es
Feedback
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

Ir al canal en Telegram

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

El canal 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች (@amazing_fact_433) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 100 099 suscriptores, ocupando la posición 125 en la categoría Hechos y el puesto 324 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 100 099 suscriptores.

Según los últimos datos del 05 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 477, y en las últimas 24 horas de -106, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 12.27%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 9.40% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 12 281 visualizaciones. En el primer día suele acumular 9 410 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 225.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 06 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Hechos.

Buy Ad
100 099
Suscriptores
-10624 horas
-5397 días
+47730 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '260
en 8 canales
agosto '26
+1 401
en 27 canales
Get PRO
julio '26
+1 167
en 24 canales
Get PRO
junio '26
+1 319
en 26 canales
Get PRO
mayo '26
+1 048
en 41 canales
Get PRO
abril '26
+1 656
en 30 canales
Get PRO
marzo '26
+1 064
en 30 canales
Get PRO
febrero '26
+916
en 17 canales
Get PRO
enero '26
+1 068
en 28 canales
Get PRO
diciembre '25
+688
en 26 canales
Get PRO
noviembre '25
+355
en 23 canales
Get PRO
octubre '25
+226
en 17 canales
Get PRO
septiembre '25
+525
en 24 canales
Get PRO
agosto '25
+1 002
en 18 canales
Get PRO
julio '25
+1 019
en 21 canales
Get PRO
junio '25
+999
en 23 canales
Get PRO
mayo '25
+1 210
en 23 canales
Get PRO
abril '25
+1 731
en 38 canales
Get PRO
marzo '25
+1 507
en 30 canales
Get PRO
febrero '25
+843
en 23 canales
Get PRO
enero '25
+4 474
en 32 canales
Get PRO
diciembre '24
+4 980
en 30 canales
Get PRO
noviembre '24
+4 903
en 25 canales
Get PRO
octubre '24
+5 332
en 34 canales
Get PRO
septiembre '24
+2 259
en 12 canales
Get PRO
agosto '24
+6 616
en 27 canales
Get PRO
