ❗لأهل السنة مغنم ለአህሉሱና ምርኮ ነው ❗وللروافض مأتم ለራፊዷዎች ሀዘን ነው ❗ولليهود مأثم ለየሁዳዎች ወንጀል ነው ⚡فاليهود فيه يرقصون የሁዳዎች ቀኑን ይዘፍናሉ ይደንሳሉ ⚡والروافض يبكون ويلطمون ራፊዷዎች ያለቅሳሉ ፣ ጉንጫቸውን ይጠፈጥፋለ፣ ያደማሉ ... 💎 وأهل السنة يصومون ويوحدون 💎 አህሉሱና ቀኑን ይፆማሉ አላህን በተውሒድ ያመልካሉ። 🌾 نسأل الله السلامة والعافية 🌾 https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz

✍      ስለ ዓሹራ ጥቅል መረጃዎች!! 💫የዓሹራ ቀን ማለት; አላህ ካተለቃቸውና ዕርም ካደረጋቸው ከአራቱ ወራቶች ውስጥ አንዱ በሆነው በሸህሩል ሙሐረም ውስጥ የሚገኝ ዐስረኛው ቀን ነው። 💫ይህ ቀን; ሙስሊሞች የሚደሰቱበትና ደስታቸውን ለጌታቸው በመጾም የሚያሳልፉበት የሆነ ትልቅ ቀን ነው። 💫የዓሹራ ቀን ማለት; አላህ ነብዩላህ ሙሳ እና ተከታዮቹ ነፃ ያወጣበትና ፊርዓውንና ተከታዮቹን ያጠፋበት የሆነው ቀን ነው። በሓዲስ እንደ መጣው፦ «هذا يوم عظيم أنجى الله فيه موسى وقومه وأغرق فرعون وقومه»  «ይህ ቀን አላህ ሙሳንና ህዝቦቹን ነፃ ያወጣበት, ፊርዓውንና ህዝቦቹን ያሰመጠበት የሆነ ትልቅ ቀን ነው።» 💫የዓሹራ ጾም በጃሂሊያ ጊዜ ይጾም ነበር፤ ረመዷን ከመደንገጉ በፊትም በግዴታነት ይጾም ነበር፤ ረመዷን ከተደነገገ በኋላም በተወዳጅነት ይጾማል። በሓዲስ እንደ መጣው፦ « أن قريشا كانت تصوم عاشوراء في الجاهلية ثم أمر رسول الله صلى الله عليه وسلم بصيامه حتى فرض رمضان فقال رسول الله صلى الله عليه وسلم :  من شاء فليصمه ومن شاء فليفطره»   «ቁረይሾች በጃሂሊያ ጊዜ ሳሉ ዓሹራን ይጾሙ ነበር። ከዝያም ረመዷን እስከ ሚደነገግ ድረስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲጾም አዘዙ። ረመዷን ከተደነገገ በኋላ የፈለገ ይጹመው የፈለገ ይብላበት አሉ።» 💫ዓሹራን የሚጾምበት ምክንያት……    አላህ ለሙሳና ለህዝቦቹ በዋለው ውለታና ፊርዓውንና ህዝቦቹ ለቀጣበት ቅጣት ሙስሊሞች ደስታቸውን ለመግለፅ ነው። የአላህ መልዕክተኛ ለአይሁዶች  እንዳሏቸው፦ «فنحن أحق وأولى بموسى منكم فصامه وأمر بصيامه» «እኛ ከእናንተ በላይ ለሙሳ የተገባን (የቀረብን) ሰዎች ነን። ብለው ጾሙት ሌሎችም እንዲጾሙት አዘዙ።» 💫የዓሹራ ቀን መጾም ያለፈውን ዓመት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል። የአላህ መልዕክተኛ እንዳሉት፦ «صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ» «የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል እንዲያስምርልኝ አላህ ዘንድ እከጅላለሁ (ታሳቢ አደርጋለሁ)።» 💫የዓሹራ ጾም ከረመዷን በኋላ በላጩ ጾም በሚለው ይገባል። የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ስላሉ፦ «أَفْضَلُ الصِّيامِ، بَعْدَ رَمَضانَ، شَهْرُ اللهِ المُحَرَّمُ» «ከረመዷን በኋላ በላጩ ጾም ማለት የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ጾም ነው።» 💫የዓሹራ ጾም ማለት የአላህ መልዕክተኛ በጉጉት የሚጠባበቁትና የሚከታተሉት ጾም ነበር። «ما رأيت النبي صلى الله عليه وسلم يتحرى صيام فضله على غيره إلا هذا اليوم يوم عاشوراء وهذا الشهر يعني شهر رمضان» «የአላህ መልዕክተኛﷺ ከሌሎች በተለየ መልኩ የጾሙን ቱሩፋቱን ፈልገውና አስበልጠው እንደ ዓሹራ ቀንና እንደ ረመዷን ወር የሚጠባበቁት ጾም አላየሁም።» 💫የዓሹራ ጾም ካለው አሳሳቢነትና ደረጃ አንፃር ቀኑ የዓሹራ ቀን መሆኑን ሳያውቅ የበላ ሰው ካለ ራሱ የአላህ መልዕክተኛ የተቀረው ቀኑን እንዲጾም ያዙት ነበር። ከባልደረቦቻቸው ለአንዱ እንዲህ ብሎ እንዲጣራ ያዙታል፦ «أن من كان أكل فليصم بقية يومه ومن لم يكن أكل فليصم فإن اليوم يوم عاشوراء» «የበላ ሰው ካለ የተቀረው ቀኑን ይጹም። ያልበላ ሰው ካለም ይጹም። ምክንያቱም ዛሬ ቀኑ የዓሹራ ቀን ነው።» 💫የዓሹራ ጾም ማለት ከሙሐረም ዐስረኛው ቀን ሲሆን በአላህ መልዕክተኛ ትዕዛዝ ወይም ምኞት መሰረት የሁዳዎችን ለመቃረን ተብሎ ዘጠነኛውና ዐስረኛው ቀን ይጾማል። 👉በትዕዛዛቸው ሲባል፦    በየትኛውም ሁኔታ አህለል ኪታቦችን ተቃርነን እንድንገኝ ያዙን ስለ ነበር። 👉በምኞታቸው መሰረት ሲባል፦ ከሕይወታቸው የመጨረሻ የሆነው የዓሹራ ጾም ከጾሙ በኋላ ለቀጣይ ዓመት ግን አይሁዶችን ለመቃረን «ዘጠነኛውም ቀን ጨምረን እንጾማለን» ብለው ነበር። የአላህ ውሳኔ ሆኖ ሳይደርሱ ሞቱ። በዚህም መሰረት፦     የዘንድሮው የዓሹራ ቀን የሚሆነው በአላህ ፍቃድ የፊታችን ሐሙስ ነው። ስለሆነም፦ 👇 👉 እሮብ እና 👉ሐሙስ የምንጾም ይሆናል!!ጥብቅ ማሳሰቢያ!! «ዓሹራን ከበስተ ፊቱ አንድ ቀን ወይም ከበስተ ኋላው አንድ ቀን ጹሙ» የሚለው ሐዲስ ዑለሞቻችን እንዳስቀመጡት ሐዲሱ ደዒፍ (ከነብዩ ሙሐመድ ያልተረጋገጠ) ነው። በመሆኑም "ዐስረኛውና ዐስራ አንደኛው እጾማለሁ" በሚል የእሮብ ጾም ማስመለጥ የለብንም። ኢንሻ አላህ    👉እሮብ እና     👉ሐሙስ የዓሹራ ጾማችን እንጾማለን!! 📲መልዕክቱ ለሁሉም ሙስሊሞች ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉት!! https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20728

