𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ። በነፃ ለመማር (Frontend web development) 👉 t.me/abukiweb/615 አላማችን: 👉 t.me/abukiweb/88 ኮምፒዉተር ለመግዛት 👉 t.me/Abuki_Computer ዌብሳይት ለማሰራት፡ 👉 t.me/abukiweb/583 ለጥያቄና ለአስተያየት 👉 @Abukiweb_bot
显示更多📈 Telegram 频道 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ 的分析概览
频道 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ (@abukiweb) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 867 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 9 773,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 722 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 867 名订阅者。
根据 22 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -139,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.35% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 160 次浏览,首日通常累积 1 333 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 40。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 23 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 23 十月 | 0 | |||
| 22 十月 | 0 | |||
| 21 十月 | +2 | |||
| 20 十月 | 0 | |||
| 19 十月 | +1 | |||
| 18 十月 | 0 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | +4 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | 0 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | 0 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | +2 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | +2 | |||
| 02 十月 | +4 | |||
| 01 十月 | +11 |
| 2 | በ2019 ዓ.ም. ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም. የሬሜዲያል ትምህርት ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች፣ የምዝገባና የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 16 እና 17 መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል።
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ (AUMSJ) ሙስሊም ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን ለመቀበል ዝግጅት ላይ ይገኛል። ከመምጣታችሁ በፊትም ሆነ በምዝገባችሁ ቀን የሚያስፈልጋችሁን መረጃ ለማግኘት ከታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ።
#HACHALU HUNDESA CAMPUS(Natural Science)
1,ሙሐመድአረብ አህመድ 📞 0904190352
2.ከይራዲን ሁሴን 📞 0912194248
#Main Campus(Social Science)
📞 ሙሳ ኢብራሂም — 0917544231
📞 ሰላሃዲን እድሪስ — +251920912286
📞 ጀማል ዓሊ — +251918934445
ከእህቶቻችን ጋር ለመገናኘት @AUMSJ_MR ላይ መልዕክት መላክ ወይም በ0920912286 መደወል ትችላላችሁ።
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ (AUMSJ) የመምጣታችሁን ቀን በታላቅ ጉጉትና ደስታ እየጠበቀ ይገኛል።
🕌AMBO UNIVERSITY MUSLIM STUDENT'S UNION
#Share #Share ለምታውቋቸው ሰዎች ያጋሩ!!! | 746 |
| 3 | ከጋጥ ወጥ ወንዶች ለከፋ ለመራቅ ፕሮፋይል ላይ "ያገባች" ወይም "አግብቻለሁ" ብለው የሚፅፉ እህቶች ይደንቁኛል ፤ ግና ምን ያደርጋል በዚህ በተበላሸ ማህበረሰብ ውስጥ አይደለም አግብቻለሁ ፤ "ሞቻለሁ" ብለሽ ብትፅፊ "የዓለም ውቢቷ ጀናዛ ሰላም ነሽ?" ብሎ የሚለክፍሽ አይጠፋምና አደራሽን ሰብረኛ ሁኚ።
t.me/abdu_rheman_aman | 1 422 |
| 4 | ኑሮ ሲያስገድድህ ህግ ትሽራለህ😁 | 1 890 |
| 5 | ባነር ብሎ ዝም😄 | 1 800 |
| 6 | የሰው ሐቅ... | 1 833 |
| 7 | አልሐምዱሊላህ🤲
ባለፈዉ ለመስጅዱ በሰደቃችሁት ብር ከቤቱ መስሪያ ከተረፈዉ ብር ላይ ሶላር፣ምንጣፎችና ቁርዓኖች ገዝቼ በስማችሁ ልኬላችኃለሁ።አላህ ባወጣችሁት ይተካላችሁ።በቃሌ መሰረት በአባቶች ዱዓ አስደርግላችኃለሁ።
እና መስጅዱ ከተሰራ በኃላ ፎቶ አሳያችኃለሁ ኢንሻአላህ✋
ለትብብራችሁ በድጋሚ ጀዛኩሙላህ ኸይረን🙏 | 1 965 |
| 8 | የነፃ ስኮላርሽፕ ኮርሱ ለማግኘት
~
ለግራፊክስ ዲዛይን ያላችሁን ዝንባሌ/ፍላጎት በደንብ የሚገልፅ ፅሁፍ፣፣ያላችሁ የትምህርት ደረጃ፣፣ ከሌሎች የበለጠ ለምን ለናንተ እንደሚገባ አስረዱ!፣፣ሙሉ ስምና ፆታ! ፅፋችሁ በዚህ የgmail አካዉንት
👉 telwincont@gmail.com አፕላይ አርጉ!
