cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹

ማርከን ➡️ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ አገልግሎታችንን ይደግፉን ንግድ ባንክ 1000241805477 በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! YouTube https://www.youtube.com/channel/UCT_bLCjeep_fCc-G1Ag2nSA ያላችሁን አስተያየት @Teme5 @Nafkote9 @Markenzema_bot +251922650233

Mostrar más
Advertising posts
66 363Suscriptores
+3324 hours
+2467 days
+93130 days
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistasAccionesVer dinámicas
01
✞ለኔ ነው✞ ለምለም ማታ 👇👇 የኔማ ውድ ነው የኔ እጅግ ድንቅ ነው ከሰላውም ስለት ማምለጤ በእርሱ ነው ማነው ለጠላቱ የሚሰጥ ሒወቱን    ጌታዬ ሆነልኝ ሰጠኝ ማንነቱን መታሰሩ መገፋቱ መውደቅና መነሳቱ ይሄ ሁሉ ለኔ ነው አሃ የእንጨት መስቀል መሸከሙ ያፈሰሰው እንባ ደሙ ይሄ ሁሉ ለኔ ነው ❤❤❤ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
3814Loading...
02
✍ ሞት የሐጢአት ውጤት ነው። ስለዚህ ከኃጢአት መዳን ማለት ደግሞ ሞትን ድል ማድረግ ነው፤ ድነቱ ፍጹም እንዲሆን ደግሞ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ማመን ግድ ነው . ✞ የኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ ኃጢአትና ሞትን ስላሸነፈ፣ በኢየሱስ የሚያምኑ ከኃጢአትና ሞት ይድናሉ (ሮሜ፥ 4:24-25፤ 6:8-10፤ 8:11፤ 1ቆሮ፥15:26፣ 54-57)።
1 0624Loading...
03
Media files
4 9305Loading...
04
.     የክርስቶስ ኢየሱስ ልዕልና        ከዕብራውያን መፅሐፍ     ከፓስተር በረከት በላይ ጋር      ምዕራፍ ሁለት | ክፍል 55      የምዕራፍ አንድን ትምህርት           ለማግኘት 🔛Click ዘወትር ዕረቡ እና ቅዳሜ ድንቅ ተከታታይ ትምህርት ተሰናድቶልናል ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ @Markengeta
4 8400Loading...
05
.            "አለብኝ ትዝታ"             ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ እኔ ፡ የማይረሳኝ ፡ ውለታ አለብኝ ፡ አንድ ፡ ትዝታ ቀራንዮ ፡ መስቀሉ ፡ ላይ ሞቶ ፡ ያዳነኝ (፪x) እኔን ፡ ለማዳን ፡ ነው ፡ የደም ፡ ላብ ፡ ያላበህ ፡ የሞትክልኝ  ተሰቃየህልኝ ፡ መርገሜን ፡ ወሰድከው ፡ ልታድነኝ  ልጅህ ፡ ነኝ ፡ በጣር ፡ የወለድከኝ ፡ ሕይወትና ፡ ሰላም ፡ የሆንከኝ  በሞትህ ፡ እኔን ፡ ስታድነኝ ፡ አየሁ ፡ የመስቀሉ ፡ ፍቅርህን  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ለኔ ፡ የዋልክልኝ ፡ አለብኝ ፡ ውለታ  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ተሰቃየህልኝ ፡ ሞትክልኝ ፡ ጎልጎታ  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ ፡ አንተን ፡ ባመልክህ  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ምክንያቴ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ የመስቀል ፡ ፍቅርህ  አዝ፦ እኔ ፡ የማይረሳኝ ፡ ውለታ አለብኝ ፡ አንድ ፡ ትዝታ ቀራንዮ ፡ መስቀሉ ፡ ላይ ሞቶ ፡ ያዳነኝ (፪x) አምላክ ፡ ሆነህ ፡ ሳለህ ፡ ሲያንገላቱህና ፡ ሲያፌዙብህ  እንደወንጀለኛ ፡ አስረው ፡ ሲገርፉህስ ፡ መች ፡ ራሩልህ  ሲንቁህ ፡ ሲሳበቁብህ ፥ መልስም ፡ አልነበረህ ፡ ሲወግሩህ  ለኔ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ የሆነው ፥ እንዴት ፡ እንድትወደኝ ፡ እንዳየው  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ለኔ ፡ የዋልክልኝ ፡ አለብኝ ፡ ውለታ  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ተሰቃየህልኝ ፡ ሞትክልኝ ጎልጎታ  (አልረሳውም ፡ እኔ) ዘመኔን በሙሉ አንተን ባመልክህ  (አልረሳውም እኔ) ምክንያቴ ይሄ ነው የመስቀል ፍቅርህ  ለኔ ነው ለኔ በመስቀል ላይ የሞተው ስለኔ (፭x)
4 94840Loading...