recording-20260621-180029.mp321.50 MB

🎙 ከሙሀረም አስረኛው ቀን ( የአሹራን ቀን) መፆም ያለው ትሩፋት ‼️ 📮 የአሹራን ቀን ፆም የተደነገገበት ጥበብ ‼️ እጥር ምጥን ያለ ጣፋጭና መካሪ ከሙሀደራ የተቀነጨበ ወቅታዊ ነሲሃ 👌 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه 📎https://t.me/Adamaselefy/12235 📎https://t.me/Abuselmane/4191

+1
🎤 ለአኼራ መዘጋጀት በሚል ርዕስ  መካሪ የሆነ ነሲሓ። 🎙  አቡ አሲያ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 🕌 ቶኩማ ቢሻን ጉራቻ ከተማ 🕰 ሙሐረም 4/1448ሂ ⚘https://t.me/shasheme

🚨ይደመጥ! ይደመጥ! ይደመጥ!ስለ ኻሊድ ክብሮም ዐቂዳ ከደርስ መሀል የተሰጠ፣ መደመጥ ያለበት ማብራሪያ። ​🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ (አላህ ይጠብቃቸው) ​🕰️ ዘወትር ከሰኞ እስከ ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ከሚሰጠው ደርስ የተቀነጨበ። https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7388

🚨ይደመጥ! ይደመጥ! የደመጥ! 🔖​ስለ ኸሊድ ክበሮም ዐቂዳ ከደርስ መሀል የተሰጠ፣ መደመጥ ያለበት ማብራሪያ። ​🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ (አላህ ይጠብቃቸው) ​🕰️ ዘወትር ከሰኞ እስከ ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ከሚሰጠው ደርስ የተቀነጨበ። 📎http://t.me/mesjidalsunnah/23985

🌴አዲስ ግጥም በኳስ ሱስ ለተጠመዱ 🌴ፅሁፍ: አቡ ዐብዱላህ  ዑመር ሻዒር አላህ ይጠብቀው ። 🎙 ንባብ: ሸምስ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 📎https://t.me/mesjidalsunnah/23900 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20684