julio '24
+1 489
en 10 canales
Get PRO
junio '24
+2 816
en 23 canales
Get PRO
mayo '24
+1 326
en 18 canales
Get PRO
abril '24
+1 357
en 22 canales
Get PRO
marzo '24
+1 767
en 27 canales
Get PRO
febrero '24
+1 556
en 25 canales
Get PRO
enero '24
+1 619
en 19 canales
Get PRO
diciembre '23
+2 892
en 25 canales
Get PRO
noviembre '23
+1 995
en 32 canales
Get PRO
octubre '23
+10 607
en 24 canales
Get PRO
septiembre '23
+11 599
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+1 191
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+2 455
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+2 729
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+3 783
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+2 732
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+2 664
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+1 903
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+2 904
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+3 772
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+3 104
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+2 228
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+2 382
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+2 928
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+10 315
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
05 septiembre0
04 septiembre0
03 septiembre0
02 septiembre0
01 septiembre0
Publicaciones del Canal
🤔አረ ጎበዝ ቆይተው የስልክ ክፈሉ ሊሉ ነዋ🫠😁
🤔አረ ጎበዝ ቆይተው የስልክ ክፈሉ ሊሉ ነዋ🫠😁

2
🫡ጅቦች ከኋላ እየተንቀሳቀሱ፤ ኳስ ሲጫወቱ የታዩት ታዳጊዎች ምስል በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኑ😁 በአንድ ክፍት የሳር ሜዳ ላይ ታዳጊዎች ዘና ብለው ኳስ ሲጫወቱ፣ ከበስተጀርባቸው ጥቂት ሜትሮች
🫡ጅቦች ከኋላ እየተንቀሳቀሱ፤ ኳስ ሲጫወቱ የታዩት ታዳጊዎች ምስል በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኑ😁 በአንድ ክፍት የሳር ሜዳ ላይ ታዳጊዎች ዘና ብለው ኳስ ሲጫወቱ፣ ከበስተጀርባቸው ጥቂት ሜትሮች ራቅ ብለው የዱር አራዊት የሆኑት ጅቦች በነፃነት ሲንቀሳቀሱ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል (ቪዲዮ) በማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። ታዳጊዎቹ ከአራዊቱ ሊሰነዘር የሚችልን ስጋት ወይም ፍርሃት ሳይታይባቸው፣ ይልቁንም እየሳቁና እየተጫወቱ ኳስ ሲቀባበሉ የሚታዩበት ይህ አጋጣሚ ለተመልካቾች አስገራሚና አዝናኝ ሆኗል። ጅቦቹም ቢሆኑ በታዳጊዎቹ ጨዋታ ላይ ምንም አይነት የጥቃት እንቅስቃሴ ሳያሳዩ እንደ ታዛቢ በመስኩ ዳርቻ ሲዘዋወሩ ይታያሉ። በሰውና በዱር አራዊት መካከል ያለውን ያልተለመደ የልምድና የትስስር ሁኔታ የሚያሳየው ይህ ምስል፣ በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ «የታዳጊዎቹ ድፍረት» እና «የሁኔታው አዝናኝነት» በሚል ሰፊ መነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል።
