es
Feedback
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

Ir al canal en Telegram

እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ... በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡

Mostrar más
5 291
Suscriptores
+224 horas
-67 días
-5730 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+20
en 0 canales
agosto '26
+39
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+38
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+40
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+40
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+44
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+58
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+58
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+58
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+96
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+78
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+101
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+67
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+61
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+60
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+99
en 2 canales
Get PRO
mayo '25
+98
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+108
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+97
en 2 canales
Get PRO
febrero '25
+115
en 2 canales
Get PRO
enero '25
+113
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+125
en 3 canales
Get PRO
noviembre '24
+164
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+91
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+124
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+269
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+296
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+267
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+194
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+313
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+365
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+936
en 2 canales
Get PRO
enero '24
+1 567
en 3 canales
Get PRO
diciembre '23
+1 610
en 1 canales
Get PRO
noviembre '230
en 1 canales
Get PRO
octubre '230
en 0 canales
Get PRO
septiembre '230
en 0 canales
Get PRO
agosto '230
en 0 canales
Get PRO
julio '230
en 0 canales
Get PRO
junio '230
en 0 canales
Get PRO
mayo '230
en 0 canales
Get PRO
abril '230
en 0 canales
Get PRO
marzo '230
en 0 canales
Get PRO
febrero '230
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+10
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+5
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+24
en 0 canales
Get PRO
octubre '220
en 0 canales
Get PRO
septiembre '220
en 0 canales
Get PRO
agosto '220
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+3
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+7
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+5
en 0 canales
Get PRO
abril '220
en 0 canales
Get PRO
marzo '220
en 0 canales
Get PRO
febrero '220
en 0 canales
Get PRO
enero '220
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+8
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+18
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+8
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+16
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+26
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+30
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+12
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+19
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+468
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
18 septiembre+1
17 septiembre+3
16 septiembre0
15 septiembre0
14 septiembre+2
13 septiembre+1
12 septiembre+1
11 septiembre0
10 septiembre+1
09 septiembre+3
08 septiembre0
07 septiembre+1
06 septiembre+2
05 septiembre+2
04 septiembre0
03 septiembre+2
02 septiembre0
01 septiembre+1
Publicaciones del Canal
‼️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት ‼️ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ለ1 ሳምንት ተራዝሟል!! እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ እንጠብቃችኋለን 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇
‼️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት ‼️ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ለ1 ሳምንት ተራዝሟል!!
እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ እንጠብቃችኋለን 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6

