𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ። በነፃ ለመማር (Frontend web development) 👉 t.me/abukiweb/615 አላማችን: 👉 t.me/abukiweb/88 ኮምፒዉተር ለመግዛት 👉 t.me/Abuki_Computer ዌብሳይት ለማሰራት፡ 👉 t.me/abukiweb/583 ለጥያቄና ለአስተያየት 👉 @Abukiweb_bot
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
Channel 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ (@abukiweb) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 029 subscribers, ranking 9 399 in the Technologies & Applications category and 2 620 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 029 subscribers.
According to the latest data from 01 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -151 over the last 30 days and by 4 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.99%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 9.37% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 2 864 views. Within the first day, a publication typically gains 1 220 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 25.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 02 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 02 October | +4 | |||
| 01 October | +11 |
| 2 | Nokia! ቆንጆ መካሪ👌
Nokia የተጠቀማችሁ ትዉልዶች አላትችሁ?🤔 | 1 115 |
| 3 | መልካም ጓደኛ እንምረጥ‼️ | 1 400 |
| 4 | ሀቅ ነዉ✅
@abukiweb | 1 554 |
| 5 | ጥንቃቄ ለወላጅ‼️
~
ልጅህን አጎብዘህ አስተምረህ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አግኝቶ ያለው ፈተና ከእስካሁኑ ይበልጣል:: በዙሪያዬ ያሉ የብዙ ሰዎችን ልጆች በዩኒቨርሲቲ ተበላሽተውባቸው አስተውያለሁ:: አንዲት ጎረቤታችን አለች:: አንድ ልጇን እንዴት ሆና እንዳሳደገችው እና በትምህርት ለውጥ እንዴት እንደጠበቀች ዛሬ ላይ እንዴት ተስፋ እንደቆረጠች ማየት ያማል:: ምንም ስላልተማረች ልጇን ማስጠናትም ይሁን ለአስጠኚ መክፈል ስለማትችል ትክክል ሲሠሩ ✔️ሲሳሳቱ ደግሞ ❌ እንደሚሰጣቸው ጠየቀች:: ምልክቶቹን አስጽፋ ይዛ ለየቻቸው:: ከዚያ የልጇን ደብተር እያወረደች ❌ ያመጣባቸውን እየጠየቀችው እና ትምህርት ቤት ሄዳ ከመምህራን ጋር እየተወያየች ማትሪክ ጥሩ ውጤት አመጣላት:: ከዚያ ክፍለሃገር ዩኒቨርሲቲ ተመደበ:: ከ1ኛ ዓመት ግን ማለፍ አልቻለም:: በሚገርም ፍጥነት ጢጥ (ዕፀ-ሲዖል) እንደ ሚግ ሳበ:: High እበራለሁ ሲል ሕይወቱን Flight mode ላይ አድርጎ ለሃጭ በለሃጭ ሆኖ ተዝረክርኮ ቀረ:: ልጆቻችሁን ዩኒቨርሲቲ የምትልኩ ልጆ ከፍተኛ ክትትል አድርጉ:: ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ በአጥራቸው ዙሪያ ምን እየተካሄደ እንደሆነ ማየት የግድ ይላቸዋል:: ትምህርቱ እንደሆን Gemini እና GPT እየሠሩት ስለሆነ የወጣቱ ጤናና ስነምግባር ላይ ያተኩሩ:: Gemini እና GPT የማይተኩት ይህንን ነው:: የብልሽት መሠረቱ ሀይስኩል ላይ ነው የሚጣለው:: በዚህ ዘመን ትዳሮች አይረጉም:: ብቸኛ የዓይን ማረፊያ ልጆች ናቸው:: በእኛ ዘመን ጎረቤትም ይሁን የጓደኛ ወላጅ እንደራስ ወላጅ ይፈራ ነበር:: ጎረቤቶች ቢኮረኩሙን ወላጆች እሰይ ነበር የሚሉት:: አንዱ ያንዱን ልጅ እየተቆጣጠረ አሳድጎኣል:: ሀሺ^ሻም ትውልድ እየበዛ ስለሆነ በያቅጣጫው ርብርብ ይፈልጋል:: ጭራሽ በኢለመንተሪ ደረጃ በጀላቲ ይነጅሱዋቸዋል የሚባልም ሰምቼ ገርሞኛል:: ዩኒቨርስቲዎች ግቢዎቻቸውን ዘወትር መፈተሽ አለባቸው:: ዩኒቨርሲቲዎች ግቢዎቻቸው ሰፋፊ ስለሆኑ የሚተክሉ ተማሪዎች እንዳሉ ሁላ ትናንትና ሰምቻለሁ።
copy | 1 687 |
| 6 | 5⃣0⃣0⃣0⃣
~
በቻናላችን ሽልማት ያለው አዲስ ቻሌንጅ እናዘጋጃለን አሸናፊዎች እንደሚከተለዉ እንሸልማለን👇
1ኛ ለወጣ በብር 2000! ብር።
2ኛ ለወጣ በብር 1500! ብር።
3ኛ ለወጣ በብር 1000! ብር።
4ኛ ለወጣ 500 ብር።
መሳተፍ ለሚፈልግ ሼር አርጉ!
