𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ። በነፃ ለመማር (Frontend web development) 👉 t.me/abukiweb/615 አላማችን: 👉 t.me/abukiweb/88 ኮምፒዉተር ለመግዛት 👉 t.me/Abuki_Computer ዌብሳይት ለማሰራት፡ 👉 t.me/abukiweb/583 ለጥያቄና ለአስተያየት 👉 @Abukiweb_bot
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
El canal 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ (@abukiweb) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 031 suscriptores, ocupando la posición 9 375 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 2 615 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 031 suscriptores.
Según los últimos datos del 20 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -259, y en las últimas 24 horas de -15, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 23.92%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 10.65% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 3 120 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 389 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 35.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።
በነፃ ለመማር (Frontend web development)
👉 t.me/abukiweb/615
አላማችን:
👉 t.me/abukiweb/88
ኮምፒዉተር ለመግዛት
👉 t.me/Abuki_Computer
ዌብሳይት ለማሰራት፡
👉 t.me/abukiweb/583
ለጥያቄና ለአስተያየት
👉 @Abukiweb_bot”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 21 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 21 septiembre | 0 | |||
| 20 septiembre | +1 | |||
| 19 septiembre | 0 | |||
| 18 septiembre | +2 | |||
| 17 septiembre | 0 | |||
| 16 septiembre | 0 | |||
| 15 septiembre | 0 | |||
| 14 septiembre | +1 | |||
| 13 septiembre | 0 | |||
| 12 septiembre | +1 | |||
| 11 septiembre | 0 | |||
| 10 septiembre | 0 | |||
| 09 septiembre | +1 | |||
| 08 septiembre | +1 | |||
| 07 septiembre | 0 | |||
| 06 septiembre | 0 | |||
| 05 septiembre | 0 | |||
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | 0 | |||
| 02 septiembre | 0 | |||
| 01 septiembre | 0 |
| 2 | ላልሰማችሁ ብቻ‼️
||
7ኛዉ ዙር የFRONTEND WEB DEVELOPMENT Course ምዝገባ እንደቀጠለ ነዉ‼️
ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇
