ዳዕዋ ሰለፊያ በሀዋሳ
الذهاب إلى القناة على Telegram
1 277
المشتركون
+324 ساعات
-57 أيام
+1330 أيام
أرشيف المشاركات
1 277
📌 የስልክ ቃለ-ምልልስን ያለፈቃድ መቅዳትና ማሰራጨት ያለው ፍርድ
በስልክም ይሁን በሌላ መንገድ፣ የሰዎችን ቃለ-ምልልስ እነሱ ሳያውቁና ፈቃዳቸውን ሳያገኙ መቅዳት ይቻላልን?
قال الشيخ العلامة بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى في كتابه «أدب الهاتف» (ص ٢٨):
«لا يجوز لمسلم أن يسجِّل كلام المتكلم دون إذنه وعلمه، مهما كان نوع هذا الكلام.
فإن سجَّلتَ مكالمته دون إذنه وعلمه، فهذا مكر وخديعة وخيانة للأمانة.
وإن نشرتَ هذه المكالمة، فهذا زيادة في التخوُّن وهتك الأمانة.
والخلاصة: أن تسجيل المكالمة، سواء كانت هاتفية أو غير هاتفية، دون علم المتكلم وإذنه، فجور وخيانة، لا يفعلها إلا قليل الدين والخلق والأدب.
«አንድ ሙስሊም የሌላውን ሰው ንግግር ያለ እውቀቱና ፈቃዱ መቅዳት አይፈቀድለትም። ይህ ንግግር ምንም ዓይነት ይሁን ምን።
የሰውን የስልክ ውይይት እሱ ሳያውቅና ፈቃዱን ሳያገኙ ከቀዳህ፣ ይህ ተንኮል፣ ማታለልና የአማና ክህደት ነው።
ይህንን የተቀዳ ውይይት ደግሞ ካሰራጨህ፣ የአማና ክህደትንና የአማናን መጣስ የበለጠ ጨምረሃል።
በአጠቃላይ፣ የስልክ ውይይትም ይሁን ሌላ ዓይነት ውይይት፣ ተናጋሪው ሳያውቅና ፈቃዱን ሳያገኙ መቅዳት ፉጁርና ኺያና ነው። ይህንን የሚፈጽሙት የዲን፣ የሥነ-ምግባርና የጨዋነት ድርሻቸው ያነሰ ሰዎች ናቸው። አላህን ፍሩ፤ አማናዎቻችሁን አትክዱ፤ ወንድሞቻችሁንም አትክዷቸው።»
ስለዚህ ሙስሊም አላህን መፍራትና ከእንዲህ ዓይነት ድርጊቶች መጠንቀቅ አለበት። የሰዎችን ሚስጥር መጠበቅ፣ አማናን መጠበቅና የሌሎችን መብት ማክበር የሙስሊም ባህሪ ነው።
قال النبي ﷺ: «الْمَجَالِسُ بِالْأَمَانَةِ».
ታዲያ የሰዎችን ውይይት ያለ እውቀታቸውና ፈቃዳቸው የሚቀዳውን Automatic Call Recorder ወይም Call Recorder የሚባለውን መተግበሪያ መጠቀም እንዴት ይታያል?
የምንጠቀምባቸው መተግበሪያዎች ሕጋዊ መሆናቸው ብቻ የሚፈጽሙትን ተግባር ሁሉ ሸሪዓዊ አያደርገውም።
✍ አቡ አሲያ አብደላህ
1 277
Repost from አል ኢፋዳ ለዘመድ ለባዳ
📻 تسجيلات دار الحديث السلفية في ليرا الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة
🔘 وهي عبارة عن محاضرة بعنوان :- «...في حفظ النعمة ..»
🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي حذيفة عبد الغني العمري حفظه الله تعال
🗓️ سجلت يوم الأحد ١٧/ربيع الآخر/١٤٤٨هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🎧 አዲስ ሙሓደራ ከመርከዝ - ነጃሺ
📮 ኒእማን ሰለመጠበቅ!
📌 በሚል ርእስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሀደራ።
🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው።
🗓️ ሰኞ ከዙሁር በኋላ መስከረም {18-2019E.C} መርከዝ ነጃሺ አላህ ይጠብቃት።
🔗https://t.me/Efadalezd_lebada/9916
1 277
Repost from አል ኢፋዳ ለዘመድ ለባዳ
📻 تسجيلات دار الحديث السلفية في ليرا الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة
🔘 وهي عبارة عن محاضرة بعنوان :- «...في حفظ النعمة ..»
🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي حذيفة عبد الغني العمري حفظه الله تعال
🗓️ سجلت يوم الأحد ١٧/ربيع الآخر/١٤٤٨هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🎧 አዲስ ሙሓደራ ከመርከዝ - ነጃሺ
📮 ኒእማን ሰለመጠበቅ!