06
✞ፍቅር ተፃፈ✞ ቤተልሔም ተዘራ 👇👇 አምኛለሁ አምኛለሁ አምኛለሁ እኔ(2×) ጌታዬ ብዬ አምላኬ ብዬ ህይወቴ የእጆችህን ስቁረት አንብቤው በጣቴ ፍቅር በሚስማር ተፃፈ የጌታዬን መዳፍ ቸንክሮ እያለፈ በክቡር ደም ቀልሞ በልቤ አረፈ ኧኧ በክቡር ደም ቀልሞ በሰው ልብ አረፈ ኧኧ በክቡር ደም ቀልሞ በልቤ ዉስጥ አረፈ መታደሌ ነው መዳኔ በመስቀሉ ስራ ማመኔ ከአብ መሰማርያ ሚያገኘው በኢየሱስ የገባ ብቻ ነው አቅጣጫዬን የቀየረልኝ የሰማዩ ክቡር ጥሪዬ መዳኔ አሃሃ  መዳኔ ዘላለሜን ያተረፍኩበት አዲሱ አዲስ ኪዳኔ መዳኔ አቤት አቤት መዳኔ ከብሩ ከወርቁ ጋራ ይወዳደራል እንዴ መዳኔ አሃሃ መዳኔ በረከት ባለጠግነት  ይኸው አይደለም እንዴ መዳኔ አሃሃ መዳኔ ቀረዉ ድኜ ልጁ ሆኜ ቀረው ድኜ ወራሽ ሆኜ በማመኔ ተገኘ ዘላለሜ በማመኔ ዘላለሜ ሰማይና ምድሩን ያናወጠ እውነት እግዚአብሔር አለሙን የወደደበት አማራጭ የሌለው አንዱ ብቸኛ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ከሞት መዳኛ ለፍቅሩ ወሮታ ምን ይመለሳል በክበር ተመስገን እንዴት ይዘጋል መስቀል ላይ ፈሰሰ የፍቅሩ ግለት እየሰባበረ የሞትን ጉልበት በሱ ምህረት ሆነ ድነት በሱ ምህረት ሆነ ሕይወት በማመኔ ዘላለሜ(×2) መታሌ ነው መዳኔ በመስቀሉ ስራ ማመኔ ከአብ መሰማርያ ሚያገኘው በኢየሱስ የገባ ብቻ ነው በደሙ ያሳመረልኝ ቅዱሱ ሕያው መንገዴ መዳኔ አሃሃ  መዳኔ ፀንቼ የምጸድቅበት ተስፋዬን ማይበት ባይኔ መዳኔ አቤት አቤት መዳኔ በሕይወቴ ውዱ ስጦታ ይሄው አይደለም እንዴ መዳኔ ኦሃሃ መዳኔ ከሚያልፈው ከሚጠፋው ጋር ይወዳደራል እንዴ መዳኔ አሃሃ መዳኔ     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️           @Markengeta             △Join Us△
5 18541Loading...
07
. አዲሱ ወርቁ ደሙን ለኔ አፍስሶ 👇👇👇 ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከእግዚአብሔር መንገድ በጣም የበደልኩኝ ኀጢአተኛም ነበርኩ ግን አዳኜ ከላይ ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ ከዚያማ አነሳና ክብሩን አቀናጀኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ ከማዕበሉ አሁን ወዴርሱ ሸሻለሁ ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራን ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ሰማያዊ ደስታን ሰላምን ከሰጠኝ ጌታ ሆይ ሕይወቴን ለአንተ ሰጣለሁኝ እንግዲህ እጄን እየያዝክ ከአንተም ጋር አቁመኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ✍️   ❤️❤️❤️     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta   ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @Markengeta            @Markengeta               △Join Us△
5 84381Loading...