5 236
3
👣👌ገራሚ የፍልስፍና ቻናል ልጋብዛችሁፍልስፍናን ከኛ ጋር ⚱
👣👌ገራሚ የፍልስፍና ቻናል ልጋብዛችሁፍልስፍናን ከኛ ጋር ⚱
4 625
4
ሰሞኑን በቻይና ኔፓል ድንበር ተከስቶ በነበረው አስከፊ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ወደ 40 km የአስፓልት መንገድ ከጥቅም ውጭ ሆኗል ። ..... በአንዳንድ ቦታዎች ላይ መንገዶቹ ጭቃማው ጎርፍ ትቶት
ሰሞኑን በቻይና ኔፓል ድንበር ተከስቶ በነበረው አስከፊ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ወደ 40 km የአስፓልት መንገድ ከጥቅም ውጭ ሆኗል ። ..... በአንዳንድ ቦታዎች ላይ መንገዶቹ ጭቃማው ጎርፍ ትቶት በሄደው የአፈር ደለልና የድንጋይ ክምር የተሸፈኑ ሲሆን ፡ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ደግሞ ፡ ሀይለኛው ጎርፍ ብዙ ኪሎሜትር የሚሆነውን የአስፓልት መንገድ እንደ ምንጣፍ ከስሩ ጠቅልሎ ወስዶት የሚታየው ከአስፓልቱ ስር የነበረው አፈር ነው ። አስፓልት እንደምንጣፍ ጠቅልሎ የሚወስድ ጎርፍ ! .... ይህ አደጋ ከተከሰተ በኋላ የቻይና መንግስት በተለይ በድንበር አካባቢ የሚገኙትን የተበላሹ መንገዶች የመጠገን ስራ የጀመረው አደጋው ከተከሰተ ከሶስት ቀናት በኋላ ወዲያውኑ ነው ። .... በዚህም የጥገና ስራ እስካሁን ስድስት መቶ ሜትር የሚሆነውን መንገድ ጠርገው እና ለትራንስፖርት ምቹ አድርገው ሰብአዊ እርዳታ መድረስ እንዲችል ቀንና ለሊት እየሰሩ ነው ። .... ይህ በህይወት የተረፉ ሰወችን ከመፈለጉ ስራ ጎን ለጎን እየተካሄደ የሚገኘው የመንገድ ጥገና ቀን ብቻ አይደለም ለሊትም ቀጥሏል ። እርግጥ በአካባቢው የነበረው የኤሌትሪክ መሰረተ ልማት ሙሉ በሙሉ ወድሟል ። እና ይህ የህይወት አድንና የመንገድ ጥገና እንዴት በለሊትም ይቀጥላል ? .... ቻይና ሰሞኑን በዚህ አካባቢ ለሊቱን ወደቀን ለመቀየር እየተጠቀመችበት ያለው መብራት Tethered illumination drones ይባላል ። እነዚህ በአየር ላይ ተንሳፋፊ ፓውዛ ድሮኖች በሺህ የሚቆጠር LED መብራቶች የተገጠሙላቸው ሲሆን ፡ ከሰላሳ እስከ ሀምሳ ሜትር በሚሆን የኤሌትሪክ ገመድ በምድር ላይ ካለው ጄኔሬተር ጋር ይያያዙና ከዛ የሚያገኙትን የኤሌትሪክ ሀይል በመጠቀም በአንድ ቦታ ቆመው ለለሊቱን ሙሉ ሀይለኛ ብርሀን መስጠት የሚችሉ ናቸው ። እና ቻይና በሰሞኑ የተፈጥሮ አደጋ ምክንያት የጠፉ ሰወችን እየፈለገች በጎንም የተበላሸውን መንገድ በለሊትም ጭምር መጠገን የጀመረችው በነዚህ ድሮኖች ነው ። እዛ ፀሀይ 24 ሰአት አትጠልቅም ።
6 645
5
UFC PARIS ተጀምሯል 🔥😱 በ @MMA_433 ቻነላችን በቀጥታ ይከታተላሉ @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
UFC PARIS ተጀምሯል 🔥😱 በ @MMA_433 ቻነላችን በቀጥታ ይከታተላሉ @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
4 653
6
ሎሎ ጆንስ ........... " ትዳር መያዝ እና ልጆች መውለድ የአመታት ህልሜ ነው ። ዘወትር እያነባሁ ፈጣሪ ትዳር እንዲሰጠኝ እለምነዋለሁ ፡ የኔ የሆነውን ሰው ስጠኝ ፡ ወይም ትዳር የሚባለው ነ