አሪፍ የሆኑትን ሶስት ሰዎች መርጠዉ በነፃ የሚያስተምሩ ይሆናል!
እድላችሁ ሞክሩ መማር ለሚፈልግ ሼር አርጉት!
የምትማሩት ይህ ነዉ👉
t.me/abukiweb/2463
👉 @abukiweb | 2 131 |
| 9 | ሁለት ተቃራኒ አኗኗር፦
አንዳንዱ ከስራ ብዛት በእሁድም በማታ ይሰራል
አንዳንዱ ደሞ ከወር እስከ ወር ከአመት እስከ አመት ያለ ስራ ይቀመጣል!!
ምንድነዉ እየተፈጠረ ያለዉ?
ብቻ መፍረድ እንደመኖር ቀላል አይደለምና ከሁሉም የሚያሳዝኑኝ ግን በቂ Energy እያላቸዉ እድል ያላገኙ ወጣቶች ማየት ነዉ!!
@abukiweb | 2 050 |
| 10 | ለ3 ሰዉ ነፃ የተሟላ የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ እድል ስላለ የምታመለክቱበት ሊንክ እሰጣችኃለሁ ጠብቁኝ!!
@abukiweb | 2 272 |
| 11 | 🎉 2nd Round Registration is Now Open! | 2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል!
🖋 Telwin Design Camp | የተሟላ የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ
🔥 እስከ ጥቅምት 15 ብቻ የሚቆይ 25% ቅናሽ!
✔10 Weeks
✔30 Session
✔30+ Training Hours
🎨 ከመሰረታዊ የግራፊክ ዲዛይን ፅንሰ ሃሳብ ትምህርቶች አንስቶ የተሟላ የ Logo & Brand Identity ፕሮጀክቶችን የምንሰራበት ፣ ስራ ላይ የሚውል ክህሎትን የምንታጠቅበትና የሚታይ ለውጥን የምናመጣበት ኮርስ!
📅 ምዝገባው እስከ ጥቅምት 22 ድረስ ይቆያል የ 25% ቅናሹ ጥቅምት 15 ላይ ያበቃል!
📃 ለመመዝገብና የኮርሱን ዝርዝር ይዘቶች ለመመልከት ዌብሳይቱን ተጠቀሙ ፤ ስለ ኮርሱ ማወቅ የምትፈልጓቸውን ነገሮች በሙሉ ዌብሳይቱ ላይ ታገኛላችሁ።
➡️ telwincreative.com
📥 ተጨማሪ ጥያቄዎች ካሏችሁ በ @TelwinConnect ላይ አናግሩኝ | 2 252 |
| 12 | <<በቤት ኪራይ ተሰቃየን:: መሄጃ አጣን:: እሺ መሬት ስጡን:: አዲሱ ትውልድ የት እንግባ>> እያለች ታለቅሳለች:: ይህ የሚሊዮኖች ኢትዮጵያውያን ጥያቄ ነው:: 1968 ላይ መሬት ላራሹ ተብሎ አዋጅ ታውጆ ትውልዱ መሬት አገኘ:: ከዚያ ወዲህ መሬት የሚባል ነገር አልተሰጠም:: መንግሥት መሬትን የሚያህል ሀብት አንቆ ይዞ ሊደባ^ደብ የሚሄደው የግለሰብ አከራዮች ጋር ነው:: መንግሥት ብር, መሬት, ቀረጥ, ሕግ ሁላ ይዞ ያልቻለውን መንግሥታዊ ሪል ኢስቴት ማለትም ኮንዶሚኒየም ሳይሰጥ... የግል አልሚዎች ካላሟላችሁ ይላል:: መንግሥት መሬትን በአግባቡ ማደል ሲገባው በሊዝ ያከራያል:: ትውልዱ ይሰቃያል:: ቢቸግራቸው