መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
Open in Telegram
እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ... በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡
Show more5 307
Subscribers
+124 hours
-137 days
-6130 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+3
in 0 channels
August '26
+39
in 0 channels
Get PRO
July '26
+38
in 0 channels
Get PRO
June '26
+40
in 0 channels
Get PRO
May '26
+40
in 1 channels
Get PRO
April '26
+44
in 0 channels
Get PRO
March '26
+58
in 0 channels
Get PRO
February '26
+58
in 0 channels
Get PRO
January '26
+58
in 0 channels
Get PRO
December '25
+96
in 0 channels
Get PRO
November '25
+78
in 0 channels
Get PRO
October '25
+101
in 0 channels
Get PRO
September '25
+67
in 0 channels
Get PRO
August '25
+61
in 0 channels
Get PRO
July '25
+60
in 0 channels
Get PRO
June '25
+99
in 2 channels
Get PRO
May '25
+98
in 1 channels
Get PRO
April '25
+108
in 0 channels
Get PRO
March '25
+97
in 2 channels
Get PRO
February '25
+115
in 2 channels
Get PRO
January '25
+113
in 0 channels
Get PRO
December '24
+125
in 3 channels
Get PRO
November '24
+164
in 1 channels
Get PRO
October '24
+91
in 0 channels
Get PRO
September '24
+124
in 1 channels
Get PRO
August '24
+269
in 1 channels
Get PRO
July '24
+296
in 1 channels
Get PRO
June '24
+267
in 0 channels
Get PRO
May '24
+194
in 1 channels
Get PRO
April '24
+313
in 1 channels
Get PRO
March '24
+365
in 1 channels
Get PRO
February '24
+936
in 2 channels
Get PRO
January '24
+1 567
in 3 channels
Get PRO
December '23
+1 610
in 1 channels
Get PRO
November '230
in 1 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '23
+10
in 0 channels
Get PRO
December '22
+5
in 0 channels
Get PRO
November '22
+24
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '220
in 0 channels
Get PRO
August '220
in 0 channels
Get PRO
July '22
+3
in 0 channels
Get PRO
June '22
+7
in 0 channels
Get PRO
May '22
+5
in 0 channels
Get PRO
April '220
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '21
+8
in 0 channels
Get PRO
November '21
+18
in 0 channels
Get PRO
October '21
+8
in 0 channels
Get PRO
September '21
+16
in 0 channels
Get PRO
August '21
+26
in 0 channels
Get PRO
July '21
+30
in 0 channels
Get PRO
June '21
+12
in 0 channels
Get PRO
May '21
+19
in 0 channels
Get PRO
April '21
+468
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +2 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
Repost from ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
+9
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዓውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ፡፡ሐመረ ብርሃን ለወራት ሲያዘጋጀው የቆየው ይህ ዓውደ ርእይ በርካታ ጳጳሳት፣ የቤተ-ክርስቲያን መምህራን እንዲሁም የተለያዩ የክብር እንግዶች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ በኢትዮጵያ የቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ የሚያተኩረው ዓውደ ርእይ ጦር ሀይሎች በሚገኘው ሆላንድ ፓርክ የተዘጋጀ ሲሆን ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይም ይሆናል፡፡ ዓውደ ርእዩ ለልጆችና ለቤተሰብ የተዘጋጀ ሲሆን በውስጡም የቤተክርስቲያኒቱን የዘመናት ታሪክ የሚያሳዩ ገጽታዎች፣ ልጆች ታሪክን በቀላሉ እንዲረዱ የሚያደርጉ እንዲሁም ለጎብኚ ሳቢ የሆኑ ማሳያዎችን ይዟል፡፡
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
| 2 | ⏳ 6 ቀን ብቻ ቀረው!!
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!
🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!
👇👇👇
https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ
👇👇👇
https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6 | 613 |
| 3 | ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ዕድሜሽ ሲገፋ ምርኩዝ ሆንሽ እንጂ ምርኩዝ አልያዝሽም
ሺ ውበት እንጂ ሽበት አያውቅሽም!