t.me/Abdulkerim_Dev/597
በስልክ ከሆነ ይህን ሊንክ
t.me/Abdulkerim_Dev/599
የጥያቄዎች መልስ👇
t.me/abukiweb/1085
መማር ለሚፈልግ Share✅ | 983 |
| 3 | በድርጅት ውስጥ በጣም የሚለፋ ሰው ሁሌም ሥራን እያስኬደ አይሆንም፤ አንዳንዴ ሥራን እያገደ ሊሆን ይችላል።
«ያለእሱ አይሰራም» ብለህ ሁሉንም ነገር ለአንድ ሰው ከተውክ፣ እሱም «አትንኩኝ» ባይ ከሆነ፣ ችግሩ ሰውየው ብቻ ሳይሆን ሲስተሙ ነው።
ጥሩ ሥራ አስኪያጅ ራሱ ሁሉንም ነገር አይሠራም፤ ሥራው ያለእሱም እንዲቀጥል ሲስተም ይዘረጋል። ከዚያም በሪፖርት ይከታተላል፣ ያስባል፣ ይወስናል።
አንዳንዴ መሪው ገለል ማለቱ ድርጅቱን እንደማይጠቅም ሳይሆን፣ ድርጅቱ ያለእሱ በራሱ መሄድ መቻሉን ለማየት እድል መስጠት ነው።
ጥሩ አስተዳደር = ጥሩ ሰው መፈለግ ብቻ ሳይሆን፣ ጥሩ ሲስተም መገንባት ነው። | 1 313 |
| 4 | የዋህነት እና ንግድ❌
ንግድ ቆፍጠን ማለት ይፈልጋል።
ንግድና ቤተሰብነት መለየት ያስፈልጋል።
ትንሽም ይሁን ትልቅ ንግድ ሂሳብ ክትትልና ቆንጆ ማኔጀመንት ያስፈልገዋል።
ሂሳብ ለምን እንደወጣ ፣የት እንደሄደ ፣የእዳና የዱቤ የተዋቀረ መዝገብ ያስፈልጋል።
ሀቂቃ እንዳትሸወዱ ሳንቲም ራሱ አይናቅም።
"ሆቴል ያለዉ አጎት አለኝ እራሱ ለሚጠቀመዉ፣ ለሚጋብዘዉ፣ለሶደቃ የሚሰጠዉ ሁሉ ቦኖ ይቆርጥ ነበር።" የገንዘብ ምንነት እንድረዳ ትልቅ አስተዋፆዖ አድርጎልኛል።
"ባለ ሱቅ ለምን ብስኩቱን በልቶ እንዳልጨረሰዉ የምትረዱት ስለስራና ቢዝነስ ሲገባችሁ ነዉ።"
እቃ የተሸጠበት ሳንቲም መልሳችሁ ንግድ ላይ ካልዋለ ስራችሁ ትልቅ ኪሳራ ያስከትላል ተጠንቀቁ ለማለት ነዉ።
ስራና ወዳጅነት፦
ስራና ቤተሰብ፦
ስራና ጎበዝ ካልሆነ/ች ባለትዳር፦ ሁሉ በጥንቃቄ ሊያዝ ይገባቸዋል። አስር አመት ያስተዳደረዉ ንግድ ምናልባት ባለቤቱ ስትቀየር ሊንገዳገድ ይችላል። በተቃራኒዉ ባለቤቱ ወጥራ የያዘችዉ ንግድ አራስ በሆነችበት ሁለት ፡ሶስት ወራት ድብን ሊያረገዉ ይችላል።
ብቻ ስራ ከየዋህነት ይልቅ ጥንቃቄና ብልህነት ይፈልጋል።
እሱማ ረሀ ነዉ መባሉ ትርጉም ላይኖረዉ ይችላል።
ለማሳጠር ሂሳብ መጥራችሁ ያዙ።
ወጪ ቀንሱ።
ሌላዉ ከጠፋ ልምድ ባለዉ ሰዉ አሰሩ!!
መልካም እሁድ!
@abukiweb | 1 533 |
| 5 | ✅
በትክክለኛው ቦታ ያልዋለ ጥረት ሁሉ ዋጋ አይሰጠውም ዋጋ ያልተሰጠው ጥረት ደግሞ ምንም ነው እንዲሁ ይባክናል ።
ጉልበትህ፣ ጊዜህ ወይም ቅንነትህ ለማይገባው ቦታ ወይም ለማይረዳው ሰው ከተሰጠ አይመሰገንም ዋጋ ካላገኘ ደግሞ በከንቱ እንደፈሰሰ ውኃ ይባክናል።
© | 1 452 |
| 6 | አንዳዴ የዋህ ከሆንክ በግዜ ከገበያ በኪሳራ ልትወጣ ትችላለህ።
~
በሰፊዉ እመለስበታለሁ! | 1 528 |
| 7 | ኮምፒውተር ለሌላችሁ ብቻ‼️
ቴክኖሎጂ መተዋወቅ ትፈልጋላችሁ ግን ስልክ ብቻ ነዉ ያላችሁ?
Web Development ምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋላችሁ?
ቀላል ይሁን ወይም ከባድ ማወቅ ትፈልጋላችሁ?
አንድ ሀሳብ ላካፍላችሁ በጥሞና አንብባችሁ ወስኑ🛑
Full Stack Web Development ማለት ምን ማለት ነው⁉️⁉️
መልስ ይህ በደንብ አንብቡት✍👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/335
https://t.me/abukiweb/335
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ይህን አንብባችሁ ስትጨርሱ እርግጠኛ ነኝ ፁሁፉ ግልፅ ባይሆንላችሁም እንኳን ትንሽ ውስብስብ ትምህርት እንደሆነና ግዜ ፡ ትኩረት እና ከልብ የመነጨ ፍላጎት እንደሚያስፈልግ ግልፅ ነው!!
