es
Feedback
𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙

𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙

Ir al canal en Telegram

ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000634189835

Mostrar más
2 191
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-730 días
Archivo de publicaciones
ደጉ ሳምራዊ በሚል ወንድማችን አካፍሎናል ጌታችንን አብዝቶ ይባርክ ደግሞም በተማርነው ቃል ፀንተን እንድንኖር የጌታ ጸጋ ይብዛልን።🙏🙏 እንዲሁም እስካሁን በተለያየ መንገድ ያገለገሉንን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው። በነበረን ፕሮግራም ብዙ እንደተማራቹ ተስፋ እናደርጋለን። የተማርነውን እያሰላሰለን ደግም እየጸለይንበት እንቆይ። በሚቀጥለው ሳምንት በሌላ ሀሳብ ደግሞ እንቀጥላለን። ተባረኩ! መልካም ሳምንት!!እንወዳችኋለን🥰🥰

አሁን የመረሃ ግብራችን ማገባደጃ ጋር ደርሰናል ...  እስካሁን አብራችሁን የነበራችሁ በሙሉ ጌታ አምላክ ይባርካችሁ 🙏🏻

🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖 1.Hana Terefe 🥇 2.Injifeta Feyisa🥈 3.Unknown 🥉

photo content

photo content

መሞከር ትችላላችሁ የተወሰነ ደቂቃ አላችሁ

photo content

photo content

photo content

#ጥያቄ 1. የሳኦልን ልጅ ኢያቡስቴን የገደሉት ሁለት የጭፍራ ቡድን መሪዎች ማን ይባላሉ? ሀ. አበኔር እና ኢያቡስ ለ. አሳሄል እና አበኔር ሐ. በዓ እና ሬካብ መ. ሬካብ እና ኢዮአብ 2. በሁለተኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 5 መሰረት ዳዊት ለሁለተኛ ጊዜ ፍልስጤምን ለመውጋት እግዚአብሔርን ሲጠይቅ ምን አይነት ምላሽ ነበር የሰጠው? ሀ. አዎን ሂድ በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ ለ. አሁን ጊዜው አይደለም ጠብቅ ሐ. ምላሽ አልሰጠውም መ. እግዚአብሔር እንዴት መዋጋት እንዳለበት የጦርነት ስልቱንም ጨምሮ ነገረው 3. ኦዛ ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ የወረደበት እና ደፋር ያስባለው ነገር ምንድነው? ሀ. በእግዚአብሔር ታቦት ፊት ስላልሰገደ ለ. እጁን ዘርግቶ ታቦቱን ስለያዘ ሐ. ታቦቱን ስለተሸከመ መ. ታቦቱን ወዳልተባለበት አቅጣጫ ስለመራ 4. ዳዊት ለእግዚአብሔር ቤት ለመስራት እንዲያስብ ልቡን ያነሳሳው ምንድነው? ሀ. እሱ ከዝግባ በተሰራ ቤተ መንግስት እየኖረ የእግዚአብሔር ታቦት ግን በድንኳን ውስጥ መኖሩ ለ. የእግዚአብሔር ታቦት በጊዜው ማደሪያ ስላልነበረው ሐ. እግዚአብሔር ለእሱ የሚሆን ማደሪያ እንዲሰሩለት ህዝቡን በመጠየቁ መ. ፍልስጤም ማደሪያውን በማፈራረሳቸው 5. ከዳዊት ሹማምት ውስጥ የአሂሉድ ልጅ የነበረው ታሪክ ጸሐፊ ማን ይባላል? ሀ. ኢዮሳፍጥ ለ. ኢዮአብ ሐ. አቤሜሌክ መ. ሰራያ 6. ዳዊት ለሜምፊቦስቴ ቸርነትን ያደረገለት ስለ ምንድን ነው? ሀ. ሁለት እግሮቹ ሽባ ስለነበሩ አዝኖለት ለ. ጠያቂ ስላልነበረው ሐ. ይወርሰኛል ብሎ በመስጋት መ. ስለ አባቱ ስለ ዮናታን ሲል 7. ዳዊት ከአበኔር ጋር ስምምነትን ሲፈጽም የጠየቀው ቅድመ ሁኔታ ምንድን ነበር? ሀ. ሜልኮልን ይዞለት እንዲመጣ ለ. አንዳች በደል እንዳያደርስበት የምስክር ድንጋይ እንዲያቆም ሐ. ጠላትነታቸው እንዲያበቃ በህዝቡ ሁሉ ፊት ቃል እንዲገባለት መ. የሳኦልን ልጅ ኢያቡስቴን እንዲገድልለት 8. ዳዊት በሳኦል እንዲሁም በልጁ ኢያቡስቴ ገዳዮች ላይ ያደረገው ተግባር ምንድነው? ሀ. ጠላቶቹን ስላስወገዱለት ጠላቶቻቸውን ተዋጋላቸው ለ. እነርሱ ራሳቸው ማይገባ ድርጊት ስላደረጉ አስገደላቸው ሐ. የጦር አዛዦቹ እንዲሆኑ ወሰነ መ. ያደረጉትን ድርጊት ገስፆ ወደመጡበት ላካቸው 9. ዳዊት የእግዚአብሔር ቤት ለመስራት ሲያስብ እግዚአብሔር ግን ለዳዊት የገባለት ተስፋ ምንድን ነበር? ሀ. ጤናውን እንደሚጠብቅለት ለ. አባቱንና ወንድሞቹን ከክፉ ነገር ሁሉ እንደሚጋርድ ሐ. ቤቱና መንግስቱ በፊቱ ለዘላለም ጸንቶ እንደሚኖር መ. ሚስቱ ሜልኮልን በልጁ እንደሚባርካት 10. ከዛሬው ቃለ እግዚአብሔር ምን ተማራቹህ?