08
✍ ኢየሱስ ከመስቀል እንዳይወርድ ያደረገው በእጁ ላይ የነበረው ሚስማር ሳይሆን በልቡ ላይ የነበረው ፍቅር ነው። ✍️   ❤️❤️❤️     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta   ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @Markengeta            @Markengeta               △Join Us△
6 19915Loading...
09
Media files
6 86223Loading...
10
✞ፍቅር ነው ለኔ መስከረም ጌቱ✞ 👇👇👇 ለእኔ ከላይ ከሰማይ (2x) መሞት የሚገባኝ ነበርኩ መጣልኝ ሲሳይ አዝ፦ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም/አንዳች የለ (2x) ከላይ ከሰማይ የባሪያን መልክ ይዞ በእኔ በኃጢአተኛዋ በፍቅር ተይዞ ያለውን ከሞት ሊያወጣኝ እርሱ ዋጋ ከፍሎ ነጻ ነሽ አለኝ አዝ፦ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም/አንዳች የለ (2x) በዚያ በጐልጐታ በቀራኒዮ ላይ ከቶ መች አፈረ እርቃኑ ሲታይ የህማም ሰው ሆነ ተመታ በደዌ እርሱ ዋጋ ከፍሎ ይኸው ዳንኩኝ አዝ፦ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም/አንዳች የለ (2x) ወርዱና ስፋቱ የማይለካው ጥልቅ ነው ፍቅሩ ወሰን የሌለው የልቤ አይወጣም ብዙ ቃል ደርድሬ ሳመሰግን ብውል በመልካም ዝማሬ ለእኔ ከላይ ከሰማይ (2x) መሞት የሚገባኝ ነበርኩ መጣልኝ ሲሳይ አዝ፦ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም/አንዳች የለ (2x) ✍️   ❤️❤️❤️     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta   ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @Markengeta            @Markengeta               △Join Us△
8 003110Loading...
11
. አዲስአለም አሰፋ ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነው 👇👇👇 ነፍስ እስከመስጠት ድረስ በዘላለም መውደድ ወዶኛል (፪x) ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (፪x) አዝ፦ ለዘላለም ነዉ (፬x) ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (፪x) ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (፪x) እኩል ለሰው ሁሉ ፍቅሩ እኩል አቅቶናል ብሎ ሸርተት አይል ባስቀመትኩት ቦታ የሚገኝ ታማኝ መልካም ወዳጅ ነው ያለኝ ነፍስ እስከመስጠት ድረስ በዘላለም መውደድ ወዶኛል (፪x) ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (፪x) አዝ፦ ለዘላለም ነዉ (፬x) ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (፪x) ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (፪x) እስከመጨረሻ ወዶኛል ወዶኛል በማይለቀው እጁ ይዞኛል ይዞኛል ከትከሻው መሃል አድራለሁ አድራለሁ ፍቅሩ እያባበለኝ ኖራለሁ ኖራለሁ ዛሬ ይዞ ነገ አይለቀኝም ሂጂ ብሎ አያባርረኝም ተመችቶኝ ኖራለሁ በቤቱ ተሸክሞኝ በሰፊ ትዕግስቱ ዛሬ ይዞ ነገ አይለቀኝም ሂጂ ብሎ አያባርረኝም ያለፍርሃት፡ ኖራለሁ በቤቱ ተሸክሞኝ በሰፊ ትዕግስቱ ነፍስ እስከመስጠት ድረስ በዘላለም መውደድ ወዶኛል (፪x) ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (፪x) አዝ፦ ለዘላለም ነዉ (፬x) ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (፪x) ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (፪x) እስከመጨረሻ ወዶኛል ወዶኛል በማይለቀው እጁ ይዞኛል ይዞኛል ከትከሻው መሃል አድራለሁ አድራለሁ ፍቅሩ እያባበለኝ ኖራለሁ ኖራለሁ ✍️   ❤️❤️❤️     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta   ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @Markengeta            @Markengeta               △Join Us△
7 66898Loading...