ወርቃማው ታሪካችን ሊወሳበት፤ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው ነገር ተመልሶ በክረምቱ መውጫ፣ በአዲሱ ዓመት መባቻ ለልጆቻችን እና ለእኛ ታላቅ ግብዣ አሰናድቷል።
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!
🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!
👇👇👇
https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu | 756 |
| 4 | የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው?
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ! | 1 273 |
| 5 | https://share.google/aimode/K4tbmGu02sAEFtGbw
ሙሉው ውይይት in English ለማንበብ | 1 673 |
| 6 | https://share.google/aimode/lEh5S4KE0q2TbWtvZ
ሙሉው ውይይት በአማረኛ ለማንበብ | 1 538 |
| 7 | አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው።
ሌላ እስራኤል የለም በቃ የድሮዎቹ እስራኤል እናንተ ራሳቸሁ ኢትዮጵያውያን ናቸው እያለ ነው። | 1 419 |
| 8 | No text... | 1 252 |
| 9 | No text... | 1 258 |
| 10 | No text... | 1 187 |
| 11 | No text... | 1 304 |
| 12 | No text... | 1 220 |
| 13 | No text... | 1 086 |
| 14 | No text... | 1 008 |
| 15 | No text... | 1 054 |
| 16 | No text... | 1 117 |
| 17 | ጎኦግል ስለ ኢትዮጵያውያን ማንነት ምን ይላል? | 1 115 |
| 18 | የጥንት የእስራኤላውያን ዘንድ ታቦተ ጽዮንን ይዘው ወደ ጦርነት የመዝመት ልምድ ነበራቸው እነዚሁ እስራኤል በኢትዮጵያ ምድር ሲኖሩ ያንኑ የቀደመ ልማዳቸውን በመከተል በጦርነት ጊዜ ታቦትን ይዘው ሲዘምቱ ይታያል...
እነዚህ እና ሌሎችም በጣም ብዙ የኢትዮጵያውያን ባህሎች እና ልማዶች ስር መሠረታቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንደሆ እንጂ ከጊዜ ቡሃል የተጨመሩ ወይ ከሌላ ሰዎች በትምህርት የተወረሱ እንዳይደሉ ያረጋግጡልናል። ኢትዮጵያውያን እነዚህን ልማዶችን ወደ ሃገራቸው ከገቡ ጥቂት ሰዎች ተምረውት ሳይሆን ቀድሞም ይኖሩበት የነበረ የራሳቸው ማንነታቸው መገለጫ እንደነበሩ ነው። | 1 613 |
| 19 | ብዙ ኢትዮጵያውያን ከእመቤታችን ቀጥሎ ለቅዱስ ሚካኤል ጥልቅ የሆነ ፍቅር እና አክብሮት አላቸው ይሄ አክብሮት ከባዶ የመነጨ ሳይሆነ በጥንት ጊዜ ለእስራኤል ጠባቂ ሆኖ የተሾመው እስራኤልንም ከጠላት ሲጠብቅ የኖረ መልአክ በመሆኑ ያ ታሪክ በህዝቡ ውስጥ ውስጥ በመኖሩ የተነሳ ነው...
አሁን እይሁድ ነን የሚሉትን ፈረንጆች እንኳን በወርሃዊ እና በዓመታዊ በዓላት ሊያከብሩት ቀርቶ ስሙን እራሱ አያውቁትም። ይሄ የሚያሳየው የጥንቱ የእራኤል ባህል የአሁኖቹ ኢትዮጵያውያን ባህል መሆኑን እንጂ የፈረንጆቹ እንዳልሆነ ነው። | 1 156 |
| 20 | የተጣላ ሰውን ለማስታረቅ እና ለትዳር ሽማግሌዎሽን መላክ መነሻው ሥላሴ ወደ አብርሃም ቤት የመግባታቸው ነው። ይሄም ልማድ በኢትዮያውያን ዘንድ የተለመደ በአሁኖቹ የሃተኞቹ እስራኤላውያን የሌለ ነው፣ ይሄም የመጽሐፍ ቅዱሱ ታሪክ የኢትዮጵያውያን እንጂ የፈረንጆቹ እንዳይደለ ያስረዳልናል | 866 |