||
እዚህ ይጠብቁን👇👇👇
t.me/Abuki_Computer | 1 573 |
| 7 | 5⃣0⃣0⃣0⃣
~
በቻናላችን ሽልማት ያለው አዲስ ቻሌንጅ እናዘጋጃለን አሸናፊዎች እንደሚከተለዉ እንሸልማለን👇
1ኛ ለወጣ በብር 2000! ብር።
2ኛ ለወጣ በብር 1500! ብር።
3ኛ ለወጣ በብር 1000! ብር።
4ኛ ለወጣ 500 ብር።
መሳተፍ ለሚፈልግ ሼር አርጉ!
||
t.me/Abuki_Computer | 1 |
| 8 | የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመማሪያ ግሩፕ ሊንክ እስከ ማታ እልክላችኃለሁ ጠብቁኝ ✅ | 1 592 |
| 9 | 1 ሰዓት ብቻ ቀረ!!! | 411 |
| 10 | 3 ሰዓት ብቻ ቀረ ምዝገዉ ሊጠናቀቅ!!!
ለመመዝነገብ👇👇
t.me/Abdulkerim_Dev/597 | 745 |
| 11 | ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሰዓታት ብቻ ቀርተዉታል!!!
ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇
t.me/Abdulkerim_Dev/597 | 1 325 |
| 12 | ትምህርት ተጀመረም አይደል? የክላስ መግቢያ ሰዓት እስኪደርስ አንድ የ highschool መምህር እውነተኛ ታሪክ ትዝ ስላለኝ እናውጋው።
📍የ Garfield High School 'ደካማ' ተማሪዎች
በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ የሚገኘው የጋርፊልድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (Garfield High School) ተማሪዎች፣ በአብዛኛው ከደሃና አናሳ ማህበረሰብ የተወጣጡ ነበሩ። በወቅቱ በህብረተሰቡ ዘንድ "ምንም የማይረቡ፣ የወደፊት ተስፋ የሌላቸው እና ደካማ" ተደርገው ይናቁ ነበር። በትምህርት ቤቱ በተለይ የሂሳብ ትምህርት አቀራረብ ዝቅተኛና ተማሪዎቹን ለትልቅ ደረጃ የሚያዘጋጅ አልነበረም።
📍 ሀይሜ ኤስካላንቴ (Jaime Escalante) እና ተአምራዊው ለውጥ
ወደዚህ ትምህርት ቤት የመጣው አዲስ የሒሳብ መምህር ሀይሜ ኤስካላንቴ ግን የሌሎችን ንቀት አልተቀበለም። የተማሪዎቹን እውነተኛ አቅም አይቷል! ተማሪዎቹን በታላቅ ፍቅር፣ ትዕግስት እና ጥብቅ ዲሲፕሊን ኮትኩቶ ማስተማር ጀመረ። የትምህርት ክፍለ-ጊዜዎችን በማራዘም፣ በበጋ ዕረፍት ጭምር በማስተማር እና ተማሪዎቹ በራሳቸው እንዲተማመኑ በማድረግ፣ ማንም ያላሰበውን ተዓምር ሠራ።
📍AP Calculus ምንድን ነው? ለምንስ ያስፈልጋል?