12
. ዮሴፍ በቀለ ✞እስቲ መስቀልህ ስር✞ 👇👇👇 እስኪ መስቀልህ ስር ሸክሜን ልጣለው(፪x) ኦሆ ኦሆ ማረፊያዬ ኢየሱስ ሰላሜ በአንተ ነው እረፍቴ በአንተ ነው አዎ ሁሉ ያለቀበትን መስቀልክን እያየሁ (፪x) ኦሆ ኦሆ ያኔ መከራዬን ችግሬን እረሳለሁ ጭንቀቴን እረሳለሁ አዎ በቀራኒዮ ላይ ስለእኔ ተሰቅለህ (፪x) ኦሆ ኦሆ አንተ በእኔ ፈንታ እርጉም ሰው ተብለህ (፪x) አዎ ተፈጸመ ብለህ ሁሉንም ጨረስከው (፪x) ኦሆ ለዘለዓለሙ መርገሜን ወሰድከው እዳዬን ከፈልከው አዎ መራራውን ጽዋ ጠጣህ በእኔ ፈንታ የታሰርኩበትም ሰንሰለት ተፈታ መስቀልህ ስር አለሁ ጥያቄዬን ይዤ ከላዬ ውሰደው ኢየሱስ ወዳጄ አዝ እስኪ መስቀልህ ስር ሸክሜን ልጣለው(፪x) አዎ ማረፊያዬ ኢየሱስ ሰላሜ በአንተ ነው እረፍቴ በአንተ ነው አዎ ሁሉ ያለቀበትን መስቀልክን እያየሁ (፪x) ኦሆ ኦሆ ያኔ መከራዬን ችግሬን እረሳለሁ ጭንቀቴን እረሳለሁ አዎ ሸክም ሲያንገላታኝ ቀንበር ሲከብድብኝ (፪x) ኦሆ ኦሆ ጨለማው በርትቶ መሄጃው ሲጠፋኝ(፪x) አዎ ቀና ብዬ ሳይህ ስጠራህ ጌታዬ (፪x) ኦሆ ኦሆ ፈጥነህ ድረስና ስበርው ከላዬ ቀንበሩን ከላዬ አዎ ከእናት ከአባት በላይ ቀርበህ ምትረዳኝ ሚስጢሬን ተካፋይ ማን እንደ አንተ ጌታ ገበናዬን ሸፋኝ ሚስጢረኛዬ ነህ ከማንም ከምንም ትበልጥብኛለህ ከታላቁ ስፍራ ከዛ የወረድከው ፍቅር ያስገደደህ ኦ ኢየሱስ ለእኔ ነው (፪X) ችግሬን ሚረዳኝ እንደ አንተ የለምና ሁሉን ነግርሃለሁ ፊትህ እደፋና። ✍️   ❤️❤️❤️     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta   ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @Markengeta            @Markengeta               △Join Us△
7 46997Loading...
13
✞መስቀልህ ይትባረክ ታምሩ✞ 👇👇👇 እውነት የገባኝ ነበር ድነት ለኔ ቆይቶ እውነት የገባኝ ነበር ድነት ለኔ ቆይቶ ይህ ሁሉ ስለኔ መሆኑ(#4) በቀራኒዮ ልዑል ተሰቅሎ ሞቴን ወሰደ ስለእኔ ብሎ(#2)     ✝መስቀልህ የተወለድኩበት     ✝መስቀልህ አንተን ያየሁበት     ✝መስቀልህ ድነት ያገኘሁበት ትዕዝዝዝዝ,!✞  ይለኛል ትውስስስ,!✞  ይለኛል ያ ሁሉ መከራ ለኔ ህይወት ስትል አንተ የሞትክበት በመስቀሉ ጣር እኔን ያዳንክበት ትዝ ይለኛል     ✝መስቀልህ የተወለድኩበት     ✝መስቀልህ አንተን ያየሁበት     ✝መስቀልህ ድነት ያገኘሁበት መቼ እረሳለው እንዴት እረሳለው ለኔ የሆንክልኝን በምን መልሳለው       እውነት ያጣ ሽፋን       የእውነት ማፈኛ       በመስቀል ቤዛነት       ተከፈለ ዕዳ መርሳት አልችልም እኔ(#3) የሆንክልኝን ለኔ     ✝መስቀልህ የተወለድኩበት     ✝መስቀልህ አንተን ያየሁበት     ✝መስቀልህ ድነት ያገኘሁበት
7 919124Loading...
