cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

✍✍ عمر الشاعر ✍✍

سبحان الله

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 309
Suscriptores
+324 horas
-77 días
+330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በእንቁ ቀናቶች ባስርቱ ዙል ሂጃ ወደ ሇላ ጥለህ የዱንያህን ሀጃ ተሰነቅ ላኺራህ እንድት ወጣ ነጃ ቤቱን ለመዘየር ሄደን ወደ መካ እጃችን ካጠረ አቅሙ ካልተሳካ ባለንበት ሆነን በምንችለው ዋጋ ተካፋይ እንሁን ከወሩ በረካ አንገትህን ለሰይፍ ሰጥተህ በጅሀድ ከምትሞተው በላይ በአሏህ መንገድ በነዚህ ቀናቶች መሰደቅ መስገድ በላጭ ነው ወንድሜ ጠንክረህ ነግድ አሏህን በማውሳት በተስቢህ በተክቢራ ኸይር የተባለ ሁሉም መልካምስራ እጅ ተወዳጅ ነው ለመዳን ከኪሳራ በዋዛ እንዳያልፈን ይህ ሰፊ መግፊራ ኡመር {عمر}
Mostrar todo...
#አስሩ_የዙልሂጃ_ቀናት_ኹጥባ 01 🚨 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶት ያላቸው ትሩፋት 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ ሙሓደራ። 🎙 በሸይኻችን አቡ ዐብዱረህማን አብራር ቢን ሙሓመድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አ.አ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13810 ዳዕዋ ሰለፍያ በድሬዳዋ ብሄረፅጌ በፉርቃን መስጅድ https://t.me/+h5nBi55z2F5hZjI0
Mostrar todo...
فضل عشر ذي الحجة.mp310.54 MB
👍 2
🔴 هجر القرآن أنواع: 1️⃣أحدها: هجر سماعه والإيمان به. 3️⃣الثاني: هجر العمل به وإن قرأه وآمن به. 3️⃣الثالث: هجر تحكيمه والتحاكم إليه. 4️⃣الرابع: هجر تدبّره وتفهّم معانيه. 5️⃣الخامس: هجر الاستشفاء والتداوي به في جميع أمراض القلوب. 🔸 وكل هذا داخل في قوله تعالى: ﴿إِنَّ قَوْمِي اتَّخَذُوا هذَا الْقُرْآنَ مَهْجُوراً﴾. وإن كان بعض الهجر أهون من بعض. 📚 الفوائد | ابن القيّم
Mostrar todo...
👍 2
👍👍👍
Mostrar todo...
👍 11
ሰውን አትናቅ ሰው እንዴት ይናቃል ጉንዳን እንኳ በአቂሙ ሱሪ ያስወልቃል منقول ከ3 እግር ሰፈር https://telegram.me/Abufurayhan https://telegram.me/Abufurayhan
Mostrar todo...
Abu Furayhan አቡ ፉረይሓን

https://telegram.me/Abufurayhan

📂 قال العلامة يحيى بن علي الحجوري -حفظه الله ورعاه- :- |[     يتحقق للعبد محبة الله ، إذا أقام الإخلاص و المتابعة     ]|  📓|( خطبة - ٢٧/ صفر/١٤٤٤ هجرية )

👌 1
"اصبر لكلّ مصيبةٍ وتجلّدِ واعلم بأنّ المرءَ غير مُخلّدِ أَوَما ترى أنَّ المصائبَ جمّةٌ وترى المنيّةَ للعبادِ بِمرصدِ مَن لم يُصبْ ممّن ترى بِمصيبةٍ! هذا قبيلٌ لست فيه بأوحدِ وإذا أتتكَ مُصيبةٌ تشجى بها فَاذكرْ مُصابَكَ بالنّبيّ مُحمّدِ". أبو العتاهية. -- اللّهمّ صلِّ على مُحمّد وعلى آل مُحمّد، كما صلّيتَ على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم؛ إنّك حميدٌ مجيد، اللّهمّ بارِك على مُحمّد، وعلى آل مُحمّد كما باركتَ على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم؛ إنّك حميدٌ مجيد. #قيامة_الشعر
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
📌 እኔ እና መንሀጄ📌 ~ እንለያያለን እኔ እና መንሀጁ፡ ብዙ ችግር አለኝ ምሣሌ እኔ ልጁ፡ መንሀጁ ግን፤ እውነትን ብቻ ነው የጨበጠው በጁ፡ ___ እናም እባካችሁ አሏህን ፍሩና፡ በአንድ አታውግዙን ውቀሱኝ ለዩና፡ አዎን…… ‼ ፅዱ አዕምሮ ላለው አስተውሎ ለሚያይ፡ እኔ እና መንሀጄ ስለምንለያይ፡ ስህተት ሰርቼ እኔን ስትወቅሱ፡ ከኔ የፀዳ ነው መንሀጄን አታንሱ፡ በአሏህ በአሏህ እኔኑ ውቀሱኝ፡ ውጉኝ በጦራችሁ ብቻየን ክሰሱኝ፡ ግን…………‼ መንሀጄ ከህይወቴ ስለሚበልጥብኝ፡ በአሏህ በአሏህ እርሱን አትንኩብኝ፡ እኔ እንደ ሰውነት የስህተት ማንነት፡ እርሱ ደግሞ ከአሏህ የተሰጠኝ እውነት፡ ነውና የመንሀጄ ከአለማት ጌታ ከላይ የወረደ፡ ከርካሽ ራዕይ ከናንተ አዕምሮ ስር መቼ ተወለደ፡ እናንተ ሰዎች……‼ ____ እኔኑ ስደቡኝ ጥንብ እርኩሴን አውጡት፡ ከጣማችሁ ደሜን አፍሱና ጠጡት፡ ግን አሏህን ፍሩ መንሀጀን አትንኩት፡ ___ በጣም ተራርቀን ሁሌ እማይገናኝ ማንነት ስላለን፡ መዝለፍ ስትፈልጉ፤ አንተ በሉ እንጂ እኔና መንሀጄ እንለያያለን፡ ~~~~ ✍Abu furayhan https://telegram.me/Abufurayhan https://telegram.me/Abufurayhan
Mostrar todo...
Abu Furayhan አቡ ፉረይሓን

https://telegram.me/Abufurayhan

📂 قال العلامة يحيى بن علي الحجوري -حفظه الله ورعاه- :- |[     يتحقق للعبد محبة الله ، إذا أقام الإخلاص و المتابعة     ]|  📓|( خطبة - ٢٧/ صفر/١٤٤٤ هجرية )

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 4