uz
Feedback
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️

𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️

Kanalga Telegram’da o‘tish

ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ። በነፃ ለመማር (Frontend web development) 👉 t.me/abukiweb/615 አላማችን: 👉  t.me/abukiweb/88 ኮምፒዉተር ለመግዛት 👉 t.me/Abuki_Computer ዌብሳይት ለማሰራት፡ 👉 t.me/abukiweb/583 ለጥያቄና ለአስተያየት 👉 @Abukiweb_bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ analitikasi

𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ (@abukiweb) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 614 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 9 299-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 488-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 614 obunachiga ega bo‘ldi.

16 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 163 ga, so‘nggi 24 soatda esa -7 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 20.03% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 10.84% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 727 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 476 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 28 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ። በነፃ ለመማር (Frontend web development) 👉 t.me/abukiweb/615 አላማችን: 👉  t.me/abukiweb/88 ኮምፒዉተር ለመግዛት 👉 t.me/Abuki_Computer ዌብሳይት ለማሰራት፡ 👉 t.me/abukiweb/583 ለጥያቄና ለአስተያየት 👉 @Abukiweb_bot

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 17 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 614
Obunachilar
-724 soatlar
-597 kunlar
+16330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+245
6 kanalda
Iyun '26
+102
10 kanalda
Get PRO
May '26
+412
16 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+695
22 kanalda
Get PRO
Mart '26
+17
7 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+24
11 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+52
11 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+1 295
22 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+188
18 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+185
9 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+1 453
39 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+503
4 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+1 062
26 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+1 472
21 kanalda
Get PRO
May '25
+447
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+1 654
40 kanalda
Get PRO
Mart '25
+386