📌 በሚል ርእስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሀደራ።
🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው።
🗓️ ሰኞ ከዙሁር በኋላ መስከረም {18-2019E.C} መርከዝ ነጃሺ አላህ ይጠብቃት።
🔗https://t.me/Efadalezd_lebada/9914
1 277
Repost from الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر
ፀጋው እንዳይነሳ አመስጋኝ ሁኑ !!!
በሙስሊም ሀገሮች ውስጥ የሌለ ፀጋ እናንተ ሀገር አለ !!!
➥ ሞሪታኒያ ፣ ግብፅ ፣ ሶማሊያ ፣ አልጄሪያ ፣ ሞሮኮ ... በሌላውም የሙስሊም ዓለም በሸሪዓ ህግ የሚተዳደሩ ሀገራቶች ሳይቀር እናንተ ያላቹበት የሱና ፀጋ እና ነፃነት የላቸውም !!! ታዲያ እናንተ ይህን በመሰለ አስደናቂ ፀጋ ላይ ሆናችሁ እንዴት አታመሰግኑም ⁉️
በብርታት አመስግኑና አላህ የዋለላችሁን ፀጋ ተጠቀሙበት !!!!! ...
ከዛሬ የሼይኽ ዐብዱልገኒይ ጣፋጭ ሙሓደራ የተወሰደ ፦
https://t.me/amr_nahy1
1 277
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
▶️ተጀመረ
▶️ተጀመረ
▶️ተጀመረ‼️
📣ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ።
🎙ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።
🎤በታላቁ ሸይኽ
አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው።
🔔ቶሎ ገባ በሉና አዳምጡ‼️
🖥Play ▶️ ────◉ 1:20 AM
⬇️ሙሀደራውን ለመከታተል⬇️
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
1 277
Repost from ✍✍ عمر الشاعر ✍✍
✍ ያቢ ጌታዬ ✍
ለሁሉም ሀድያ
ስጣቸው ሂዳያ
ወደ ነበሩበት
እምነት ይመለሱ
ያባቶቻቸውን
ሀይማኖት ይውረሱ
በስልምና ዙፋን
በተውሂድ ይንገሱ
የቅርብ ጊዜ ነው
የትናንት ታሪክ
ሀድያ አልነበረም
ወደ ኩፍር የሚሰብክ
መጤነው ቤንጤ ነው
ከህደት የዘራው ሽርክ
ሁሉም ይረባረብ
ሀድያም ሀላባ
ይወጣ ካገራቸው
የሀይማኖት ሌባ
አይናችን እያዬ
ወደ ሳት ሲጓዙ
ይገርማል ሙስሊሙ
አስችሎት መፍዘዙ
እንድረስላቸው
በምንችለው አቅም
ነገ እንዳንጠየቅ
አሏህ ፊት ስንቆም
አሏህ ይቀበልህ
ድካምህን ዲማስ
አሻራ ጥለሀል
ሀድያን ለማደስ
ጀዛህን ይክፈልህ
ከሪሙ በፊርደውስ
አሁንም ወደፊት
ኩፍር እስኪደመሰስ
በኪታብ በሱና
ተጣራ ወደ ሀቅ
የነብዩን መንገድ
ያዝ አድርገህ ጠበቅ
ነጃ የሚያወጣው
ሱናቸው ነው እወቅ
በኢማን ብርሀን
ቦግ በይ ሀድያ
ከኩፍር ጨለማ
ውጪ ከጴንጢያ
አድርገን ፈርቀዳጅ
ለኸይር ለመንሀጅ
عمر الشاعر
https://t.me/oumershaer/1055
https://t.me/oumershaer/1055
1 277
🌴🚨بسم الله الرحمن الرحيم🚨🌴
الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
أما بعد: ففي يومنا هذا ١٥ من ربيع الآخر لعام ١٤٤٨هـ،
نزل في أرض الحبشة ضيف عزيز وشيخ كريم الشيخ أبو حذيفة عبدالغني بن علي العمري حفظه الله تعالى ورعاه، ونرحب به،
ونقول له أهلا وسهلا ومرحبا بك في أرض الحبشة بين إخوانك وطلابك،
ونسأل الله أن يجزيه عنا وعن الإسلام والمسلمين خير الجزاء إنه ولي ذلك والقادر عليه،
والحمد لله رب العالمين.
1 277
መልዕክት ለሴቶች
"ልብስ ለብሰው የተራቆቱ፣ ከቀጥተኛው መንገድ ያፈነገጡ (የሚፈትኑ)፣ ሌሎችንም የሚያሳስቱ፣ ራሶቻቸው እንደ ባለ ሁለት ሻኛ ግመል ወደ አንድ ጎን ያዘነበለ የሆኑ ሴቶች አሉ። እነዚህ ጀነት አይገቡም፣ ጠረኗንም አያገኙም...""