===========
እና የብዙዎች ጥያቄ ወደሆነዉ ነጥቤ ስመለስ፦ ይህን ዉስብስብ ትምህርት በስልክ መማር ይቻላል ወይ⁉️⁉️⁉️⁉️
መልሱ፦ እኔ ከተረዳሁትና የመጀመሪያ ዙር አቡኪ ቴክ ላይ ከተማሩ ተማሪዎች ሳስተምር የገጠሙኝ ሁኔታዎች አንፃር ልመልስ፣
✅ መማር የሚቻለዉና ቀላሉ HTML & የተወሰነ Basic CSS ብቻ ነዉ። ከዛ በተረፈ እኔ በጣም ብዙ App ሞክሬያለሁ ግን ብዙም አያስኬድም።ከዛ ከፍ ካለም ከፁሁፍ መማር ብቻ ነው።ምን አልባት w3shool ላይ እዛው websitu ላይ የተወሰነ Run ሊያደርግልን ይችላል።
===
ስለዚህ አሁን ምን ተረዳችሁ በስልክ በደንብ መማር የሚቻለዉ የ Web Developmnet መግቢያ ጫፉን ብቻ ነዉ! ማለትም HTML & CSS ። ✅
ይህ ማወቅ ጥቅሙ ምንድነዉ⁉️
1 )) አብዛኛዉም ሰው Coding በጣም ከባድና የማይቻል አርጎ ስለሚስለዉ በስልኩ ቢያንስ መግቢያውን አይቶ እንዲወስን ያደርገዋል።
2 )) ካላስፈላጊ ወጪ ይገላግለዋል ማለትም አንድ ሰው ይህ ትምህርት ይሆነኛል ብሎ ኮምፒዉተር ገዝቶ ከዛ ከሱ ሙድ ጋር የማይሄድ ከሆነ በመሀል ያቆማል።ያ ወጪ በመሀል ይባክናል። በዚህ የተወሰነ ካየውስ መግቢያውን አይቶ ከተመቸዉ ከወደደዉ እና ከኔ የሚሄድ ትምህርት ነዉ ብሎ በራሱ ከተማመነ እዛኔ መቀጠል ይችላል።
3 )) በስልኩ የሚማረው ምንም እንኳን መግቢያ ቢሆንም ወደቴክኖሎጂው አለም መቀላቀሉ በይፋ ያዉጃል☘
4 )) ሌላው ጥቅም ግዜ በማይረባ ነገር ምሳሌ፡ በቲክቶክ ወይም ኳስ በማየት ከሚባክን መማሩ የተሻለ ሆኖ ዮወሰዳል!!……………
እኔ የምመክራችሁ ትምህርቱ ይከብዳል ብላችሁ ለምታስቡ ወይም ጭራሽ ምንነቱ ለማታዉቁት ምንም ካለመማሩ በስልክ መማሩ የተሻለ ነዉ።ከዛ ትምህርቱ ከገራላችሁ ወስናችሁ ወደ ኮምፒዉተር መሸጋገር ቀላል ነዉ።
እንዲሁም ለልጆች ከዚህ ቢጀምሩ እመክራለሁ።
============
እንደዚህ ከሆነ አሁን አንተ በስልካችን ታስተምረናለህ ወደሚለው ጥያቄ ልምጣ!!
አዉ ✅ ግን የማስተምራችሁ ይህን ፁሁፍ በደንብ ተረድታችሁ በስልክ የምትማሩት ለ web Developmnet መግቢያ part ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ ነዉ።
==========
መስፈርቶች👇👇
እነዚህን ጥያቄዎች መልሳችሁ ወደ ሚቀጥለዉ ሂደት እለፉ‼️
1 )) ከላይ ባያቹት መሰረት በስልክ መማር የምትችሉት ዋና ዋና ነገር መሆኑ በደንብ ግልፅ ነዉ??
2 )) ትምህርቱ ለመከታተል ምንያክል ቁርጠኛ ናችሁ??
3 )) ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥራችሁ!!
4 )) መመዝገቢያዉ ሶስት መቶ ከፍላችሁ ሁለቱም ወር በነፃ ለመማር ከፈለጋችሁ ብቻ
በዚህ መልሶቹን ይላኩልኝ
👇👇
@AbukiComputer
@AbukiComputer
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
||
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb | 1 439 |
| 8 | ይህን የHTML Course የኮምፒዉተር ተማሪዎች የተማሩበት ሲሆን 8300 ተማሪዎች ተምሮበታል✅
👇👇👇
https://youtu.be/qb93EjLQ46M?si=NmbVXVniYPE_27KT
እንደነዚህ አይነት ኮርሶች ተመዝግባችሁ ለመማር
👇👇👇👇
t.me/abukiweb/2385
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb | 1 466 |
| 9 | 7️⃣ተኛ ዙር!!
የፈለጋችሁት ፓኬጅ መርጣችሁ ኮርሱ መዉሰድ ትችላላችሁ!
ሁሉም ኮርስ የሚሰጠዉ በቪድዮ ከpdf ጋር ነዉ!!!
ቀድማችሁ ለተመዘገባችሁ 50% ቅናሽ ነዉ!
ክፍያዉ ወርሀዊ አይደለም አንዴብቻ ነዉ ሚከፈለዉ!!