ሎሎ ጆንስ ........... " ትዳር መያዝ እና ልጆች መውለድ የአመታት ህልሜ ነው ። ዘወትር እያነባሁ ፈጣሪ ትዳር እንዲሰጠኝ እለምነዋለሁ ፡ የኔ የሆነውን ሰው ስጠኝ ፡ ወይም ትዳር የሚባለው ነገር ከላይ ያልተጻፈልኝ ከሆነ ፡ ከውስጤ አውጣልኝ እላለሁ ። ሆኖም እድሜዬ እየገፋ በመጣ ቁጥር ይበልጥ ስለትዳር አስባለሁ. .. ይበልጥ ትዳርን እፈልጋለሁ ፡ እና .. የራሴ የሆኑ ልጆች ፡ የተባረከ ባል እና ደስ የሚል ቤተሰብ እንዲኖረኝ እንደተመኘሁ ይኸው አለሁ " ........... ሎሎ ጆንስ. . ይህ ስም በአሜሪካውያን ዘንድ የጀግና አትሌት ስም ነው ። ሎሎ በኦሎምፒክ መንደር ፡ በሀገር ውስጥና በአለም አቀፍ የአትሌቲክስ መድረኮች የሀገሯን ባንዲራ ከፍ አድርጋለች ። የነሀስና የብሩን ሜዳልያ ሳንቆጥረው ፡ ከሀያ በላይ የወርቅ ሜዳልያዎች ፡ በአንገቷ ላይ አጥልቃለች ነገር ግን ለአመታት ባለፈችበት የአትሌትነት ህይወቷ ደስተኛ ብትሆንም ፡ የምትመኘውን የቤተሰብ ህይወት ለመመስረት ባለመቻሏ እያዘነች ነው ። ...... በፊት በፊት በፍቅር የሚፈልጓት ወንዶች ቀርበው ያናግሯት ነበር ፡ ነገር ግን በአንድ ወቅት በአንድ ቴሌቪዥን ቀርባ ቃለመጠይቅ ካደረገች በኋላ ፡ በፍቅር ሊቀርቧት የሚሞክሩ ወንዶች ራቋት ። ከዛን ጊዜ በኋላ ቀርቦ እንኳን ለፍቅር የሚጠይቃት ሰው ጠፋ ። ............. በዛ ቴሌቪዥን ቀርባ ምን ተናገረች ? ............ ሎሎ ጆንስ በአንድ ወቅት ለኢንተርቪው ቀርባ ፡ ጋዜጠኛው ፍቅረኛ አለሽ ወይ ብሎ ይጠይቃታል ፡ ሎላ ፡ እኔ ፍቅረኛ የምይዘው የማገባውን ሰው ብቻ ነው እስከዛ በዚህ ህይወት ውስጥ ማለፍ አልፈልግም ስትል መለሰች ። ጋዜጠኛው በመገረም ጥያቄውን ቀጠለ አሁን 30 አመትሽ ነው እና እስካሁን ቦይፍሬንድ ይዘሽ አታውቂም ? አዎ አላውቅም ሴክስ አርገሽስ ታውቂያለሽ ? በፍፁም ፡ አድርጌ አላውቅም ፡ እኔ ሴክስ የማደርገው ሳገባ ነው ፡ ክብረንፅህናዬ ለባሌ የምሰጠው ስጦታ ነው ። ስትል ነበር የመለሰችው ። አሁን በቅርቡ አድርጋ በነበረው ኢንተርቪው ግን ፡ በዛን ወቅት ይህን መናገር አልነበረብኝም ። እንደዛ ብዬ ወንዶችን ከሚሸሹኝ ፡ የውስጤን በውስጤ ይዤ ፡ ለፍቅር ቀርበውኝ ስንግባባ ፡ ቀስ እያልኩ ማስረዳት እችል ነበር ። አሁን ግን ይህን እድልም አጥቻለሁ ፡ ማንም በፍቅር አይቀርበኝም ምክንያቱም ከጋብቻ በፊት ወሲብ እንደማላደርግ ስለተናገርኩ ፡ ይሄ ጉዳይ የወንዶቹን ፍላጎት ቀንሶታል ብላለች ። ........ ይህ ጉዳይ በተለይ በኛ ሀገር ( ኢትዮጵያዊ ) ቢሰማው ግራ ሊያጋባው ይችላል ፡ ምክንያቱም በኛ ሀገር ቨርጂኒቲ ማለት ባብዛኛው ሰዎች ዘንድ የክብር መግለጫ የጨዋነት መለኪያ ተደርጎ የሚወሰድ ነገር ነው ። በነሎላ ጆንስ ሀገር ደግሞ ከላይ እንደሰማነው ነው ። ....... የሎሎ ጆንስ ጉዳይ አላበቃም ። ከሶስት አመት በፊት አርባኛ አመት ሊሞላት አስር ቀን ሲቀረው እንቁላል የሚያመርተው የሰውነቷ ክፍል በእድሜ ምክንያት ስራ ከማቆሙ በፊት ወደሆስፒታል ሄዳ የዘር እንቁላሏን አስቀምጣለች ። እና የዛን እለት እያለቀሰች ፡ ከዛሬ ነገ ባሌን አግኝቼ እንወልዳለን ብዬ ስጠብቅ ነበር ፡ ካሁን በኋላ ግን ዘሬን እዚህ ሳላስቀምጥ እንቁላል ማኩረት ባቆም ቁጭቱን አልችለውምና ይህን አድርጌያለሁ ። በርግጠኝነት እስካሁን የቆየው ባሌ አንድ ቀን ሲመጣ ፡ እድሜዬ ገፍቶ ቢሆን እንኳን እዚህ ያለውን ተጠቅመን የራሳችን ልጅ ይኖረናል ብላለች ። ...... አሁን ላይ ወደሁለት ሚሊየን ዶላር የተጣራ ሀብት ያላት ሎሎ ጆንስ በቅርቡ ከስፖርቱ አለም ተሰናብታ ፡ ተያያዥ በሆኑ ቢዝነሶች ላይ ተሰማርታ እየሰራች ትገኛለች Wassihun tesfaye
6 802
7
በትዳራቸው አምስተኛ ዓመት ላይ ኤሚ በድንገት ትሰወራለች። ከዛ ግን ቤቱ ውስጥ የእግር አሻራና የደም ምልክቶች ይታያሉ። ፖሊሶች ባሏን ኒክን መጠርጠር ይጀምራሉ። የቴሌቪዥን ጣቢያዎችና ጋዜጦችም ኒክ