7 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+1 143
8 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+630
8 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+4 695
4 kanalda
Get PRO
Noyabr '240
15 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+98
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
16 Iyul0
15 Iyul0
14 Iyul+1
13 Iyul0
12 Iyul0
11 Iyul+3
10 Iyul+6
09 Iyul+11
08 Iyul0
07 Iyul+16
06 Iyul+49
05 Iyul+22
04 Iyul+16
03 Iyul+30
02 Iyul+70
01 Iyul+21
Kanal postlari
● ማን ጋር ነው የምትውለው!? ~ የምንፈልገው ቦታ ለመድረስ መጀመሪያ መቅረብ ያለብን ያንን ቦታ የረገጡትን ሰዎች ነው። ነጋዴ መሆን የሚፈልግ ሰው ከስኬታማ ነጋዴዎች ጋር ካልዋለ፣ የንግዱን መንገድ
ማን ጋር ነው የምትውለው!? ~ የምንፈልገው ቦታ ለመድረስ መጀመሪያ መቅረብ ያለብን ያንን ቦታ የረገጡትን ሰዎች ነው። ነጋዴ መሆን የሚፈልግ ሰው ከስኬታማ ነጋዴዎች ጋር ካልዋለ፣ የንግዱን መንገድ በራሱ ፈተናና ስህተት ብቻ ለመማር መሞከሩ ዕድሜውንና ካፒታሉን ያባክንበታል። ከቀደሙት ጋር መዋል ግን በብዙ ልፋትና ዋጋ ተከፍሎበት የተገኘውን ዕውቀት በአቋራጭ ለመቅሰም ይረዳል። ስኬታማ ከሆኑ ነጋዴዎች ጋር መዋል ማለት የእነሱን የንግድ ስልት ብቻ መማር ማለት አይደለም፤ ይልቁንም ሳናውቀው አስተሳሰባችን መቃኘት ይጀምራል። ● በአካል የምንቀርባቸው ታላላቅ የንግድ ሰዎች በአቅራቢያችን ባይኖሩ እንኳ፣ መጻሕፍትና ፖድካስቶች ያንን ክፍተት ይሞሉታል። የእነሱን ድምፅ መስማትና የጻፉትን ማንበብ፣ በዓለም ዙሪያ ካሉ ቀዳሚ የቢዝነስ አእምሮዎች ጋር በየቀኑ እንደ መመከር ነው። ባጭሩ፣ የወደፊት ማንነታችን ዛሬ ከምንሰማቸው፣ ከምናነባቸውና አብረናቸው ከምንውላቸው ሰዎች አእምሮ የሚቀዳ ነው። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

2
Eye protection mode ~ አሁን አሁን አብዛኞቻችን ስልካችን ላይ የምናሳልፈው የጊዜ መጠን እየጨመረ መጥቷል። ታዲያ እጃችን ላይ ያለው ስልክ  ምንም ያክል በርካታ ጥቅም ቢኖረውም የተለያዩ ጉዳቶች አሉት። የጤና ጉዳትም ስልክ ከሚያመጣቸው ጉዳቶች አንዱ ነው። ይህንን ጉዳት ለመቀነስ አንዳንድ የስልክ አምራች ድርጅቶች Eye protection mode የተሰኘ feature ካስተዋወቁ ሰነባብተዋል። Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው። ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል።
1 575
3
እስቲ ተነሱ ስልኩን አስቀምጡት ... ውሃ ጠጡ ... ሻሂ አፍልታቹ አጣጥማቹ ጠጡ ... ከቤተሰቦቻቹ ጋር ሰብሰብ ብላቹ ስልክ የሌለበት ቡና ጠጡ ... መስገጃቹ ላይ ተቀምጣቹ ከጌታቹ ጋር አውጉ...አመሻሽ ላይ ግቢ ውስጥ የሆነ ጥግ ተቀምጣቹ አስተንትኑ (ለዚህ ማርጀት ግዴታ አይደለም)... ከምትወዷቸው ጓደኞቻቹ ጋር እየለፈለፋቹ ወክ አድርጉ... ቅሩ...አንብቡ ... ከታናናሾቻቹ ጋር ተጫወቱ... ስንበላ ስልክ፣ ስንዝናና ስልክ፣ ለቅሶ ላይ ስልክ፣ መስጂድ ውስጥ ስልክ፣ ከሰው ጋር ተቀምጠን ስልክ ... ብቻ social media ውስጥ ሰምጠን እንዳጠፋ እፈራለሁ
1 522
4
የOnline ስራ‼️
የOnline ስራ‼️
2 144
5
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
250
6
የቆጠብነውን ገንዘብ የምናባክንበት ዋና ዋና ምክንያቶች 1) ግልጽ ዓላማ ስለሌለን ነው! አዎ ወዳጄ! ዋናው ነገር ገንዘቡን ለምን ዓላማ እንደምትቆጥበው ማወቅህ ነው። የምትቆጥበውን ብር ምን ልትሰራበት አቅደሃል? እስኪ ወደ ኋላ ተመልሰን የልጅነት ትዝታችንን እናስታውስ፤ ዘመድ አዝማድ የሚሰጠንን 1፣ 2 ወይም 5 ብር እንቀበልና "እማዬ፣ ይህንን ብር አስቀምጪልኝ፤ 30 ብር ሲሞላ ኳስ እገዛበታለሁ" ብለን እናት ወይም አባታችን ጋር እናስቀምጥ ነበር። አያችሁ? ይህ እኮ ግልጽ ዕቅድ (Clear Plan) ነው! በመጨረሻም እንደምንም ብለን 20 ብር ከደረስን በኋላ፣ የቀረችውን አስሞልተን ወይም ለምነን