14
✍ በመስቀል ላይ የፈሰሰው ደም የኀጢአትና የበደል ስርየት መቀበያ፣ ጽድቅን መታደያ፣ ከሕግ ርግማንና ከከንቱ ኑሮ መዋጃ፣ በኀጢአት ኀይል በሞት ኀይልና በጨለማው ሥርዐት ላይ ድል መጎናጸፊያ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቂያ ነው።               ❤❤❤     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta         ✝መልካም ፋሲካ✝              △Join Us△
8 21510Loading...
15
Media files
9 864132Loading...
16
Media files
9 97330Loading...
17
Media files
10 996138Loading...
18
Media files
13 06187Loading...
19
Media files
11 90020Loading...
20
Media files
11 2385Loading...
21
Media files
11 297146Loading...
22
Media files
10 83125Loading...
23
ትልቁ ጉዳዬ ነህ አላማዬ ዋና ሀሳቤ ተናግሬ የማልጨርሰው መጀመሪያ መደምደሚያዬ ነህ ለሰው ሁሉ የማሳይ ለጠየቁኝ ሁሉ መልሴ ነህ ብዙ ቦታ ሰጥቼሀለው ጌታ ኢየሱስ ታሳሳኛለህ ስስቴ ነህ ስስቴ ነህ ስስቴ የምሳሳልህ ጉዳዬ ነህ ጉዳዬ ነህ ጉዳዬ የማስቀድምህ ስስቴ ነህ -|- ዘማሪት ትሁን ሙዚቀኛ አቤኑ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
13 03655Loading...
24
ቢያሳዝንም አንደምህረቱ ብዛት ይራራልና የሰውን ልጆች ፈጽሞ አይጥልምና አፌን በአፈሩ በአፈሩ ውስጥ አኖራለሁ ዝም ብዬ ማዳኑን ተስፋ አድርጋለሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው አምላኬ ለዘላለም አይጥልም የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር እንዳይወድቅ አይፈራው እንዳይጠፋ አይፈራም ከጥላው ስር ያረፈ ሰው ዘላለሙን አያሰጋው አባታዬ የኔ ከለላ በጥላ ስር ነው ማረፊያያዬ አባትዬ የኔ ወዳጅ ኑሮዬ ባንተ እጅ ባንተ እጅ ____ ዘማሪ ማርቆስ ሙዚቀኛ በረከት ልዩ የአምልኮ ጊዜ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
14 00362Loading...
25
Media files
14 305143Loading...
26
Media files
14 98020Loading...
27
Media files
14 4366Loading...
28
Media files
14 066154Loading...
29
ታለፈ ያ ዘመን || Talefe Ya Zemen||Mesfin Gutu|| መስፍን ጉቱ 2016 /2024
14 33327Loading...
30
Media files
17 119301Loading...
31
Hillina Kassahun (እንግዳዬ) Engedaye [OFFICIAL Music Video] New Ethiopian Gospel song / 2024
16 41840Loading...
32
➟በተወዳጁ ቻናል ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ? ➥ሺዎች በየዕለቱ በሚጎበኙት በዚህ ተወዳጁ ቻናል ምርትና አገልግሎታችሁን እንዲሁም ቻናላችሁን የምታስተዋውቁበት ታላቅ እድል እነሆ ቀረበላችሁ💯 ያግኙን ➠ @Teme5 ☎️ 0922650233 @Markengeta
15 6472Loading...