2
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዓውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ፡፡ ሐመረ ብርሃን ለወራት ሲያዘጋጀው የቆየው ይህ ዓውደ ርእይ በርካታ ጳጳሳት፣ የቤተ-ክርስቲያን መምህራን እንዲ+9
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዓውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ፡፡ ሐመረ ብርሃን ለወራት ሲያዘጋጀው የቆየው ይህ ዓውደ ርእይ በርካታ ጳጳሳት፣ የቤተ-ክርስቲያን መምህራን እንዲሁም የተለያዩ  የክብር እንግዶች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ በኢትዮጵያ የቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ የሚያተኩረው ዓውደ ርእይ ጦር ሀይሎች በሚገኘው ሆላንድ ፓርክ የተዘጋጀ ሲሆን ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይም ይሆናል፡፡ ዓውደ ርእዩ ለልጆችና ለቤተሰብ የተዘጋጀ ሲሆን በውስጡም የቤተክርስቲያኒቱን የዘመናት ታሪክ የሚያሳዩ ገጽታዎች፣ ልጆች ታሪክን በቀላሉ እንዲረዱ የሚያደርጉ እንዲሁም ለጎብኚ ሳቢ የሆኑ ማሳያዎችን ይዟል፡፡ ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
1 226
3
⏳ 6 ቀን ብቻ ቀረው!! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦን
⏳ 6 ቀን ብቻ ቀረው!! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
1 463
4
ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ዕድሜሽ ሲገፋ ምርኩዝ ሆንሽ እንጂ ምርኩዝ አልያዝሽም ሺ ውበት እንጂ ሽበት አያውቅሽም! ወርቃማው ታሪካችን ሊወሳበት፤ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው
ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ዕድሜሽ ሲገፋ ምርኩዝ ሆንሽ እንጂ ምርኩዝ አልያዝሽም ሺ ውበት እንጂ ሽበት አያውቅሽም! ወርቃማው ታሪካችን ሊወሳበት፤ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው ነገር ተመልሶ በክረምቱ መውጫ፣ በአዲሱ ዓመት መባቻ ለልጆቻችን እና ለእኛ ታላቅ ግብዣ አሰናድቷል። የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
1 343
5
የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው? የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋ
የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው? የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!
1 586
6
https://share.google/aimode/K4tbmGu02sAEFtGbw ሙሉው ውይይት in English ለማንበብ
1 796
7
https://share.google/aimode/lEh5S4KE0q2TbWtvZ ሙሉው ውይይት በአማረኛ ለማንበብ
1 669
8
አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው። ሌላ እስ
አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው። ሌላ እስራኤል የለም በቃ የድሮዎቹ እስራኤል እናንተ ራሳቸሁ ኢትዮጵያውያን ናቸው እያለ ነው።
1 595
9
Sin texto...
1 397
10
Sin texto...
1 355
11
Sin texto...
1 283
12
Sin texto...
1 551
13
Sin texto...
1 220
14
Sin texto...
1 086
15
Sin texto...
1 008
16
Sin texto...
1 054
17
Sin texto...
1 117
18
ጎኦግል ስለ ኢትዮጵያውያን ማንነት ምን ይላል?
1 115
19
የጥንት የእስራኤላውያን ዘንድ ታቦተ ጽዮንን ይዘው ወደ ጦርነት የመዝመት ልምድ ነበራቸው እነዚሁ እስራኤል በኢትዮጵያ ምድር ሲኖሩ ያንኑ የቀደመ ልማዳቸውን በመከተል በጦርነት ጊዜ ታቦትን ይዘው ሲዘም+2
የጥንት የእስራኤላውያን ዘንድ ታቦተ ጽዮንን ይዘው ወደ ጦርነት የመዝመት ልምድ ነበራቸው እነዚሁ እስራኤል በኢትዮጵያ ምድር ሲኖሩ ያንኑ የቀደመ ልማዳቸውን በመከተል በጦርነት ጊዜ ታቦትን ይዘው ሲዘምቱ ይታያል... እነዚህ እና ሌሎችም በጣም ብዙ የኢትዮጵያውያን ባህሎች እና ልማዶች ስር መሠረታቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንደሆ እንጂ ከጊዜ ቡሃል የተጨመሩ ወይ ከሌላ ሰዎች በትምህርት የተወረሱ እንዳይደሉ ያረጋግጡልናል። ኢትዮጵያውያን እነዚህን ልማዶችን ወደ ሃገራቸው ከገቡ ጥቂት ሰዎች ተምረውት ሳይሆን ቀድሞም ይኖሩበት የነበረ የራሳቸው ማንነታቸው መገለጫ እንደነበሩ ነው።
1 613
20
ብዙ ኢትዮጵያውያን ከእመቤታችን ቀጥሎ ለቅዱስ ሚካኤል ጥልቅ የሆነ ፍቅር እና አክብሮት አላቸው ይሄ አክብሮት ከባዶ የመነጨ ሳይሆነ በጥንት ጊዜ ለእስራኤል ጠባቂ ሆኖ የተሾመው እስራኤልንም ከጠላት ሲ+1
ብዙ ኢትዮጵያውያን ከእመቤታችን ቀጥሎ ለቅዱስ ሚካኤል ጥልቅ የሆነ ፍቅር እና አክብሮት አላቸው ይሄ አክብሮት ከባዶ የመነጨ ሳይሆነ በጥንት ጊዜ ለእስራኤል ጠባቂ ሆኖ የተሾመው እስራኤልንም ከጠላት ሲጠብቅ የኖረ መልአክ በመሆኑ ያ ታሪክ በህዝቡ ውስጥ ውስጥ በመኖሩ የተነሳ ነው... አሁን እይሁድ ነን የሚሉትን ፈረንጆች እንኳን በወርሃዊ እና በዓመታዊ በዓላት ሊያከብሩት ቀርቶ ስሙን እራሱ አያውቁትም። ይሄ የሚያሳየው የጥንቱ የእራኤል ባህል የአሁኖቹ ኢትዮጵያውያን ባህል መሆኑን እንጂ የፈረንጆቹ እንዳልሆነ ነው።
1 156