የፈለግነውን ኳስ እንገዛለን። ግባችንን አሳካን ማለት ነው! ከአላህ ቀጥሎ በህይወታችን ላይ ግልጽ የሆነ ግብ መኖሩ የስኬት ሁሉ መሰረት ነው። ግብህ ምንድነው? ዓላማ ከሌለህ አትቆጥብም። ዓላማ ከሌለህ ወጥረህ አትሰራም። ዓላማ ከሌለህ ተስፋ ትቆርጣለህ። ዓላማ ከሌለህ ያገኘኸውን ሁሉ ታባክናለህ። ስለዚህ ስራ እያለህ ነገር ግን ከትላንት ማንነትህ የማትሻሻል ከሆነ፣ የመጀመሪያውና ዋናው ችግርህ ግልጽ ዓላማ የለህም ማለት ነው። ለማሳጠር ያህል፦ ገንዘብህ እንዳይባክንና በከንቱ እንዳይጠፋ ግልጽ የሆነ ዓላማ ይኑርህ። ምሳሌ፦ በአንድ ሚሊዮን ብር መኪና መግዛት ፈልገህ እጅህ ላይ ስድስት መቶ ሺህ ብር ቢኖር፣ አእምሮህ የሚያስበው ገና አራት መቶ ሺህ ብር እንደሚቀረው እንጂ ስድስት መቶ ሺህ ብር እንዳለው አይደለም። ለዛ እኮ ነው "ዓላማ ያለው ነጋዴ (ሁሌም ገና ለትልቅ ነገር ስለሚተጋ) ድሃ ነው" የሚባለው። እልሙ/እቀዱ፣ ወጥራችሁ ስሩ፣ ቆጥቡ፤ ከዚያም ኢንቨስት አድርጉት! ሌሎቹንም ምክንያቶችም እጽፋለሁ፣ ኢንሻአላህ። @abukiweb
2 500
7
አጣሁት የምትለው ልጅም ሆነ ንብረት ባለቤቱ አላህ ነው፤ ቢኖረኝ ብለህ የምትመኘው ሪዝቅ ካዝናው አላህ ዘንድ ነው፤ በድሎህና ጎድቶህ የሄደ ሰው የአላህ ባርያ ነው፣ ተሸክመህ የምትዞረውን ሀሳብ የሚጥልልህ አላህ ነው፣ ወደፊትህን ብትፈራው በአላህ እጅ ነው፣ መጨረሻህ ቢያሳስብህ አዋቂው አላህ ነው፣ ቢሰጠን ከሱ የሆነውን ነው፣ ቢከለክለንም የራሱን ነው፣ ቢያቆየን መብቱ ነው፣ ቢወስደንም ንብረቱ ነን። ያገኘነው፣ ያጣነው፣ የምንመኘው፣ የምንናፍቀው ሁሉ የሱ ነው፡፡ እኛ ራሣችን ከሱ ሆነን፣ ወደርሱም ሆነን አላህ ይጎዳናል ብለን ማሰብ ከባድ ነው፡፡ ምድር ላይ አስገኝቶን ያለ ልጅ፣ ያለ የሕይወት አጋር፣ ያለ ወገን ብቻችንንም ይተወናል ብሎ ማሰብ ኢማን ማጣት ይመስለኛል ፡፡ ድንግሏ መርየም ኸንድ ሳይቀርባት ወለደች፣ መሃኗ ሳራ በአላህ ይሁንታ ልጅ አገኘች፣ ነቢዩ ዘከርያ ማምሻ ዕድሜው ላይ አላህ ብቻዉን አልተተወም፣ ነቢዩ ዒሳ አንቀልባ ዉስጥ ሆነው ተናገሩ፣  መቶ ዓመት በላይ በዋሻው የተኙ ወጣቶች ከእንቅልፍ ነቁ፣ አላህም ለነቢ ሙሳ ባህርን ከፈለ፣ እሣትም ነቢዩ ኢብራሂምን እንዳታቃጥል አደረገ፣ ነቢ አዩብ በዓመታት በሽታ ወድቀው አልጋ ላይ አልቀሩም፣ ዓሳ ነባሪ ነቢ ዩኑስን ዉጦ አላስቀረም፣ ነቢ ሙሐመድ ከምንም ተነስተው ዓለምን አበሩ፡፡ እናም ወዳጄ በአላህ ላይ እምነትህን ሰፋ አድርግ፣ በአምላክህ ላይ ትልቅ የቂን ይኑርህ፣ ወደዚህ ምድር ባመጣህ ጌታ ላይ ክፉ አትጠርጥር ፣ ዉስጥህን በጥሩ ሀሳቦች ገንባ፣ ኢማንህንም ከፍ አደርግ፣ እሱ ከሻው የማይሆን ነገር የለም፡፡ አልሙ ተስፋ አትቁረጡ፣ ተጓዙ በጠዋት አትድከሙ፣ ሰባሐል ኸይር ከሰባሐል ኸይር መጽሐፍ
2 433
8
ብዙ ሰዎች የ Python full course እንዳዘጋጀን ያላወቃችሁ አላችሁ። የ 8 ሰዓት ሙሉ ኮርስ ዩቱብ ቻናላችን ላይ አለላችሁ። ብዙዎች የተማሩበትና የወደዱት ነው። በተለይ ለ ፕሮግራሚንግ አዲስ
ብዙ ሰዎች የ Python full course እንዳዘጋጀን ያላወቃችሁ አላችሁ። የ 8 ሰዓት ሙሉ ኮርስ ዩቱብ ቻናላችን ላይ አለላችሁ። ብዙዎች የተማሩበትና የወደዱት ነው። በተለይ ለ ፕሮግራሚንግ አዲስ የሆናችሁ በዚህ ኮርስ ብትጀምሩ አሪፍ ነው። Go check it. Link : https://youtu.be/VZKNq5xHP-4?si=sAYnbNYXS3Npmp0i
2 073
9
ሁሉም  Normal  የሚሆንበት ግዜ ይመጣል። አግኝቶ ማጣት Normal ወዶ መለየት Normal ከፍ ዝቅ ማለት Normal የሰዉ ክፋቱ Normal ሞት Normal ማግባት Normal መፋታት Normal በሀሳብ መሄድ Noraml ዒድ በዓል Normal ለምንድነዉ?አላህ ይወቀዉ አብዛኛዉ ሰዉ ይህን ስሜት ሲሰማዉ አስተዉላለሁ። ብቻ በጣም የሚገርሙ፣ የሚያስደስቱ ና የሚያሳዝኑ ነገሮች Normal  እየሆኑ  ይመጣሉ!! ያስፈራል፤ ግን መፍራት ራሱ Noraml ነዉ። አስተዉላችኃል?🤔
446
10
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕ
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam
1 868
11
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕ
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam
1
12
Matn yo'q...