በትዳራቸው አምስተኛ ዓመት ላይ ኤሚ በድንገት ትሰወራለች። ከዛ ግን ቤቱ ውስጥ የእግር አሻራና የደም ምልክቶች ይታያሉ። ፖሊሶች ባሏን ኒክን መጠርጠር ይጀምራሉ። የቴሌቪዥን ጣቢያዎችና ጋዜጦችም ኒክ እንደገደላት አድርገው ይዘግባሉ። ነገር ግን እውነቱ ፖሊሶች ከሚገምቱት በላይ እጅግ የተወሳሰበና አስፈሪ ነው።አንብባችሁ እስክጨርሱት ድረስ በጥርጣሬና በጭንቀት የሚይዘው  Gone Girl የተሰኘው አስፈሪ መጽሐፍ በአማርኛ ተለቋል(በPdf) 👇👇 https://t.me/Bemnet_Library/7376 https://t.me/Bemnet_Library/7376
92
8
✅በአለም ብቸኛው ጥይት የማይበሳው ቆዳ ያለው እንስሳ Pangolin የተሰኘው የዱር እንስሳ ነው፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያም Ground Pangolin የተሰኘው የዚሁ እንስሳ ዝርያ እንዳለ ይታመናል @a
✅በአለም ብቸኛው ጥይት የማይበሳው ቆዳ ያለው እንስሳ Pangolin የተሰኘው የዱር እንስሳ ነው፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያም Ground Pangolin የተሰኘው የዚሁ እንስሳ ዝርያ እንዳለ ይታመናል @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
10 334
9
✅በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መፅሀፍ በአማርኛ Pdf ተለቀቀ ዳርክ_ሳይኮሎጂ 👍 ይሄ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ የተሰኘው መጽሐፍ ማንም እንደፈለገ እንዳይጫወትብህ የሚረዳ አስተሳሰብህን የሚቀይርና በሕይወትህ እ
✅በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መፅሀፍ በአማርኛ Pdf ተለቀቀ ዳርክ_ሳይኮሎጂ 👍 ይሄ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ የተሰኘው መጽሐፍ ማንም እንደፈለገ እንዳይጫወትብህ የሚረዳ አስተሳሰብህን የሚቀይርና በሕይወትህ እንዴት በጥበብ መጫወት እንዳለብህ የሚያስተምር እጅግ ምርጥ መጽሐፍ ነው። አሁኑኑ ያንብቡ 🌐https://t.me/Enmare1988/16655 🌐https://t.me/Enmare1988/16655
6 877
10
🌟 በሲነስቴዢያ (Synesthesia) የሚታወቁ የታወቁ ዓለም አቀፍ ሰዎች፦ ይህ አእምሮአዊ ስጦታ ያላቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ እጅግ ከፍተኛ የሆነ የፈጠራ ችሎታ (Creativity) አላቸው፦ 🎼+1
🌟 በሲነስቴዢያ (Synesthesia)  የሚታወቁ  የታወቁ ዓለም አቀፍ ሰዎች፦ ይህ አእምሮአዊ ስጦታ ያላቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ እጅግ ከፍተኛ የሆነ የፈጠራ ችሎታ (Creativity) አላቸው፦ 🎼 ቢሊ ኢሊሽ (Billie Eilish)፦ ዘፈኖቿን የምትጽፈውና የምታዘጋጀው በሙዚቃው ውስጥ የምታያቸውን ቀለሞችና ቅርጾች መሠረት በማድረግ ነው። 🎼 ካንዬ ዌስት (Kanye West)፦ ድምፆችን ወደ ቀለም ቀይሮ ማየት እንደሚችል ገልጿል። 🎼 ቪንሰንት ቫን ጎህ (Vincent van Gogh)፦ ታዋቂው ሰዓሊ ሙዚቃ ሲሰማ የሚፈጠሩለትን ቀለሞች በስዕሎቹ ላይ ይጠቀም እንደነበር ይነገራል። ሳይንቲስቶች እንደሚሉት በልጅነታችን ሁላችንም የስሜት ህዋሶቻችን የተቀላቀሉ ነበሩ። እያደግን ስንመጣ አእምሯችን አላስፈላጊ ግንኙነቶችን ይቆርጣል። ሲነስቴዢያ ያላቸው ሰዎች ግን እነዚህ የግንኙነት መስመሮች ሳይቆረጡ አብረዋቸው ያድጋሉ። ይህ ሁኔታ በሽታ ወይም እክል ሳይሆን እጅግ ልዩ የሆነ የአእምሮ ስጦታ ነው! እናንተ ጋር እንደዚህ አይነት ስሜት አጋጥሟችሁ ያውቃል? ለምሳሌ የሆነ ዘፈን ሲሰሙ የሚታያችሁ ቀለም አለ? @Amazing_fact_433