AP Calculus (Advanced Placement Calculus) በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የሚሰጥ፣ የኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ያለው የሂሳብ ትምህርትና ፈተና ነው። ይህንን ፈተና ማለፍ በጣም በጥቂቱ፡
- ተማሪዎች ወደ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች የመግባት እድላቸውን በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል።
- በኢንጂነሪንግ፣ በሳይንስና በቴክኖሎጂ መስኮች ስኬታማ ለመሆን ትልቅ መሠረት ይጥላል።
- ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ስኮላርሺፖችን ለማሸነፍ በእጅጉ ያግዛል።
ኤስካላንቴ እነዚህ የተናቁ ወጣቶች ይህንን ከባድ የኮሌጅ ደረጃ የ Calculus ፈተና እንዲወስዱ ሳይታክት አዘጋጃቸው። በስተመጨረሻም፣ ተማሪዎቹ በብሔራዊ ደረጃ የሚሰጠውን የ AP Calculus ፈተና በከፍተኛ ውጤት አልፈው መላውን አሜሪካ እና የትምህርት ባለስልጣናትን ለማስደመም በቅተዋል!
እና ምን ለማለት ነው?
ማንም ተማሪ "ደካማ" አይደለም። ተማሪዎችን የሚቀይረው የብልህነት ደረጃቸው ብቻ ሳይሆን ያገኙት ድጋፍ፣ እምነት እና ትክክለኛ መንገድ ነው። ፍላጎት ካለ የማይቻል ነገር የለም። የትምህርት ይዘት ብቻ ሳይሆን አንድ እውነተኛ መምህር የተማሪዎቹን የወደፊት ዕጣ ፈንታና ሙሉ ሕይወት የመቀየር ታላቅ ኃይል አለው።🔥
~
ከሐዉለት ገፅ ተነካክቶ የተወሰደ!
@abukiweb | 2 212 |
| 13 | ዛሬ የመጨረሻ ቀን‼️
||
7ኛዉ ዙር የFRONTEND WEB DEVELOPMENT Course ምዝገባ ሊጠናቀቅ ዛሬ ብቻ ቀራቹ‼️
ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇
t.me/Abdulkerim_Dev/597
ቻሌንጅ ለመሳተፍ👇
t.me/Abdulkerim_Dev/606
መማር ለሚፈልግ Share🟢 | 1 494 |
| 14 | እጅህ ላይ ምን አለ?
በጣም የሚገርመኝ አሏህ ሙሳን የጠየቀው ጥያቄ ነው። “ሙሳ ሆይ! ይህች በቀኝ እጅህ ያለችው ምንድናት?” ከሌለህ ነገር መነሳት አትችልም። ከህልም ዓለምህ ወደ ስራው ዓለምህ የሚያሸጋግርህ ነገር አሁን ያለህ ነገር ነው። ሙሳ እጅ ላይ የነበረው ብትር ነበር። የሚደገፍበት፣ ለፍየሎቹ ቅጠል የሚያረግፍበትና ሌሎች ጉዳዮችን የሚፈፅምበት። አንዳንድ የተፍሲር ሊቃውንት ምን እንደሚሉ ታውቃላችሁ? “አንዳንዴ አላህ ህይወትህ ውስጥ ተዓምር የሚሰራው እጅህ ላይ ባለው ነገር ነው። ለሙሳ በብትሩ ተዓምር እንዳሳየው ሁሉ።”
ባለህ ነገር ተንቀሳቀስ፣ ወደፊት ተራመድ !!