2 545
13
ብር እቆጥባለሁ ብዬ የተወሰነ ካስቀመጥኩ በኃላ መልሼ አባክነዋለሁ ወንድሜ ምን ትመክረኛለህ? መልስ፦✍️
2 532
14
የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት? በሚል ርዕስ ቲክቶክ ላይ የቀረበ አዲስ ሙሐደራ ነው። በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሐፊዘሁላህ
3 370
15
ከማንም ምንም አለመጠበቅ ከአንገት እንጂ ከአንጀት የሚያወራ ቁምነገረኛ ሰው በጠፋበት በዚህ ዘመን፤ ካንተ ጋር ቃል ገብቶ ዘወር ብሎ ከሌላ ጋር የሚደራደር በሞላበት በዚህ መጣሁ ብሎ ቀረሁ እኮ ማለት እጅግ ተራ ነገር በሆነበት በዚህ ወቅት፤ ብቻ በአጠቃላይ መልካም እሴቶች እየተሸረሸሩ ባሉበት ዘመን ሕይወታችሁን ቀጥ አድርጋችሁ ለራሣችሁ ኑሩ እንጂ ወደ ሰዎች ብዙ አትመልከቱ፡፡ ማንንም አትጠብቁ፤ ከማንም አትጠብቁ። ብዙዎቻችን ወደኋላ ያስቀረን መጠበቅ ነው፡፡ መጠበቅ ያደኅያል፣ መጠበቅ ከሰው ያስከጅላል፣ መጠበቅ አላህን ያስረሳል፣ መጠበቅ ያሰንፋል፣ ልብን ያንጠለጥላል፣ ሞራልን ይሰብራል ... አንዳንድ ጊዜ መጠበቅ መልካም ቢሆንም ግና ፍፁም በሆነ መልኩ ሰው ላይ በመደገፍ መሆን የለበትም። ነብዩ ዩሱፍ ዐ.ሰ. ለአላህ አደራህን አምላኬ ማለት የነበረባቸዉን ነገርእረስተው ከእስር ለተፈታው ባልደረባቸው እንዳትረሳኝ አሉት፡፡ ግና እሱ ጉዳያቸዉን ረሳ፡፡ አላህ ግን አልረሣቸዉም። አባታችን ሊሞትልን ነው ብለው የአባታቸውን ሀብት ለመውረስ ሲጠብቁ ስንቶች ድሆች ሆነው ሞተዋል! ያገባኛል / ታገባኛለች ብለው ሲጠብቁ ስንቶች ተከዳን ብለው እሪ ብለዋል፡፡ በርግጠኝነት መጠበቅና _ በርሱ ላይ እራሣችንን ልንጥል የምንችለው አምላካችንን አላህን (ሱ.ወ.) ብቻ ነው፡፡ እሠጣለሁ ብሎ ቃሉን የማያጥፍ፣ እመጣለሁ ብሎ የማይቀር ከርሱ ወዲያ ማን አለ!!። ©ABX
3 403
16
Matn yo'q...