1) ኮርስ 1 ፣ ፍፁም ጀማሪ ከሆናችሁ፦
Basic Computer Skill✅
HTML✅
CSS✅
ዋጋ = 500 ብቻ!
2) ኮርስ 2 = JavaScript ✅
ዋጋ 500 ብቻ!
3 ) ኮርስ 3 React.Js ✅
ዋጋ=500 ብቻ!
4) ሙሉ ኮርስ (Full Frontend)
Basic Computer Skill,✅
HTML✅
CSS ✅
JavaScript✅
React.Js✅
ዋጋ =1000 ብር ብቻ!
ለመመዝገብ፦
1) ስልክ ቁጥር✅
2) ሙሉ ስም✅
3) ለመመዝገብ የመረጡት የኮርስ አይነት
✅
( አካዉንት፦
1000787082077
~
Abdulkerim Jemal
=====
telebirr 0920808168 )
screenshot በዚህ ሊንክ
inbox @abukii_tech
@abukiweb
@abukiweb | 1 120 |
| 10 | ወጣትነት
ወጣትነት ማለት ምን ማለት ነው?
ወጣትነት ጥንቃቄ የሚፈልግ በብልሀት የምናልፈው ልክ እንደፒስታ መንገድ መንገጫገጮች የሚበዛው የስኬት ወይም የውድቀት መንገድ ነው።ይህንን ፒስታ በፈለግነው ማርሽ፣በፈለግነው ፍጥነትና በፈለግነው ነዳጅ ልክ የምንሽከረከርበት ከሆነ ወይ ይገለብጠናል ወይ ይጥለናል ወይ ይከሰክሰናል ከባሰ ደሞ ይገለናል ነገር ግን በጥንቃቄ በሚፈለገው ፍጥነት መጠን፣በሚያስፈልገው ማርሽ ባላንስ አርገን ማለፍ ከቻልን በአላህ ፍቃድ የሚፈለገው ቦታ ላይ ይደረሣል።
©LIJ_MUAZ | 1 587 |
| 11 | ምዝገባዉ 10 ቀን ይቆያል ኢንሻአላህ!!
ኮርሱ በተመለከተ ማንኛዉም ጥያቄ ካላችሁ በዉስጥ ጠይቁኝ 👉@abukiweb | 1 715 |
| 12 | 7ኛ ዙር‼️ የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!✅
===
የዚህ ዙር ኮርስ የሚያካትተዉ፦
👉Basic Computer Skill
👉HTML
👉CSS
👉Bootstrap
👉Javascript
👉React
👉Deployment
Video + pdf Note!
አሁን ላይ ገበያዉ ላይ በጣም ተፈላጊ የሆኑ ኮርሶች አካቶዋል።
50% ስፖንሰር የተደረገ ኮርስ ነዉ።ቀሪዉ ነፃ ሲሆን መመዝገቢያዉን ከፍላችሁ ትማራላችሁ።
ለመመዝገብ ይህን ተጠቀሙ
👇👇👇
t.me/Abdulkerim_Dev/597
t.me/Abdulkerim_Dev/597
መማር ለሚፈልግ ሰዉ ሼር አርጉለት በተለይ ፍሬሽማን ተማሪዎችና 12 ያጠናቀቃችሁ ተጨማሪ ክህሎት ይሆናችሁኃል እድሉ ተጠቀሙበት!!!
@abukiweb | 2 159 |
| 13 | 💯 #ያሳዝናል 😭
«እነርሱ ጧት ጀምረው አልሸጡም፣ እኔ ግን ሽጫለሁ። ሂድ ከእነርሱ ዘንድ ግዛ» ብለው፣ ለእነርሱ የመጣውን ደንበኛ እንኳን ወደ ጎረቤታቸው ሱቅ የሚልኩ የቀደምት አበው ትውልዶች ቦታ፤
«ያም ና! ወደኔ፣ ያም ና! ወደኔ!» እያሉ ከመንገድ ላይ የገዢን ልብስ የሚሳቡ፣ አልፎም ተጣልተው የሚደባደቡ፣ እርስ በርሳቸው የሚመቀኙ፣ አንዱ ሲከስር የሚደሰቱ፣ አንዱ ሲያተርፍ የሚከፉ ትውልዶች ተተኩ።
አሏህ ሆይ፣ አስተካክለን! 🤲
@abukiweb | 2 043 |
| 14 | እናግባ እንዴ ወገን🤔
~
ምናልባት እኮ ወደፊት እየሄድን እየመሰለን ወደኃላ የሚጎትተን የላጤነት መንፈስ እንዳይሆን😅
@abukiweb | 11 |
| 15 | እቅድ ያለዉ ሰዉ ድሀ ነዉ‼️
እንዴት🤔
@abukiweb | 2 450 |
| 16 | አላህ ካለ ሰባተኛ ዙር የfrontend Web Development ኮርስ ምዝገባ ነገ ይጀመራል!