t.me/abdu_rheman_aman | 2 168 |
| 15 | 1 ቀን ብቻ ቀረ‼️
||
7ኛዉ ዙር የFRONTEND WEB DEVELOPMENT Course ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀረዉ‼️
ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇
t.me/Abdulkerim_Dev/597
ቻሌንጅ ለመሳተፍ👇
t.me/Abdulkerim_Dev/606
መማር ለሚፈልግ Share✅ | 702 |
| 16 | በነገራችን ላይ... እስከዛሬ ሌላ ስማረው የነበረውን ትምህርት ስላጠናቀቅኩ፣ የዚህ ዓመት ትልቁ እቅዴ ፍልስፍናን በፎርማል መንገድ መማር ነው። ለዘርፉ በማንበብ ረገድ አዲስ አይደለሁም፤ ከሀይስኩል ጀምሮ ንባቡና ክትትሉ ነበረኝ።
🖊 ለዚህም ብዬ ባለፈ ነሐሴ ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለPhD ፕሮግራም አፕላይ አድርጌ፣ የሪሰርች ፕሮፖዛሌንም ሴፕቴምበር ላይ አስገብቻለሁ።
የሪሰርቼ ርዕስ፦ «Borrowed Normativity: The Normative Bootstrapping Trilemma of
Agentic AI» የሚል ነው።
🔗 ይህንን ርዕስ የመረጥኩበት መሠረታዊ ምክንያት፤ አሁን ላይ ቴክኖሎጂው እስከዛሬ ከለመድነው ከቀላል ቻትቦትነት ወጥቶ ራሱን ችሎ የሆነ ግብ አስቀምጦ ውሳኔ ወደሚወስንበት Agentic AI ደረጃ እየተሸጋገረ በመሆኑ ነው። በዚህ የምርምር ሥራዬ የምሞግተው ዋናው የፍልስፍና ጥያቄ፡- «አንድ AI Agent ራሱን የቻለ ትክክለኛ ሞራላዊና ደንባዊ (Normative) መሠረት ሊኖረው ይችላል ወይስ ሁሌም ከሰው ልጆች ዳታ የተዋሰ (Borrowed) የሆነ ባዶ ጥላ ነው?» የሚለውን ነው። ማሽኑ የራሱን የሞራልና የእሴት ማዕቀፍ ከባዶ ራሱ ለማመንጨት (Bootstrap ለማድረግ) ሲሞክር የሚገጥመውን የማይፈታ ሦስትዮሽ የፍልስፍና አጣብቂኝ (Trilemma) በመበተን፤ ቴክኖሎጂው «የራሱ የሆነ የበላይ ሞራል፣ አዲስ እውነት ወይም ንቃተ-ህሊና ይፈጥራል» ብለው ለሚደነብሩ አካላት ፅንሰ-ሀሳባዊውን የማይቻልነት (Conceptual Impossibility) በአካዳሚክ ደረጃ ለማስረገጥ ነው። ባለፈ እንኳ ኤጀንቶች የራሳቸው ዓለም ፈጥረው ስለ ሰው ልጅ እየየመካከሩ ነው ተብሎ ሲተረክ አልሰማችሁም¿
እና ይህን ሪሰርች ሰሞኑን ኢንተርቪው አድርጌ ውጤቱን እየጠበቅኩ ነው። ፕሮፌሰሮቹ ጎበዞች ቢሆኑም፤ የፍልስፍናውን ጥያቄ ከAgentic AI ጋር አጣምሬ ማቅረቤ፣ ከለመዱት ባህላዊ የፍልስፍና መስመር ትንሽ ወጣ ስላልኩባቸው ግራ ሳይገቡ እንዳልቀሩ ተረድቻለሁ። በተለይ ትልልቅ ሰዎች እንኳን ስለ ኤጀንቲክ ኤአይ ኖርማል ቻትቦቱም ላይ ዘርፋቸው ሌላ ስለሆነ ቴክኒካሊ ከጀርናው ያለውን ብዙም አያውቁትም።
✅ ይህንን የማደርገው ግን ያለምክንያት አይደለም። የኔ ባክግራውንድ ቴክኖሎጂውንም ሆነ ፍልስፍናውን አጣምሮ የያዘ በመሆኑ፤ በሁለቱም ዘርፍ ሹብሃ ያለባቸው አንዳንድ ወጣቶች የሆነ የተለየና አዲስ እውነት ያገኙ እንዳይመስላቸው ለማሳየት ነው። እነርሱ ከኛ ተሽለው፣ አላህ የሰጣቸውን አዕምሮ ተጠቅመው ያገኙት፣ እኛ ያልገባን እውነት ያለ ስለሚመስላቸው ነው።
🖊 ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያና በኢንፎርማል ንባብ ያገኟትን ጥራዝ-ነጠቅ ፍልስፍና እና self-taught ሆነው፤ ስለ AI እና እምነት እያወሩ ራሳቸውንም ሌላውንም የሚያወናብዱት። እኔ ግን ጉዳዩን በኢንፎርማል ንባብ ብቻ ሳይሆን በፎርማል አካዳሚክ ደረጃ ገብቼበት፣
መሰረተ-ቢስነቱን በተጨባጭ ላስረዳችሁ እፈልጋለሁ – ቢኢዝኒ ረቢ።
ስለ AI ደግሞ... በዘርፉ ያለውን ነገር ተዉት፣ አብሽሩ!