2 882
17
አደገኛው ገዳይ ~ በቅርብ ጊዜ ከተገኙት ፈጠራዎች ሁሉ የሞባይልን ያህል ትልቅ ተፅእኖ የፈጠረ ይኖርይሆን! ፡፡ ሞባይልና ኢንተርኔት ዐይናችን እያየ ስንቱን ነገር ከጨዋታ ዉጪ አደረጉት፣ ስንቱን አባረሩ፣ ስንቱንስ ገደሉት፣ ስንቱን አስረሱት!! .. ሞባይል ... የቤት ስልከን ገደለ፣ ቴሌቭዥንን ገደለ፣ ኪታብን ገደለ፣ ሬዲዮን ገደለ፣ ደብዳቤን ገደለ፣ ካሜራን ገደለ፣ ሰዓትን ገደለ፣ ካሌንደርን ገደለ፣ የእጅ ባትሪን ገደለ፣ ኮምፒዩተርን ገደለ፣ ሲዲን ገደለ፣ ማስታወሻን ገደለ፣ እስከሪብቶ ደብተርን ገደለ፣ ጋዜጦችንና መፃሕፍትን እና መጽሄቶችን ገደለ፣ ከዚህም በላይ ደግሞ እኛን ገደለ .... ሞባይልና ሶሻል ሚዲያው የቤተሰብ ትስስርን ገደለ፣ የልጆች ጊዜን፣ ባህሪያቸዉንና ሥነምግባራቸዉን ገደለ፣ ትምህርትን ገደለ፣ የሰዎች ዓላማን ገደለ፣ ስብሰባችንን ገደለ፣ የልብ ለልብ ወሬያችንን ገደለ፣ ሹራችንን ገደለ፣ ማህበራዊ ኑሯችንን ገደለ፣ ፍቅርን ገደለ፣ ትዳርን ገደለ፣ መልካም እሴታችንን ገደለ፣ መንፈሳዊታችንን ገደለ፣ ሞራላችን ገደለ፣ ሥነምግባራችንን ገደለ፣ የቤተሰብ ከብርን ገደለ ……….. :: ከዚያም አልፎ ዐይናችንን ገደለ፣ እንቅልፋችንን ገደለ፣ አዕምሯችንን ገደለ፣ የፊት ቆዳችንን ገደለ፣ ጀርባችንን ገደለ፣ አንገታችንን ገደለ፣ ትኩረታችንን ገደለ፣ ጤናችንን ገደለ.... ከሁሉ በላይ ደግሞ ጊዜያችንን ገደለ ... በሥርዓትና በአግባቡ ካልተጠቀምንበት ገና ብዙ ነገራችንን ይገድላል፣ መጪዉን ትውልድ እርባና ቢስ ሊያደርገው ሁሉ ይችላል፡፡ የምር ያስፈራል፡፡ ስለዚህ ከዚህ ጠቃሚ ቢሆንም ገዳይ ከሆነ ነገር በእጅጉ ተጠንቀቁ፡፡ ለልጆቻችሁም በብዙ አስቡ፡፡ ሞባይል ልጆቻችሁን እንዳይገድል፣ ጊዜያችሁን እንዳይገድል፣ ትኩረታችሁን _ እንዳይገድል፣ ጤናችሁን እንዳይገድል፣ ትልቁን ዓላማችሁን እንዳይገድል በጥንቃቄ ተጠቀሙበት፡፡ የሰው ልጅ በነገው የቂያማ ቀን አላህ ከሠጠው ጊዜና ዕድሜ ጥያቄ አለበት፡፡ በምን እንዳጠፋዉና ምን ላይ እንዳዋለው ይጠየቃል፡፡ እንዲሁ ሰው በቤተሰቡ ጉዳይ ጥያቄ አለበት፡፡ ጥፋታቸው ያጠፋዋል፤ ልማታቸው ለስኬት ያበቃዋል፡፡ ===== ከሶባሐል ኸይር መፅሀፍ የተወሰደ! @abukiweb
3 171
18
በጣም ቆንጆ ላፕቶፖች ገብተዋል ዋጋቸዉም አሪፍ ነው።ሳያልቅባችሁ እዘዙኝ ⌨️🔥 Lenovo ThinkPad T14s 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abuki_Computer/715?single
3 230
19
መልካም አከራይ ያለዉ ተከራይ ቤት ሳይሰራ ይሞታል!! ይባላል። ~ ምቾት ለእድገት ፀር ነዉ!!!
2 919
20
ያላያችሁት እዩት❗️ ~ ሰበቡን አድርሱ!!!
799