ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ... በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡

显示更多
5 240
订阅者
-524 小时
-147 天
-4030 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+25
在0个频道中
九月 '26
+37
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+39
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+38
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+40
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+40
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+44
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+58
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+58
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+58
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+96
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+78
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+101
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+67
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+61
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+60
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+99
在2个频道中
Get PRO
五月 '25
+98
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+108
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+97
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+115
在2个频道中
Get PRO
一月 '25
+113
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+125
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+164
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+91
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+124
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+269
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+296
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+267
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+194
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+313
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+365
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+936
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 567
在3个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 610
在1个频道中
Get PRO
十一月 '230
在1个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '230
在0个频道中
Get PRO
二月 '230
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+24
在0个频道中
Get PRO
十月 '220
在0个频道中
Get PRO
九月 '220
在0个频道中
Get PRO
八月 '220
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '220
在0个频道中
Get PRO
三月 '220
在0个频道中
Get PRO
二月 '220
在0个频道中
Get PRO
一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+8
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+18
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+8
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+16
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+26
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+30
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+19
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+468
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
21 十月+1
20 十月+1
19 十月+4
18 十月0
17 十月0
16 十月0
15 十月0
14 十月+3
13 十月+2
12 十月+1
11 十月0
10 十月+2
09 十月0
08 十月+1
07 十月0
06 十月0
05 十月+2
04 十月+4
03 十月+2
02 十月+2
01 十月0
频道帖子
🚌 ጉዞ ወደ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ታሪካዊውን ዐውደ ርዕይ የምንጎበኝበት የመጨረሻ ዕድል !! በመዝጊያ ሳምንቱ ላይ ተገኝታችሁ እንድትጎበኙ ነጻ የትራንስፖርት እድል አመቻችተናል! 📅 ቅዳሜ ጥቅምት
🚌 ጉዞ ወደ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
ታሪካዊውን ዐውደ ርዕይ የምንጎበኝበት የመጨረሻ ዕድል !! በመዝጊያ ሳምንቱ ላይ ተገኝታችሁ እንድትጎበኙ ነጻ የትራንስፖርት እድል አመቻችተናል!
📅 ቅዳሜ ጥቅምት 14       እሑድ ጥቅምት 15
🚏 የመነሻ ቦታዎች 📍 መገናኛ ተርሚናል 📍 ቃሊቲ ቶታል 📍 ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን 📍 አየር ጤና ተርሚናል 📍 ጀሞ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን 📍 ሜክሲኮ ተርሚናል 📍 ጦር ኃይሎች