... وَنِسَاءٌ كَاسِيَاتٌ عَارِيَاتٌ، مُمِيلَاتٌ مَائِلَاتٌ، رُؤُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ الْبُخْتِ الْمَائِلَةِ... " رواه
مسلم
የዚህ ሐዲስ ቃላት አጭር ማብራሪያ፦
1. ካሲያቱ ዓሪያት (كَاسِيَاتٌ عَارِيَاتٌ)፦
ልብስ ለብሰዋል ነገር ግን ልብሳቸው (ስስ፣ አጭር ወይም የሰውነት ቅርፅን የሚያሳይ ጠባብ በመሆኑ ምክንያት) ሰውነታቸውን አይሸፍንም።
2. ሙሚላቱ ማኢላት (مُمِيلَاتٌ مَائِلَاتٌ)፦
በአካሄዳቸውና በባህሪያቸው ወንዶችን የሚፈትኑ፣ እንዲሁም ራሳቸው ከሥነ-ምግባርና ከሃይማኖት መንገድ ያፈነገጡ።
3. ሩኡሱሁነ ከአስኒመቲል ቡኽት (رُؤُوسُهنَّ كَأَسْنِمَةِ الْبُخْتِ)፦
ፀጉራቸውን ወይም የጭንቅላት መሸፈኛቸውን እንደ ባለ ሁለት ሻኛ ግመል ወደ ላይ ከፍ አድርገው የሚሰሩ ወይም የሚቆልሉ።
1 277
ዑሱል አል-ኢማን كِتَابُ أُصُولِ الإِيمَانِ የኢማም ሙሀመድ ኢብኑ አብዲ አል-ወሃብ
ተቀርቶ ያለቀ ኪታብبَابُ مَعْرِفَةِ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ وَالإِيمَانِ بِهِ https://t.me/salafihaw/1503 https://t.me/salafihaw/1509 https://t.me/salafihaw/1511 باب قول الله تعالى ﴿حَتّى إِذا فُزِّعَ عَن قُلوبِهِم﴾ https://t.me/salafihaw/1524 بَابُ الإِيمَانِ بِالْقَدَرِ https://t.me/salafihaw/1527 بَابُ ذِكْرِ الْمَلَائِكَةِ عَلَيْهِمُ السَّلَامُ وَالْإِيمَانِ بِهِمْ https://t.me/salafihaw/1553 بَابُ الوَصِيَّةِ بِكِتَابِ اللهِ عَزَّ وَجَلَّ https://t.me/salafihaw/1557 بَابُ حُقوقِ النبي ﷺ https://t.me/salafihaw/1559 بَابُ تَحْرِيضِهِ ﷺ عَلَى لُزُومِ السُّنَّةِ، وَالتَّرْغِيبِ فِي ذَلِكَ، وَتَرْكِ الْبِدَعِ وَالتَّفَرُّقِ وَالِاخْتِلَافِ، وَالتَّحْذِيرِ مِنْ ذَلِكَ. https://t.me/salafihaw/1571 بَابُ التَّحْرِيضِ عَلَى طَلَبِ الْعِلْمِ وَكَيْفِيَّةِ طَلَبِهِ https://t.me/salafihaw/1573 بَابُ قَبْضِ الْعِلمِ https://t.me/salafihaw/1584 بَابُ التَّشْدِيدِ فِي طَلَبِ الْعِلْمِ للْمِرَاءِ وَالْجِدَالِ https://t.me/salafihaw/1585 بَابُ التَّجَاوُزِ فِي الْقَوْلِ، وَتَرْكِ التَّكَلُّفِ وَالتَّنَطُّعِ https://t.me/salafihaw/1586 الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي بِنِعْمَتِهِ تَتِمُّ الصَّالِحَاتُ
1 277
Repost from N/a
📮 የሙስሊም ልጅ ስነምግባር
♻️በሚል ርዕስ በአረብኛ የተደረገ ያማረ ወራዊ ሙሐደራ።
🎙️ በልጅ አቡበከር አብድረዛቅ
📅 እሁድ:10/01/2019E.C 📅
🕌 በካሚል መሰጂድ(ኩየራ)
⤵️
https://t.me/kuyeras/325
1 277
Repost from N/a
📮 የኢብን አባስን ሃዲስ ማብራሪያ
♻️ወራዊ ሙሃደራ
🎙️ በልጅ ረያን ሙሀመድ ሸምሱ
📅እሁድ:10/01/2019E:C📅
🕌 በካሚል መስጂድ(ኩየራ)
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/kuyeras/324
1 277
Repost from N/a
📮 የሴት ልጅ ሂጃብ
♻️በሚል ርዕስ የተደረገ ወራዊ ሙሐደራ።
🎙️በኡስታዝ አቡ አሲያ አበደላህ
📅 እሁድ /10/01/2029📅
🕌 በካሚል መሰጂድ(ኩየራ)
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/kuyeras