33
በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን እንደሚበላ ጌታውንም የጠበቀ እንደሚከብር በእኛ ዘመን ህያው ምስክር ሆነልን ውድ የማርከን ቤተሰቦች በዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት ነፍሳችንን ከቃሉ መዓድ ሲመግበን የነበረው ወንድማችን በረከት ሲያገለግል ከነበረበት ከሻሸመኔ መሀል ከተማ ቃለ ህይወት ቤተከርስቲያን ወደ (አ.አ) አለም ገና ቤቴል ቃለ ህይወት ቤተከርስቲያን የወጣቶች ፓስተር ሆኖ ተሹሟል እንኳን ጌታ እረዳህ ፓስተራችን እንወድሃለን ❤️ በአገልግሎቱ የተባረካቹ እስቲ እየባረካችሁት ፍቅራችሁን ግለጹለት @Markengeta
16 57211Loading...
34
ሰሞንኛ ዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ : ዘፈን ድብን አድርገን ነው የምንሰማው የማይሰማ የለም!....አናዳምጥም ሊያስኬድ ይችላል! ጠያቂዎች : ለምሳሌ መኪና ወስጥ ምግብ ቤት ውስጥ......... ዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ : ምንም ማሳበብ አይጠበቅም በደንብ አድርገን እንሰማለነ! ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ ምን ሀሳብ አላችሀ? ምንጭ : በማርከን ዘጋቢ Gift የተጠናከረ ማንኛውም ክርስቲያናዊ መረጃ እንዲያመልጣችሁ አናደርግም መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤ @Markengera
2 4895Loading...
35
Media files
15 86147Loading...
36
Media files
15 87013Loading...
37
Media files
15 29088Loading...
38
Media files
15 2754Loading...
39
የቴሌግራም ፕሪሚየም ተጠቃሚ የሆናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ትብብራችሁን እንሻለን። ከስር የምናስቀምጥላችሁን ሊንክ በመከተል ቻናላችንን boost በማድረግ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን። ይህን በማድረግ ቤተሰባዊነታችሁን አሳዩን🙌🏼 ሊንኩ👇 https://t.me/boost/markengeta
4 1983Loading...
✞ለኔ ነው✞ ለምለም ማታ 👇👇 የኔማ ውድ ነው የኔ እጅግ ድንቅ ነው ከሰላውም ስለት ማምለጤ በእርሱ ነው ማነው ለጠላቱ የሚሰጥ ሒወቱን    ጌታዬ ሆነልኝ ሰጠኝ ማንነቱን መታሰሩ መገፋቱ መውደቅና መነሳቱ ይሄ ሁሉ ለኔ ነው አሃ የእንጨት መስቀል መሸከሙ ያፈሰሰው እንባ ደሙ ይሄ ሁሉ ለኔ ነው ❤❤❤ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
Mostrar todo...
3👍 2😭 1
✍ ሞት የሐጢአት ውጤት ነው። ስለዚህ ከኃጢአት መዳን ማለት ደግሞ ሞትን ድል ማድረግ ነው፤ ድነቱ ፍጹም እንዲሆን ደግሞ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ማመን ግድ ነው . ✞ የኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ ኃጢአትና ሞትን ስላሸነፈ፣ በኢየሱስ የሚያምኑ ከኃጢአትና ሞት ይድናሉ (ሮሜ፥ 4:24-25፤ 6:8-10፤ 8:11፤ 1ቆሮ፥15:26፣ 54-57)።
Mostrar todo...
12🥰 5👍 4
👍 15 6🔥 3🥰 3👏 1
.     የክርስቶስ ኢየሱስ ልዕልና        ከዕብራውያን መፅሐፍ
    ከፓስተር በረከት በላይ ጋር      ምዕራፍ ሁለት | ክፍል 55      የምዕራፍ አንድን ትምህርት           ለማግኘት 🔛Click ዘወትር ዕረቡ እና ቅዳሜ ድንቅ ተከታታይ ትምህርት ተሰናድቶልናል ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ @Markengeta
Mostrar todo...