⏰ የጠዋት መነሻ 2:00 ሰዓት       መመለሻ 6:00 ሰዓት
⏰ የከሰዐት መነሻ 7:00 ሰዓት       መመለሻ 12:00 ሰዓት
📝ለምዝገባ፦ ☎️ 0966767676 ☎️ 0944240000 🔗 ወይም ሊንኩን በመጫን ይመዝገቡ 👇 https://forms.gle/z8Vona1rB8ZNTV5H9 ሐመረ ብርሃን ጠቅላላ ማኅበር

2
https://youtu.be/dFP4CsRQrMk?si=cwlg-oMVuZenQrIZ የሚስጥራዊው ማህበረሰብ አባላት እለኛ ስለኢትዮጵያውያን ትክክለኛ ማንነት እና የዘር ግንድ፣ እውነተኛዎቹ የመጽሕፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉት እስራኤላውያን እንደሆንን በደንብ ያውቃሉ እኛ ግን ማን እንደነበር ረስተን እርስ በእርስ እንጠፋፋለን... እስኪ ቪዲዮውን ተመልከተቱት
763
3
‼️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት ‼️ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ለ1 ሳምንት ተራዝሟል!! እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ እንጠብቃችኋለን 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇
‼️ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት ‼️ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ዓውደ ርዕይ ለ1 ሳምንት ተራዝሟል!! እስከ መስከረም 10 በሆላንድ ፓርክ እንጠብቃችኋለን 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክ አድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
802
4
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዓውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ፡፡ ሐመረ ብርሃን ለወራት ሲያዘጋጀው የቆየው ይህ ዓውደ ርእይ በርካታ ጳጳሳት፣ የቤተ-ክርስቲያን መምህራን እንዲ+9
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዓውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ፡፡ ሐመረ ብርሃን ለወራት ሲያዘጋጀው የቆየው ይህ ዓውደ ርእይ በርካታ ጳጳሳት፣ የቤተ-ክርስቲያን መምህራን እንዲሁም የተለያዩ  የክብር እንግዶች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ በኢትዮጵያ የቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ የሚያተኩረው ዓውደ ርእይ ጦር ሀይሎች በሚገኘው ሆላንድ ፓርክ የተዘጋጀ ሲሆን ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይም ይሆናል፡፡ ዓውደ ርእዩ ለልጆችና ለቤተሰብ የተዘጋጀ ሲሆን በውስጡም የቤተክርስቲያኒቱን የዘመናት ታሪክ የሚያሳዩ ገጽታዎች፣ ልጆች ታሪክን በቀላሉ እንዲረዱ የሚያደርጉ እንዲሁም ለጎብኚ ሳቢ የሆኑ ማሳያዎችን ይዟል፡፡ ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
1 467
5
⏳ 6 ቀን ብቻ ቀረው!! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦን
⏳ 6 ቀን ብቻ ቀረው!! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu 📍ሆላንድ ፓርክአድራሻ 👇👇👇 https://maps.app.goo.gl/zHL3ZeXVNFWRV4dq6
1 585
6
ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ዕድሜሽ ሲገፋ ምርኩዝ ሆንሽ እንጂ ምርኩዝ አልያዝሽም ሺ ውበት እንጂ ሽበት አያውቅሽም! ወርቃማው ታሪካችን ሊወሳበት፤ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው
ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ዕድሜሽ ሲገፋ ምርኩዝ ሆንሽ እንጂ ምርኩዝ አልያዝሽም ሺ ውበት እንጂ ሽበት አያውቅሽም! ወርቃማው ታሪካችን ሊወሳበት፤ በልጆቻችን ልብ ሊጻፍበት ሐመረ ብርሃን ወደ ቀድሞው ነገር ተመልሶ በክረምቱ መውጫ፣ በአዲሱ ዓመት መባቻ ለልጆቻችን እና ለእኛ ታላቅ ግብዣ አሰናድቷል። የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!! 👇👇👇 https://tickets.hamereberhan.org/e/jewel-of-the-world-ethiopia-r2xu
1 429
7
የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው? የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋ
የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው? የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ በሆላንድ ፓርክ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ለተከታታይ 10 ቀናት ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!
1 586
8
https://share.google/aimode/K4tbmGu02sAEFtGbw ሙሉው ውይይት in English ለማንበብ
1 796
9
https://share.google/aimode/lEh5S4KE0q2TbWtvZ ሙሉው ውይይት በአማረኛ ለማንበብ
1 669
10
አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው። ሌላ እስ
አንድ ሰው በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ በነ ነጉሥ ዳዊት እና ሰሎሞን ጊዜ ሄዶ የሚያየው፣ የሚሰማው፣ የሚያሸተው፣ የሚመለከተው አለባበስ፣ አመጋገባቸው ሁሉ የአሁኖቹን የኢትዮጵያውያን ባህል ነው። ሌላ እስራኤል የለም በቃ የድሮዎቹ እስራኤል እናንተ ራሳቸሁ ኢትዮጵያውያን ናቸው እያለ ነው።
1 595
11
没有文字...
1 397
12
没有文字...
1 355
13
没有文字...
1 283
14
没有文字...
1 551
15
没有文字...
1 220
16
没有文字...
1 086
17
没有文字...
1 008
18
没有文字...
1 054
19
没有文字...
1 117
20
ጎኦግል ስለ ኢትዮጵያውያን ማንነት ምን ይላል?
1 115