10 654
11
ድምፅን ማየት እና ቀለሙን መቅመስ የሚችሉ ሰዎች እንዳሉ ያውቃሉ? በተፈጥሮ የሰዎች የስሜት ህዋሳት (ማየት፣ መስማት፣ መቅመስ፣ ማሸተት እና መንካት) የተለያዩና የተነጠሉ ናቸው። ነገር ግን እነዚህ
ድምፅን ማየት እና ቀለሙን መቅመስ የሚችሉ ሰዎች እንዳሉ ያውቃሉ? በተፈጥሮ የሰዎች የስሜት ህዋሳት (ማየት፣ መስማት፣ መቅመስ፣ ማሸተት እና መንካት) የተለያዩና የተነጠሉ ናቸው። ነገር ግን እነዚህ ሰዎች አእምሮ ውስጥ የእነዚህ የስሜት ህዋሳት የመልዕክት መስመሮች እርስ በእርስ የተቀላቀሉ (Cross-wired) ናቸው! ሲነስቴዢያ (Synesthesia) በመባል የሚጠሩት እንዚህ ስዎች ሙዚቃ፣ የሰው ድምፅ ወይም የማሽን ጩኸት ሲሰሙ አእምሯቸው ድምፁን ወደ ተለያዩ ቀለማት እና ቅርጾች ይለውጠዋል። ለምሳሌ፡ የፒያኖ ድምፅ ሰማያዊ የቫዮሊን ድምፅ ደግሞ ብሩህ ቢጫ ሆኖ ይታያቸዋል! 😄 በሌላ በኩል የተወሰኑ ቃላትን ሲያነቡ ሲሰሙ ወይም ሲያስቡ በአፋቸው ውስጥ የተለየ የምግብ ወይም የመጠጥ ጣዕም ይመጣል። ለምሳሌ፡- "ፍቅር" የሚለው ቃል የማር ጣዕም "ሰኞ" የሚለው ቃል ደግሞ የቸኮሌት ጣዕም ሊኖረው ይችላል! 😁 ለእነሱ እያንዳንዱ ቁጥር እና ፊደል የራሱ የተወሰነ ቀለም አለው። ለምሳሌ "5" ቁጥር ሁልጊዜ አረንጓዴ "A" ፊደል ደግሞ ሁልጊዜ ቀይ ሆኖ ነው የሚታያቸው። @Amazing_fact_433
10 022
12
ይህንን ያውቃሉ ?? ቮልስዋገን የቡጋቲ ፣የአውዲ፣ላበርጊኒ፣ቤንትለይ፣ዱካቲ እና ፓርሽ ባለቤት ነው ። @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ይህንን ያውቃሉ ?? ቮልስዋገን የቡጋቲ ፣የአውዲ፣ላበርጊኒ፣ቤንትለይ፣ዱካቲ እና ፓርሽ ባለቤት ነው ። @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
10 747
13
በ 1 ወር ውስጥ እንግሊዘኛን አቀላጥፈህ መናገር ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው በነጻ ለመማር Join በል👇✅ ➡️ @EnglishLearn_Ethiopia ➡️ @EnglishLearn_E
በ 1 ወር ውስጥ እንግሊዘኛን አቀላጥፈህ መናገር ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው በነጻ ለመማር Join በል👇✅ ➡️ @EnglishLearn_Ethiopia ➡️ @EnglishLearn_Ethiopia
10 171
14
Open Ai እጅግ በጣም ኃይለኛ የሆነውን የ Ai ሞዴል 'GPT-6 Astra' ግልጋሎትን መስጠት ጀምሯል።🥶🥶 GPT-6 Astra ምንድን ነው? በምሳሌ እንካቹ... የዱሮ Ai 👉 “ኢሜይል ጻፍል
Open Ai እጅግ በጣም ኃይለኛ የሆነውን የ Ai ሞዴል 'GPT-6 Astra' ግልጋሎትን መስጠት ጀምሯል።🥶🥶 GPT-6 Astra ምንድን ነው? በምሳሌ እንካቹ... የዱሮ Ai 👉 “ኢሜይል ጻፍልኝ” ብለን ስንጠይቅ ኢሜሉን ይፅፋል... አዲሱ ​GPT-6 Astra ግን ፦ 👉 “ይህን የደንበኛ ቅሬታ አስተካክልልኝ” ስትሉት እሱም ችግሩን ተረድቶ → ምላሽ አዘጋጅቶ → መረጃዎችን አጣርቶ → አስፈላጊ መሣሪያዎችን ተጠቅሞ → ለውጦችን አድርጎ → ስራውን ሰርቶ ይጨርሳል። ​ስለዚህ ትልቁ ለውጥ፦ AI ከማስረዳት ወይም ከመመለስ አልፎ “ሙሉ ስራን ለኛ ወደ መሥራት” ተሸጋግሯል። ​🧠 ቀላል ምሳሌ ​የቀድሞውን Ai ፦ “ለንግድ ድርጅቴ የሚሆን ዌብሳይት ሠራልኝ።” ብለን ስንጠይቅ ​የቀድሞ AI የተወሰነ የኮድ ጽሁፍ ይልካል። ​ይህ አዲሱ Ai ግን፦ ​የዌብሳይቱን እቅድ ያወጣል፤ ​ኮዱን ይጽፋል፤ ​ገጾቹን ይፈጥራል፤ ​ይፈትሻቸዋል (Test ያደርጋል)፤ ​ስህተቶችን ፈልጎ ያርማል፤ ​ዲዛይኑን ያሻሽላል፤ ​በመጨረሻም የተጠናቀቀውን ዌብሳይት በእጅዎ ያስገባል። Share https://t.me/+5sCQf3Z1UUAxZDAy https://t.me/+5sCQf3Z1UUAxZDAy