በNLP ንዑስ ዘርፍ የጎግልን እና የሜታን ፔፐሮች beat ያደረገ፣ ተገምግሞ ያለቀለት ሞደል አለኝ። አንድ ቀን በዝርዝር አጋራችኋለሁ፤ ሶብር ብቻ¡ ያውም GPU በሌለበት ሁኔታ፣ ስንትና ስንት የባለ 1 ሚስት ገንዘቤን በዶላር አፍስሼ ከNVIDIA GPU
ኦንላይን እየተከራየሁ train አድርጌ¡
✅ ኢንሻ አላህ ነገም ሆነ በቀጣይ ቀናት ሁለቱን ዘርፎች (AI እና ፍልስፍናን) ከዐቂዳ አንጻር በዝርዝር ስሞግትና ስጽፍ ግራ እንዳይገባችሁ። እውነትን ከነጥልቀቱ፣ ቴክኖሎጂውንም ከነሚስጥሩ ተረድተን በዕውቀት እንነጋገራለን። ያው ቀድመን በፌስቡክና ቴሌግራም በ1 ትሪ ስለበላን፤ ስለማላውቀው ነገር የማወራ መስሏችሁ እንዳይውዠበዠብባችሁ ብዬ ነው ፍንጭ የምሰጣችሁ¡
በዚህ ረገድ ዋናውን ጽሑፌን በቅርቡ ኢንሻ አላህ አጋራችኋለሁ! ቢረዝምም ሃሳቡን ላለመቆራረጥ በአንድ ክፍል ነው የምፖስተው፣ በዚህ በሽታ የተጠቃና ይጠቅመኛል ያለ ያንብበው። የዚህ ሁሉ ክፍተት ሸሪዓን ተማሩ ስትባሉ አለመማራችሁ ነው።
ኢስላም የሚለውን ነገር በሚገባ ያላወቁ ሰዎች፤ ገና የፍልስፍና መጽሐፍ ይዘው ሊያነቡት መግለጥ ሲጀምሩ ነው አዕምሯቸው መሽከርከር የሚጀምረው!
ከዚያ ትንሽ እያነበቡ ሰዋዊ በሆነ መልኩ ጥያቄ ፈጣሪ ሃሳቦችን ሲያነቡ፤ በኢስላም መነፅር ከመመልከት ይልቅ «አሃ! እውነትም! አዎ! ይሄማ!…» እንደ ስፖንጅ ይመጣሉ። ማዳረቂያው የኢስላም ነፀብራቅ ቀድሞ ውስጣቸው የለማ! ከዚያ ሲጨርሱ ይነሱና «ተመራመሩ፣ አዕምሯችሁን አሰሩት፣ አትጠይቁ አትበሉን…» እያሉ በቢጤዎቻቸው ላይ ብዥታ ይነዛሉ!
🌸 አንዳንዱ በኖርማሉ ቀን ስለ ፕራይቬሲው ሳይጨነቅ ስለ ግል ማንነቱ የባጡን የቆጡን እንደ ሚስጥረኛ ከነ ቻትጂፒቲና ጀሚናይ ጋር ሲያወራ ይከርምና፤ ከቻት ሂስትሪው ተነስተው ስለርሱ ማንነት የሆነ ቀን ፐርሰናላይዝድ ሪስፖንስ ሲሰጡት «እንደት ስለኔ ይህን ማንነቴን ሊያውቁት ቻሉ?፣ እነዚህማ ሙዕጂዛ አላቸው…» እያለ የውስጥ አዋቂ ሊያደርጋቸው ምንም አይቀረው።
ለማንኛውም አላህ ይምራን ይምራቸው። ሸሪዓዊ ዕውቀት ላይ አተኩሩ፤ የመጣ የሄደው ኮተት ሰብሳቢ ሆናችሁ ጎርፍ እንዳይወስዳችሁ።
ወላጆችም ልጆቻችሁን ከወዲሁ መድረሳ አስተምሩ፣ መድረሳዎችና መሳጂዶችም ዘርፈ ብዙ ዕውቀትን በሚገባ በሚገባቸው ቋንቋ አስታጥቁ። ወደፊት ውሽንፍር እንዳይነካቸው!