ከሁለት ~ሶስት ወራት የሚቆየዉ ይህ የFrontend ኮርስ ከ Basic Computer Skill ጀምረን HTML , CSS ,JavaScript ,React.Js እንማራለን!!
~
በፈለጋችሁት ዘርፍ ትመዘገባላችሁ ኢንሻዓላህ!
Share✅
Join👇
Abuki Tech
Abuki Tech | 2 297 |
| 17 | የFrontend Web Developmnet ምዝገባ ነገ ይጀመራል።
እዚህ ጠብቁኝ👇👇👇
t.me/Abdulkerim_WebDev/596 | 2 118 |
| 18 | የFrontend Web Developmnet ምዝገባ ነገ ይጀመራል።
t.me/Abdulkerim_WebDev/596 | 1 |
| 19 | ልክን ማወቅ/ ራስን ማወቅ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት።
ሁሉም ሰዉ ልኩን ሲያዉቅ የሚኖረዉ ህይወት የሰመረ የመሆን ሰፊ እድል አለዉ!
እራሳንችን ማን እን እንደሆን የት እየሄድን እንደሆንን ስናዉቅ ብዙ ትርፍ እናገኛለን።
ልኩ የማያዉቅ ሰዉ አዋዋሉም አኗኗሩም የተዛባ ነዉ የሚሆነዉ።
"Classስህን" ለይ! ይባላል። አዎ በማህበራዊ ህይወታችሁ እራሳችሁን፣ አቅማችሁን፣ ባህሪያችሁን፣ አስተሳሰባችሁን ለዩት።
እንዲዉ በእግረ_መንገድ የሚኖሩ ሰዎች መኖራቸዉ እወቁ ከነሱ በዘወተራችሁ ቁጥሩ ወደነሱ መዘንበላችሁ አይቀርም ተጠንቀቁ።
ቢዝነስ ላይም ልክን ማወቅ ከገበያዉ በቶሎ ላለመዉጣት ቁልፍ ሚና ይጫወታል። 500ሺ ብር ይዘህ ቦሌ ላይ ሱቅ እጀምራሁ ብትል አስበዉ ምናልባት የሁለት ወር ቃብድ ከፍለህ ብርህ ያልቃል። ለዛ ነዉ ብዙ ግዜ ትንሽ ካፒታልሲቶች ከመንደር ሚጀመሩት።
ጓደኝነት ላይም ወሳኝ ነዉ።የድሀ ልጅ ሆነህ ዉሎህ ከሀብታም ልጅ ከሆነ ምናልባት ለቤተሰብህ እዳ ብቻ ነዉ ሚተርፈዉ።እንደነሱ ስልክ፣ጂም፣ካፌ…የመሳሰዉ ቅብጥ ያሉ ነገሮች ያምርሀል፣ ዳቦ ሳትጠግብ እነዚህ ትርጉም አይሰጡም። ጂም በጣሳ ሲሚንቶ አድርቀህ ጀምር💪
ትዳር ላይም እንደዛዉ ነዉ።ከመሰረቱ የቤተሰብህ የራስህ መመጣጠን ወሳኝነት አለዉ። ልክህ ካላወክሳ? የበታች ሆነህ ያለ ነፃነት መኖርን ትለምደዋለህ።ከባድ ነዉ።
ከትዳር በፊት ነዉ ልክህ ልታቅ የሚገባህ። ልክህ ማለት በኢኮኖሚ፣በመልክ፣በባህል፣በትምህርት ደረጃና በመሳሰሉት።ካልሆነ ፊዳህን እንዳትበላ¡
ባጭሩ በማህበራዊ ህይወታችን ልካችን አዉቀን መኖር ለተረጋጋና ለተብቃቃ ኑኖ ትልቅ አስተዋፅዖ ያደርጋል።
ልካችን እንወቅ ዉዶች!!
@abukiweb | 2 573 |
| 20 | ልካችን እንወቅ!
ትልቅ ጥበብ ነዉ። | 2 110 |