10 699
15
"አንድ ስፐርም 37.5 MB፣ በአንድ ጊዜ ደግሞ 16 TB ዳታ ይተላለፋል አሉ።እኔ ግን የሚገርመኝ... ይሄ ሁሉ GB ተራምዶ 9 ወር ሙሉ 'Download' ሆኖ መጨረሻ ላይ 'Storage Full'
"አንድ ስፐርም 37.5 MB፣ በአንድ ጊዜ ደግሞ 16 TB ዳታ ይተላለፋል አሉ።እኔ ግን የሚገርመኝ... ይሄ ሁሉ GB ተራምዶ 9 ወር ሙሉ 'Download' ሆኖ መጨረሻ ላይ 'Storage Full' ሆኖ የሚወጣው ልጅ ግን ለምን 'Error' ይበዛበታል? 🤦‍♂️😂"
12 087
16
ለየት ለየት ያሉ አስገራሚ ድረ-ገፆች radiooooo.com በየአመተምህረቱ የወጡ የሀገራትን ዘፈኖች ያጫውታል። የሀገራችንም አለ። visquill.com/gallery/world-demographics/ የየሀገራትን የህዝብ ፒራሚድ (Population)፣ የሞትና የውልደትና ምጣኔ interactive በሆነ መንገድ ያሳያል። thetruesize.com ትክክለኛ የሀገራት ስፋት ከሌሎች ሀገራት ጋር ለማነፃፀር ያስቻል። worldometers.info Live የአለማችን የህዝብ  ቁጥር፣ የሚሞተውን፣ የሚወለደውን  ማየት ያስችላል። internetlivestats.com በየቀኑ ያለውን የinternet መረጃ በቊጥር ያሳያል። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Credit bighabesha_softwares
12 051
17
✅ቫይኪንጎች ከ8ኛው እስከ 11ኛው ክፍለ ዘመን (ከ793 እስከ 1066 ዓ.ም ገደማ) በሰሜን አውሮፓ የሚኖሩ የነበሩ የባህር ተጓዦች፣ ነጋዴዎች፣ ተዋጊዎች እና ወራሪዎች ነበሩ። በታሪክ "የቫይኪንግ
✅ቫይኪንጎች ከ8ኛው እስከ 11ኛው ክፍለ ዘመን (ከ793 እስከ 1066 ዓ.ም ገደማ) በሰሜን አውሮፓ የሚኖሩ የነበሩ የባህር ተጓዦች፣ ነጋዴዎች፣ ተዋጊዎች እና ወራሪዎች ነበሩ። በታሪክ "የቫይኪንግ ዘመን" ተብሎ በሚጠራው በዚህ ወቅት ከአውሮፓ እስከ ሰሜን አሜሪካ ባሉ አካባቢዎች ትልቅ ተፅዕኖ አሳድረዋል። ✅ የመጡት ከአሁኗ ዴንማርክ፣ ኖርዌይ እና ስዊድን (ስካንዲኔቪያ) ከሚገኙ የኖርስ (Norse) ህዝቦች ነው። ✅አብዛኞቹ ቫይኪንጎች ዘወትር ወራሪዎች አልነበሩም፤ በዋናነት ገበሬዎች፣ አሳ አጥማጆች፣ የእደ-ጥበብ ባለሙያዎች እና ነጋዴዎች ነበሩ። ​✅ሎንግሺፕ (Longship) በመባል የሚታወቁ ረጅም፣ ጠባብ እና ፈጣን የእንጨት ጀልባዎችን በመስራት በጠለቀ ውቅያኖስም ሆነ በራሳች ወንዞች ላይ በቀላሉ ይጓዙ ነበር። ✅ከክርስቶፎር ኮሎምበስ 500 ዓመታት በፊት ሌይፍ ኤሪክሰን (Leif Erikson) በተባለ መሪያቸው አማካኝነት ሰሜን አሜሪካ (ካናዳ) ደርሰዋል። በተጨማሪም አይስላንድ እና ግሪንላንድን የሰፈሩበት የመጀመሪያዎቹ ህዝቦች ናቸው። ከእንግሊዝ እና ፈረንሳይ እስከ ሩሲያ፣ ቁስጥንጥንያ (ኢስታንቡል) እና ባግዳድ ድረስ የንግድ መስመሮችን ዘርግተዋል። ​✅ክርስቲያን ከመሆናቸው በፊት ባለብዙ አማልክት እምነት ይከተሉ ነበር። ዋና አማልክቶቻቸው ኦዲን (Odin - የጥበብና የጦርነት አምላክ)፣ ቶር (Thor - የነጎድጓድ አምላክ) እና ፍሬያ (Freya) ናቸው። ✅በውጊያ ላይ መሞት ትልቅ ክብር እንደሆነ ያምኑ ነበር፤ በጀግንነት የሞተ ተዋጊ ወደ "ቫልሃላ" (Valhalla) ወደተባለው የጀግኖች መንግስት ይሄዳል ብለው ያምኑ ነበር። ​ ✅በ11ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የቫይኪንጎች ዘመን ያበቃው በአውሮፓ ጠንካራ መንግስታት በመመሥረታቸው፣ የክርስትና እምነት በመስፋፋቱ እና የኖርማን ወረራ በእንግሊዝ ላይ ከተካሄደ በኋላ ከባህላዊ አኗኗራቸው ጋር በመቀላቀላቸው ነው
12 687
18
"የደግነት ንግስት" -ዶሊ ፓርተን -- በህይወት ዘመኗ ለበጎ አድራጎት ድርጅት ከ600 ሚሊዮን ዶላር በላይ የለገሰችው የደግነት፣የቸርነት ንግስት ናት። በአንድ ዘፈን ብቻ በዓለም ዙሪያ ከ100 ሚሊዮ
