መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet
Ir al canal en Telegram
እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ... በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡
Mostrar más5 228
Suscriptores
-224 horas
-167 días
-4830 días
Archivo de publicaciones
Repost from ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
🚌 ጉዞ ወደ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያታሪካዊውን ዐውደ ርዕይ የምንጎበኝበት የመጨረሻ ዕድል !! በመዝጊያ ሳምንቱ ላይ ተገኝታችሁ እንድትጎበኙ ነጻ የትራንስፖርት እድል አመቻችተናል!
📅 ቅዳሜ ጥቅምት 14 እሑድ ጥቅምት 15🚏 የመነሻ ቦታዎች 📍 መገናኛ ተርሚናል 📍 ቃሊቲ ቶታል 📍 ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን 📍 አየር ጤና ተርሚናል 📍 ጀሞ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን 📍 ሜክሲኮ ተርሚናል 📍 ጦር ኃይሎች
⏰ የጠዋት መነሻ 2:00 ሰዓት መመለሻ 6:00 ሰዓት
⏰ የከሰዐት መነሻ 7:00 ሰዓት መመለሻ 12:00 ሰዓት📝ለምዝገባ፦ ☎️ 0966767676 ☎️ 0944240000 🔗 ወይም ሊንኩን በመጫን ይመዝገቡ 👇 https://forms.gle/z8Vona1rB8ZNTV5H9 ሐመረ ብርሃን ጠቅላላ ማኅበር
https://youtu.be/dFP4CsRQrMk?si=cwlg-oMVuZenQrIZ
የሚስጥራዊው ማህበረሰብ አባላት እለኛ ስለኢትዮጵያውያን ትክክለኛ ማንነት እና የዘር ግንድ፣ እውነተኛዎቹ የመጽሕፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉት እስራኤላውያን እንደሆንን በደንብ ያውቃሉ እኛ ግን ማን እንደነበር ረስተን እርስ በእርስ እንጠፋፋለን... እስኪ ቪዲዮውን ተመልከተቱት
Repost from ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
‼️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት ‼️ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ለ1 ሳምንት ተራዝሟል!!እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ እንጠብቃችኋለን 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
Repost from ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
+9
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዓውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ፡፡ሐመረ ብርሃን ለወራት ሲያዘጋጀው የቆየው ይህ ዓውደ ርእይ በርካታ ጳጳሳት፣ የቤተ-ክርስቲያን መምህራን እንዲሁም የተለያዩ የክብር እንግዶች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ በኢትዮጵያ የቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ የሚያተኩረው ዓውደ ርእይ ጦር ሀይሎች በሚገኘው ሆላንድ ፓርክ የተዘጋጀ ሲሆን ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይም ይሆናል፡፡ ዓውደ ርእዩ ለልጆችና ለቤተሰብ የተዘጋጀ ሲሆን በውስጡም የቤተክርስቲያኒቱን የዘመናት ታሪክ የሚያሳዩ ገጽታዎች፣ ልጆች ታሪክን በቀላሉ እንዲረዱ የሚያደርጉ እንዲሁም ለጎብኚ ሳቢ የሆኑ ማሳያዎችን ይዟል፡፡
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
Repost from ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
⏳ 6 ቀን ብቻ ቀረው!!
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናትከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
Repost from ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ዕድሜሽ ሲገፋ ምርኩዝ ሆንሽ እንጂ ምርኩዝ አልያዝሽም ሺ ውበት እንጂ ሽበት አያውቅሽም!ወርቃማው ታሪካችን ሊወሳበት፤ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው ነገር ተመልሶ በክረምቱ መውጫ፣ በአዲሱ ዓመት መባቻ ለልጆቻችን እና ለእኛ ታላቅ ግብዣ አሰናድቷል።
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናትከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
Repost from ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው?
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናትከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!
አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው።
ሌላ እስራኤል የለም በቃ የድሮዎቹ እስራኤል እናንተ ራሳቸሁ ኢትዮጵያውያን ናቸው እያለ ነው።