ተሰደው ለፍተው መጥተው የወጠሩትንም ላስቲክ ያፈርሱባቸዋል:: መንግሥት መሬት ይስጥ, ኮንዶሚኒየም ይገንባ, የግሎችም የተረፈውን ይሸፍኑ:: በዋለ ባደረ ቁጥር ትውልዱ እየጨመረ የቤት ግንባታ ባለበት ቆሞ ወይም ቀንሶ እንዴት ሊጣጣም ይችላል? መጠለያ መሠረታዊ ፍላጎት ስለሆነ ወደድንም ጠላንም አብዮት ያስነሳል:: ምግብ መሠረታዊ ስለሆነ አብዮት ያስነሳል::
© | 2 069 |
| 13 | በጠዋት የያዝከውን መልካም መንገድ ማታ ድረስ ካልለቀቅክ፣
በልጅነት ያደግበትን ሥነምግባር በሽምግልና ዕድሜህም ፀንተህ ከያዝክ፣
ምድር ላይ የኖርክበትን ትክክለኝ ዲን መቃብርም ይዘህ ከገባክ ….
ያኔ በርግጥም ፀናህ፣ በረታህ፣ ታደልክ፣ ጎበዝክ ፡፡
"ኢስቲቃማ" ማለት
ካመኑ በኋላ አለመጠራጠር፤
ከያዙ በኋላ አለመልቀቅ፤
ሣይዘናጉ መበርታት፤
ሣይንሸራተቱ መርጋት፤
ወደ ኋላ ሣይመለከቱ መጓዝ፣
አላህን (ሱ.ወ.) እስኪሚገናኙበት ቀን ድረስም ከአምልኮው አለመታከትና አለመስነፍ ነው፡፡
አላህ ፅናቱን ይስጠን
መሳአል ኸይር
ABX | 2 261 |
| 14 | السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
ለአድስ ገቢ ተማሪዎች
ወደ #ባህር_ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ #fresh ተማሪዎች መግቢያችሁ ነገ ማለትም ከ09-10/2/2019 መሆኑ ይታወቃል።
እናም እንኳን ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ወደ ሰለፍይ ጀማዓችን በሰላም መጣችሁ እያልን...
ማንኛውንም information ለመጠየቅ እና ወደ ግቢ ስትደርሱ እንዲንቀበላችሁ ከታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች በመደወል እኛን ማግኘት ትችላላችሁ:-
gish abay campus(#ግሽ_አባይ) ለተመደባችሁ:-
➢kamil hussein
📲 0984991126 📞
➢muhammed
📲 0946170611 📞
➢miftah
📲 0982015897 📞
➢muaz
📲 0978688758 📞
selam campus(#ሰላም) ለተመደባችሁ:-
➢abderehman
📲 0927569576 📞
➢muhammed
📲 0980232224 📞
➢anwar
📲 0927383211 📞
➢nureyn
📲 0969626588 📞
WELCOME TO BAHIR DAR UNIVERSITY
የባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ጀማዓ
🔗ቴሌግራም ቻናል:-
@BDU_Selefiyah_Students
@BDU_Selefiyah_Students | 1 641 |
| 15 | ነፃ ነው‼️
በእስልምና ጉዳዮች እና የሌሎች አጠቃላይ ነገሮች ላይ ጥያቄና ምክር ትፈልጋላችሁ?