ስለ ሶላት ታላቅነት ከሰማኋቸው ንግግሮች ሁሉ ይህ በጣም ውብ የሆነው ነው፦ ውዱእ ማድረግ ለኃጢአት መማርያ ምክንያት ከሆነ፣ ወደ ሶላት መራመድ ደረጃህን ከፍ የሚያደርግና ኃጢአትን የሚያረግፍ ከሆነ፣
ስለ ሶላት ታላቅነት ከሰማኋቸው ንግግሮች ሁሉ ይህ በጣም ውብ የሆነው ነው፦ ውዱእ ማድረግ ለኃጢአት መማርያ ምክንያት ከሆነ፣ ወደ ሶላት መራመድ ደረጃህን ከፍ የሚያደርግና ኃጢአትን የሚያረግፍ ከሆነ፣ ከአንድ ሶላት በኋላ ሌላኛውን ሶላት ለመስገድ መስጊድ ውስጥ መጠበቅ እንደ ሪባጥ (ድንበርን የመጠበቅ ያህል ትልቅ ምንዳ) ከሆነ፣ በአዛን እና በኢቃማ መካከል የሚደረግ ዱዓ ተቀባይነትን የሚያገኝና የማይመለስ ከሆነ፣ ከሶላት በኋላ መላእክት ለአንተ ምሕረትንና እዝነትን የሚለምኑልህ ከሆነ፣ ታዲያ ስለ ራሱ ስለ ሶላቱ ታላቅነትና ምንዳ ምን ታስባለህ?! @salafihaw

ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ ከአንዋር⤵️               📮 የቀን ውሎና አዳራችን በ24 ሰዓት ውስጥ ምን መምሰል አለበት?? 👌ሙሐደራው ላይ ከተወሱ ነጥቦች👇 ✅ለፈጅርና ከፈጅር በፊት ከእንቅልፋችን ስንነቃ እንዴት መሆን አለበት?መስጂድ ለሰላት ስንሄድ እንዴት መሆን አለበት? ከፈጅር ሰላት በኋላ እንዴት መሆን አለብን? ከዝሁር በፊትና እስከ ዝሁር ባለው ሰዐት እንዴት ማሳለፍ አለብን?? እንዲሁም ከዝሁር በኋላና እስከ ዒሻዕ ያለው ሰዓት እንዴት መሆን አለበት?? 🔄በአጠቃላይ ውሎ አዳራችን ከሱና አንፃር እንዴት ሊሆን ይገባል❔ 👌ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰውበታል። ↪️ መደመጥ ያለበትና ሁላችንም ነፍሲያችን ልንፈትሽበት የሚገባ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎤 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማኢል ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 📅እሁድ  23/09/2018E.C 🗓️ 🕌 አንዋር መስጂድ(መርካቶ) 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20683

ዒልም ላይ እንበርታ📮 ↪️ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት መካሪና ገሳጭ ነሲሃ። 🖍በዉስጡ ለኡስታዝ አቡ ደርደዕ የምስጋና ንግግር ተደርጎበታል 🎙️በኡስታዝ አቡ ሹዓይብ ሚፍታህ ብን በድሩ አሏህ ይጠብቀው። 🕌 በቢላል መስጅድ አሏህ ይጠብቃት 🍀ወላይታ ሶዶ 🍀https://t.me/abushuaibmiftahbedr/8509🍀

📮ሞትን ማስታወስ። 💥 በሚል ርዕስ ከደርስ መሃል የተቀነጨበ ጣፈጭ የሆነ ምክር። 🎙️አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 📎 https://t.me/abulmusayabhamza/6635 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

📌 منهج المسلم مع أوامر الله ونواهيه 📌 ከአላህ ትዕዛዞችና ክልከላዎች ጋር ሊሆን የሚገባው የሙስሊሙ አካሄድ                   በሚል ርዕስ 🎙 በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ካሊድ ቢን ጠይብ حفظه الله 🕌 በፈላሕ መስጂድ ዳለቲ 📅 እሁድ ግንቦት 29/2018            ከዙሁር በኋላ https://t.me/Abuabdlmenan/1839

አጋጣሚ_ን_መጠቀም_በመስጂድ_ሙሐጂር_ሀዋሳ.mp34.54 MB

አዲስ ነሲሃ ከአዋሳ
በአማርኛ   ቋንቋ ሙሃደራ አዋሳ
📮 ወደ ጀነት መሽቀዳደም ከእሳት መጠንቀቅ ↪️ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት መካሪና ገሳጭ ነሲሃ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ኢስሃቅ አብድሸኩር ብን ስራጅ  الله ይጠብቀው። 🕌 በሙሃጅር መስጂድ [አዋሳ ] 🕌 📅 ሀሙስ :- 27/09/2018 EC ከእሻ ሰሏት ቦሃላ ። 🔗👇👇👇 https://t.me/Abueshek/11882 👆👆👆👆