8🥰 2👏 2🔥 1
.            "አለብኝ ትዝታ"             ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ እኔ ፡ የማይረሳኝ ፡ ውለታ አለብኝ ፡ አንድ ፡ ትዝታ ቀራንዮ ፡ መስቀሉ ፡ ላይ ሞቶ ፡ ያዳነኝ (፪x) እኔን ፡ ለማዳን ፡ ነው ፡ የደም ፡ ላብ ፡ ያላበህ ፡ የሞትክልኝ  ተሰቃየህልኝ ፡ መርገሜን ፡ ወሰድከው ፡ ልታድነኝ  ልጅህ ፡ ነኝ ፡ በጣር ፡ የወለድከኝ ፡ ሕይወትና ፡ ሰላም ፡ የሆንከኝ  በሞትህ ፡ እኔን ፡ ስታድነኝ ፡ አየሁ ፡ የመስቀሉ ፡ ፍቅርህን  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ለኔ ፡ የዋልክልኝ ፡ አለብኝ ፡ ውለታ  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ተሰቃየህልኝ ፡ ሞትክልኝ ፡ ጎልጎታ  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ ፡ አንተን ፡ ባመልክህ  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ምክንያቴ ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ የመስቀል ፡ ፍቅርህ  አዝ፦ እኔ ፡ የማይረሳኝ ፡ ውለታ አለብኝ ፡ አንድ ፡ ትዝታ ቀራንዮ ፡ መስቀሉ ፡ ላይ ሞቶ ፡ ያዳነኝ (፪x) አምላክ ፡ ሆነህ ፡ ሳለህ ፡ ሲያንገላቱህና ፡ ሲያፌዙብህ  እንደወንጀለኛ ፡ አስረው ፡ ሲገርፉህስ ፡ መች ፡ ራሩልህ  ሲንቁህ ፡ ሲሳበቁብህ ፥ መልስም ፡ አልነበረህ ፡ ሲወግሩህ  ለኔ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ የሆነው ፥ እንዴት ፡ እንድትወደኝ ፡ እንዳየው  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ለኔ ፡ የዋልክልኝ ፡ አለብኝ ፡ ውለታ  (አልረሳውም ፡ እኔ) ፡ ተሰቃየህልኝ ፡ ሞትክልኝ ጎልጎታ  (አልረሳውም ፡ እኔ) ዘመኔን በሙሉ አንተን ባመልክህ  (አልረሳውም እኔ) ምክንያቴ ይሄ ነው የመስቀል ፍቅርህ  ለኔ ነው ለኔ በመስቀል ላይ የሞተው ስለኔ (፭x)
Mostrar todo...
21👍 8🥰 3🔥 1👏 1😱 1💯 1🏆 1
✞ፍቅር ተፃፈ✞ ቤተልሔም ተዘራ 👇👇 አምኛለሁ አምኛለሁ አምኛለሁ እኔ(2×) ጌታዬ ብዬ አምላኬ ብዬ ህይወቴ የእጆችህን ስቁረት አንብቤው በጣቴ ፍቅር በሚስማር ተፃፈ የጌታዬን መዳፍ ቸንክሮ እያለፈ በክቡር ደም ቀልሞ በልቤ አረፈ ኧኧ በክቡር ደም ቀልሞ በሰው ልብ አረፈ ኧኧ በክቡር ደም ቀልሞ በልቤ ዉስጥ አረፈ መታደሌ ነው መዳኔ በመስቀሉ ስራ ማመኔ ከአብ መሰማርያ ሚያገኘው በኢየሱስ የገባ ብቻ ነው አቅጣጫዬን የቀየረልኝ የሰማዩ ክቡር ጥሪዬ መዳኔ አሃሃ  መዳኔ ዘላለሜን ያተረፍኩበት አዲሱ አዲስ ኪዳኔ መዳኔ አቤት አቤት መዳኔ ከብሩ ከወርቁ ጋራ ይወዳደራል እንዴ መዳኔ አሃሃ መዳኔ በረከት ባለጠግነት  ይኸው አይደለም እንዴ መዳኔ አሃሃ መዳኔ ቀረዉ ድኜ ልጁ ሆኜ ቀረው ድኜ ወራሽ ሆኜ በማመኔ ተገኘ ዘላለሜ በማመኔ ዘላለሜ ሰማይና ምድሩን ያናወጠ እውነት እግዚአብሔር አለሙን የወደደበት አማራጭ የሌለው አንዱ ብቸኛ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ከሞት መዳኛ ለፍቅሩ ወሮታ ምን ይመለሳል በክበር ተመስገን እንዴት ይዘጋል መስቀል ላይ ፈሰሰ የፍቅሩ ግለት እየሰባበረ የሞትን ጉልበት በሱ ምህረት ሆነ ድነት በሱ ምህረት ሆነ ሕይወት በማመኔ ዘላለሜ(×2) መታሌ ነው መዳኔ በመስቀሉ ስራ ማመኔ ከአብ መሰማርያ ሚያገኘው በኢየሱስ የገባ ብቻ ነው በደሙ ያሳመረልኝ ቅዱሱ ሕያው መንገዴ መዳኔ አሃሃ  መዳኔ ፀንቼ የምጸድቅበት ተስፋዬን ማይበት ባይኔ መዳኔ አቤት አቤት መዳኔ በሕይወቴ ውዱ ስጦታ ይሄው አይደለም እንዴ መዳኔ ኦሃሃ መዳኔ ከሚያልፈው ከሚጠፋው ጋር ይወዳደራል እንዴ መዳኔ አሃሃ መዳኔ     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️           @Markengeta             △Join Us△
Mostrar todo...