እንደ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ባሉ የዕውቀት ባለቤቶች ምክርና መልስ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።
🔹 ዒባዳና ዐቂዳ
🔹 ቁርኣንና ሐዲሥ
🔹 ቤተሰብና ጋብቻ
🔹 የግል ምክርና ሌሎች ጉዳዮች
ጥያቄያችሁን እዚህ አቅርቡ፦
👇 https://sileqelbachin1.com/ask-question
ለሌሎችም ያጋሩ!📲 | 2 738 |
| 16 | ~ ቲክቶክ ማየት ይብቃ
ቲክቶክ የሚባለው የጊዜ ቫይረስ
ክልክል አያላምድህ ናማ ተመለስ
ቶሎ ተወውና ወደ ህይወት ፈውስ
ክሩ ሳይበጠስ ሳይወጣ እስትንፋስ
የዘመኑ አርበኛ ይባላል ቲክቶከር
ዘመነ ጊዜውን ሳይወጣ ከመንደር
መርሁ ጠፍቶበት የህይወቱ ቀመር
ናላው ሲዞር ያድራል በላይክና ሸር
ችላ ብሏል በጣም ከዓዛበል ቀብር
ንግድ ነው ይልሃል ይህን መወናገር
ጊዜን በማቃጠል በፊልም በሙዚቃ
ዜናን በመተንተን በውሸት እንባ ሲቃ
ገለባ ሁኖ መቅለል ለማንም ድለቃ
ዳይ በለውና አቁም ይህንን እቃቃ
ይበል ቀና አንገትህ ቲክቶክ ማየት ይብቃ
የግጥሙን የመጀመሪያ ፊደሎች
በትኩረት አንብባቸውማ ወደታች
=
t.me/Abu_lmran_Alaseriy | 2 856 |
| 17 | ህይወት ልክ እንደ ሂሳብ ናት።
ጥሩ ሂሳብ አዋቂ ማለት ካልኩለስ በደንብ ያወቀ ነው። ስለ ዴሪቬቲቭ፣ ዲፈረንሻል እና ኢንተግራል ካልኩለስ ስታውቅ ትንንሹን ለውጥና ጭማሪ ተሰባስቦ ምን እንደሚፈጥር ትረዳለህ፣ ትንንሽ ለውጥን አትንቅም፣ የለውጡ ፍጥነትንም ታውቃለህ።
ኑሮም ያው ነው። ጥሩ የኑሮ አዋቂ ለውጥ የት ጋ እንዳለ ያውቃል፣ የለውጡን ፍጥነት ይረዳል፣ ለውጡ ቀስ በቀስ ሄዶ መቼ ምን እንደሚፈጥር ይገነዘብና ያንን ተስፋ በእርግጠኝነት ተማምኖ በትጋት ይሠራል።
ሂሳብ ካልገባህ ኑሮ አይገባህም። ሂሳብ ገባህ ማለት ግን ኑሮ ገባህ ማለት አይደለም።
ነገሩ የሚገባህ ስታዛምዳቸው ነው።
ሂሳብና ኑሮን በፍቅር ያዛመደ አለፈለት!
© | 2 471 |
| 18 | ይቆጥቡ ይሸለሙ❌
ያላችሁን ኢንቨስት አርጉ✅
ወለድም፣ ሽልማትም፣ ለእድገት መሰረት አይደሉም። ዋናዉ ነገር ቢዝነስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ነዉ። ካልኾሆ ነገ ሊጨምሩ የሚችሉ asset/ንብረት መግዛት ነዉ!!! | 2 509 |
| 19 | بسم الله اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
ከማርያም ሰፈር 1ኛና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ! በትምህርት ቤታችን ውስጥ በሂጃብ ምክንያት በሚደርሱ በደሎች ዙርያ ድምጽ ትሆኑን ዘንድ መጠየቅን ይመለከታል!