||
t.me/MuradTadesse | 2 772 |
| 17 | 2 ቀን ብቻ ቀረ‼️
||
7ኛዉ ዙር የFRONTEND WEB DEVELOPMENT Course ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ቀረዉ‼️
ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇
t.me/Abdulkerim_Dev/597
ቻሌንጅ ለመሳተፍ👇
t.me/Abdulkerim_Dev/606
የጥያቄዎች መልስ👇
t.me/abukiweb/1085
መማር ለሚፈልግ Share✅ | 1 172 |
| 18 | ሶቅራጠስ እንዲህ ይላል፡-
ልጅ ሆኜ እያለሁ ጠዋት ጠዋት መነሳት አይሆንልኝም ነበር፣ እናቴ ጎበዝ ነጋዴ እንድሆን ስለምትፈልግ ይህን ባህሪዬን አትወድም ነበር፡፡
አንድ ቀን እንዲመክረኝ ብላ ወደ መምህሬ ይዛኝ ሄደች፡፡
መምህሬም፡
“ሶቅራጠስ፤ የሆነች አጭር ታሪክ እነግርሃለሁ፤ ከዚያ ምን እንደተማርክ ትነግረኛለህ ፡፡” አለኝ፡፡
እኔም
“እሺ” አልኩት፡፡
“ሁለት ወፎች ነበሩ፡፡ አንደኛው በጠዋት ተነሳና ብዙ ትላትሎችን አገኘ፣ ለራሱ በላ፤ ልጆቹንም አበላ፡፡ ሁለተኛው ደግሞ አርፍዶ ሲነሳ የሚበላዉን ነገር አላገኝም፡፡ ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን? ” አለኝ፡፡
እኔም “በጣም ማልደው የሚነሱ ትላትሎች በወፎች እንደሚበሉ ነው፡፡” አልኩት።
የሰዎች አዕምሮ የግንዛቤ ደረጃ አንድ አይደለም።
የምትጽፉትንና የምትናገሩትን ነገር እንዲህ ገልብጦ የሚያነብ ብዙ ሰው ስላለ አንዳንዴ በጥንቃቄ መናገር ጥሩ ነው፣ ከአንዳንድ ነገሮች ዝም ማለቱ አስፈላጊ ነው፡፡
በጠዋት ለተነሳችሁ ሁሉ
ሰባሐል ኸይር
መልካም ጁሙዓ
AAX | 2 947 |
| 19 | 4⃣ ቀን ቀረ ላልሰማችሁ ብቻ‼️
||
7ኛዉ ዙር የFRONTEND WEB DEVELOPMENT Course ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5ቀን ቀረዉ‼️
ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇
t.me/Abdulkerim_Dev/597
ቻሌንጅ ለመሳተፍ👇
t.me/Abdulkerim_Dev/606
የጥያቄዎች መልስ👇
t.me/abukiweb/1085
መማር ለሚፈልግ Share✅ | 1 351 |
| 20 | Tip-12
=====
Application and Motivation Letter ስትፅፉ AI አትጠቀሙ።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የቅጥር ሂደት ላይ ተቀጣሪዎች ከሚፈፅሟቸው ትላልቅ ስህተቶች ውስጥ አንዱ Application/Motivation Letter ለማዘጋጀት AI መጠቀማቸው ነው።
ይህ አይነቱን ስህተት በተደጋጋሚ ተቀጣሪዎች ጋር አየዋለሁ። ቀጣሪዎች የናንተ ፅሁፍ እንዳልሆነ በቀላሉ መለየት ይችላሉ። የAI መሆኑን ለማወቅ የተለያየ ሶፍትዌሮችንና ዌብሳይቶችን መጠቀም ይችላሉ። በፐርሰንት ያስቀምጥላቸዋል። የቃልና Grammar አጣጣሉንም አይተው በቀላሉ መረዳት ይችላሉ።
ቀጣሪዎች ይህንን የማይፈልጉበት ምክንያት ትክክለኛ ስሜታችሁንና የስራ ፍላጎታችሁን ከራሳችሁ መስማት/ማየት/ማንበብ ስለሚፈልጉ ነው። AI ስትጠቀሙ (እንደ ChatGPT ያሉት) የቃል አጠቃቀማቸው ከተለመደው ወጣ ያለ ወይም የተጋነነ ይሆንና የናንተን ፍላጎት ቅልብጭ አድርጎ መግለፅ አይችልም።
ለትምህርት ወደ ውጪ ስታመለክቱም በቻላችሁት አቅም AI ባትጠቀሙ ይመረጣል።
===
Halal Jobs
ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth | 3 356 |