"የደግነት ንግስት" -ዶሊ ፓርተን -- በህይወት ዘመኗ ለበጎ አድራጎት ድርጅት ከ600 ሚሊዮን ዶላር በላይ የለገሰችው የደግነት፣የቸርነት ንግስት ናት። በአንድ ዘፈን ብቻ በዓለም ዙሪያ ከ100 ሚሊዮን በላይ የሙዚቃ ሪከርዶችን ሸጣለች።በሙዚቃ ስራዋ ከፍተኛ ሽያጭ ካላቸው የሙዚቃ አርቲስቶች መካከል ስኬታማ ሴት አንዷ ነች። በመዝናኛ ዓለም ውስጥ ካሉት እጅግ ለጋስ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ የበጎ አድራጎት እንስት አንዷ እንደሆነች በሰፊው ተነግሮላታል። እ.ኤ.አ. በ2016፣ በትውልድ ግዛቷ በምስራቅ ቴነሲ በተከሰተው የዱር እሳት አደጋ ቤታቸው ለወደመባቸው ከ12 ሚሊዮን ዶላር በላይ እርዳታን ለግስላች። ቤታቸውን ላጡ 900 ቤተሰቦች ለስድስት ወራት በጥሬ ገንዘብ በወር 1,000 ዶላር ሰጥታለች፣ ይህም ቤታቸውን ላጡ 900 ቤተሰቦች የቤት ኪራይ፣ የምግብ እና አስፈላጊ ነገሮችን በመገንባት ላይ እንዲከፈል አድርጋለች ። እ.ኤ.አበ1995 "የዶሊ ፓርተንን የኢማጂኔሽን ቤተ መጻሕፍት" አስመረቀች።ማንበብና መጻፍ ፈጽሞ ያልተማረው በአባቷ ሮበርት አነሳሺነት የመጽሐፍ ስጦታ የሚሰጥ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መስርታለች ። በመሰረተችው የኢማጂኔሽን ቤተ መፃህፍት በዓለም ዙሪያ ላሉ ህጻናት ከ325 ሚሊዮን በላይ ነፃ መጽሐፍትን ሰጥታለች። በ1989 ዶሊ በአሜሪካን በሴቪየር ካውንቲ፣ ቴነሲ ውስጥ በሂዋሲ ኮሌጅ ከፍተኛ ትምህርት ለመከታተል ለሚፈልግ ለማንኛውም ተማሪ ከኪሷ 500 ዶላር የትምህርት ዕድል ሰጥታለች። በ2020፣ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በተከሰተበት ወቅት፣ ዶሊ ለቫንደርቤልት ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ማዕከል 1 ሚሊዮን ዶላር ልገሳ አድርጋለች። እ.ኤ.አ. በ2021፣ ዶሊ በከባድ የአካባቢ ጎርፍ ለተጎዱ የቴነሲ ነዋሪዎች 700,000 ዶላር ለግሳለች። የህፃናት ሆስፒታል ለማቋቋም 1 ሚሊዮን ዶላር ልገሳ አድርጋለች። ለሌሎች ለሰባአዊ ድጋፍ እና እርዳታ ለሚውል ገንዘብና ፀጋን ለግሳለች። ዶሊ ፓርተንን የምንወዳት በምታቀነቅነው 'አገርኛ' ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን አለምአቀፋዊ የቸርነት ንግስት በመሆናም ነው! --
11 667
19
በ2009 እ.ኤ.አ. በ13 ዓመቷ ለብቻዋ ዓለምን በጀልባ ለመዞር አልማ የተነሳችው ሆላንዳዊቷ ላውራ ዴከር፣ በወቅቱ የሀገሯ ባለስልጣናት «ለህይወቷና ለዕድገቷ አደገኛ ነው» በማለት በፍርድ ቤት እቅዷ
በ2009 እ.ኤ.አ. በ13 ዓመቷ ለብቻዋ ዓለምን በጀልባ ለመዞር አልማ የተነሳችው ሆላንዳዊቷ ላውራ ዴከር፣ በወቅቱ የሀገሯ ባለስልጣናት «ለህይወቷና ለዕድገቷ አደገኛ ነው» በማለት በፍርድ ቤት እቅዷን አግደውባት ነበር። ሆኖም በ2010 እ.ኤ.አ. ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ለወላጆቿ በመተው ፈቃድ ስለሰጣት፣ ነሐሴ 21 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ከጂብራልታር «ጉፒ» በተሰኘችው 38 ጫማ ርዝመት ባላት ጀልባዋ ጉዞዋን ጀምራለች። ላውራ ከ518 ቀናት የባህር ላይ ጉዞ በኋላ ጥር 21 ቀን 2012 እ.ኤ.አ. በ16 ዓመቷ ስንት ማርተን በመድረስ፣ በብቸኝነት ዓለምን በጀልባ በመዞር የዓለማችን ትንሿ ታሪክ ሰሪ በመሆን እስካሁንም ያልተሰበረ ድንቅ ሪከርድ አስመዝግባለች።
11 766
20
💥የአለማችን ቀጫጫ ሰዎች ቪዲዮ👇ይመልከቱ https://youtu.be/X7YD6c9N3Lw?si=LbcBg38_hYwM1GQk
11 324