ውድና የተከበራችሁ የሀገራችን ተጽኖ ፈጣሪ ወንድም እና እህቶች፡ በድሬደዋ ከተማ በሚገኘው የማርያም ሰፈር አንደኛና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምንማር ሙስሊም ተማሪዎች በሂጃብ ምክንያት የተለያዩ መብት ጥሰቶች እና ድምበር ማለፎችን ስናስተናግድ የቆየን ሲሆን ችግሩ በጊዜ ሂደት እየከረረ ኒቃብን ከማስወለቅ ማስክ፣ ጓንት፣ ካልሲ እና የመሳሰሉትን የሙስሊም ሴት ሂጃብ 1 ክፍል የሆኑትን ልብሶች በሙሉ እስከመከልከል ተደርሷል:: ለጤና ጥበቃ የሚሆን ተራ ማክስ እና ሻሽ እንኳ የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በምንም መልኩ የማይጥስ ሆኖ ሳለ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር እና አስተማሪዎች በየቀኑ በግዴታ እያስፈረሙ ከትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ እያባረሩን አለፍ ሲልም የመማታትና ጉልበትን በመጠቀም ላይ ይገኛሉ። በዚህም ምክንያት የዘንድሮ ትምህርታችን ሙሉ በሙሉ እየተስተጓጎለብን ይገኛል።
ጉዳዩን ለድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት (መጅሊስ) እና ለትምህርት ቢሮ ዋና ኃላፊዎች ለማሳወቅ ጥረት ብናደርግም ለውጥ ማስገኘት ስላልቻለ፣ መፍትሄ ይመጣ ዘንድ ጥያቄያችንን ጥያቄያችሁ አድርጋችሁ የበኩላቹን አማና ትወጡ ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን። | 2 551 |
| 20 | አባይ ተገድቦ ሲያልቅ፣ መብራት አዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን የተወለድኩበትን ገጠር ጭምር ያዳርሳል ብዬ አስቤ ነበር!
አሁን ግን በመብራት መቋረጥ ምክንያት የከሰል ዋጋ ጣራ ነካ። የመብራት ክፍያም እንዲሁ እጥፍ ሆነ!
አሁን ከኤርትራ ጋር ተዋግተን አሰብን እንወስዳለን የሚል ሰው፣ ወደብ ካገኘን በኋላ አንራብም፣ አንጠማም፣ ምንም ችግር አይገጥመንም ብሎ የሚያስብ ይመስላል።
አትሳሳቱ! ሰላምና መልካም አስተዳደር ካሉ፣ ያለን ሀብት በቂ ሊሆን ይችላል።
እውነት ነው፤ የባህር በር ለአንዲት ሉዓላዊት ሀገር ወሳኝና አስፈላጊ ነው። ግን ሰላም ከሌለ፣ ያለን ሀብትም ሆነ የምናገኘው ተጨማሪ እድል የሚያመጣው ውጤት ውስን ይሆናል።
ኤርትራ ትንሽ ሀገር ስለሆነች በቀላሉ እናሸንፋለን ብላችሁ አትገምቱ። የአሜሪካና ኢራንን ግጭት አይተናል። የሩሲያና ዩክሬንን ጦርነትም እያየን ነው። ጦርነት መጀመር ቀላል ሊሆን ይችላል፤ ከጀመሩት በኋላ ግን ለመቋጨት የሚያስከፍለው ዋጋ ከባድ ነው።
ለማንኛውም፣ በየቦታው በጦርነት ጉዳይ ላይ የተነሳውን ከፍተኛ ስሜት ስላየሁ ነው ይህን የጻፍኩት። እርጋታን እንምረጥ፤ ለሀገራችን ሰላምን እንመኝ።
ሙስሊሞች እንደመሆናችን፣ ከታላላቅ ሀብቶቻችን አንዱ ዱዓ ነውና ለሀገራችን ሰላም ዱዓ እናድርግ።
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣ ህዝባችንንም ከጦርነትና ከመከራ ይጠብቅልን። አሚን!
#በሰላም_ካልሆነ_አሰብ_ይቅርብን!
~
የራሴን አስተሳሰብ ነው ያካፈልኩት። ይመቻችሁ! ✋
@abukiweb | 2 451 |