19👍 10🔥 2🥰 1
. አዲሱ ወርቁ ደሙን ለኔ አፍስሶ 👇👇👇 ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከእግዚአብሔር መንገድ በጣም የበደልኩኝ ኀጢአተኛም ነበርኩ ግን አዳኜ ከላይ ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ ከዚያማ አነሳና ክብሩን አቀናጀኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ ከማዕበሉ አሁን ወዴርሱ ሸሻለሁ ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራን ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ሰማያዊ ደስታን ሰላምን ከሰጠኝ ጌታ ሆይ ሕይወቴን ለአንተ ሰጣለሁኝ እንግዲህ እጄን እየያዝክ ከአንተም ጋር አቁመኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ✍️   ❤️❤️❤️     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta   ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @Markengeta            @Markengeta               △Join Us△
Mostrar todo...
35👍 9🔥 5👏 3🥰 2🤩 2
✍ ኢየሱስ ከመስቀል እንዳይወርድ ያደረገው በእጁ ላይ የነበረው ሚስማር ሳይሆን በልቡ ላይ የነበረው ፍቅር ነው። ✍️   ❤️❤️❤️     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta   ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @Markengeta            @Markengeta               △Join Us△
Mostrar todo...
95👍 19🥰 12🔥 3🙏 3💯 2😭 1
118🥰 15👍 14💯 5🔥 3👏 2🕊 1
✞ፍቅር ነው ለኔ መስከረም ጌቱ✞ 👇👇👇 ለእኔ ከላይ ከሰማይ (2x) መሞት የሚገባኝ ነበርኩ መጣልኝ ሲሳይ አዝ፦ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም/አንዳች የለ (2x) ከላይ ከሰማይ የባሪያን መልክ ይዞ በእኔ በኃጢአተኛዋ በፍቅር ተይዞ ያለውን ከሞት ሊያወጣኝ እርሱ ዋጋ ከፍሎ ነጻ ነሽ አለኝ አዝ፦ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም/አንዳች የለ (2x) በዚያ በጐልጐታ በቀራኒዮ ላይ ከቶ መች አፈረ እርቃኑ ሲታይ የህማም ሰው ሆነ ተመታ በደዌ እርሱ ዋጋ ከፍሎ ይኸው ዳንኩኝ አዝ፦ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም/አንዳች የለ (2x) ወርዱና ስፋቱ የማይለካው ጥልቅ ነው ፍቅሩ ወሰን የሌለው የልቤ አይወጣም ብዙ ቃል ደርድሬ ሳመሰግን ብውል በመልካም ዝማሬ ለእኔ ከላይ ከሰማይ (2x) መሞት የሚገባኝ ነበርኩ መጣልኝ ሲሳይ አዝ፦ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ለእኔ እንደዚህ የሚያደርገው ከእኔ ምንም/አንዳች የለ (2x) ✍️   ❤️❤️❤️     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta   ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞        ✝️መልካም ፋሲካ✝️            @Markengeta            @Markengeta               △Join Us△
Mostrar todo...
51👍 14🥰 14🔥 6👏 4😭 4