photo content

❔❔የጥያቄ እና መልስ ጊዜ ❔❔ 👉የውድድር ህግ ⚖️ 🙅‍♂️ አንዴ የተላከን መልስ ባለበት Edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም 🚫 🙏ውጤት እኩል የሚሆን ከሆነ የተላከበት ሰዓት ይታያል🤝 ⏳ውድድሩ
❔❔የጥያቄ እና መልስ ጊዜ ❔❔ 👉የውድድር ህግ ⚖️ 🙅‍♂️ አንዴ የተላከን መልስ ባለበት Edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም 🚫 🙏ውጤት እኩል የሚሆን ከሆነ የተላከበት ሰዓት ይታያል🤝 ⏳ውድድሩ የ15ደቂቃ ቆይታ ብቻ ይኖረዋል!!! 🏆🏆 አሸናፊዎች በፕሮግራማችን መጨረሻ ላይ ይገለፃሉ 👉 መልሶችን የምትልኩት በ  @Acts3000  ላይ ብቻ  ነው።

photo content

ወንድማችን ሳሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክ🙌🙌🙌🙌🙌

Samuel New generation team seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |

የቃል ጊዜ✨✨✨ ከወንድማችን ሳሙኤል ጋር
የቃል ጊዜ✨✨✨ ከወንድማችን ሳሙኤል ጋር

photo content

አሁን ደግሞ በመስጠት ምናመልክበት ጊዜ ነው። ✨✨✨መባ✨✨✨ ወደ ግቢ ስንመለስም ሆነ አሁን ባለንበት ህብረቱ የናንተን ትብብር ስለምንፈልግ ሁላችንም በመስጠት ከጎናችን እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይ
አሁን ደግሞ በመስጠት ምናመልክበት ጊዜ ነው። ✨✨✨መባ✨✨✨ ወደ ግቢ ስንመለስም ሆነ አሁን ባለንበት ህብረቱ የናንተን ትብብር ስለምንፈልግ ሁላችንም በመስጠት ከጎናችን እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን 🙏🙏🙏 Account number:
1000762192288
Dibora mersha and/or biruk million seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |

photo content

በወንጌል ላልተደረሰ ህዝብ ክፍል እንጸልያለን 🙏🙏🙏🙏🙏