fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️

𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️

رفتن به کانال در Telegram

ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ። በነፃ ለመማር (Frontend web development) 👉 t.me/abukiweb/615 አላማችን: 👉  t.me/abukiweb/88 ኮምፒዉተር ለመግዛት 👉 t.me/Abuki_Computer ዌብሳይት ለማሰራት፡ 👉 t.me/abukiweb/583 ለጥያቄና ለአስተያየት 👉 @Abukiweb_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️

کانال 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ (@abukiweb) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 867 مشترک است و جایگاه 9 773 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 2 722 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 867 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 22 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -139 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.53% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.35% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 160 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 333 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 40 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ። በነፃ ለመማር (Frontend web development) 👉 t.me/abukiweb/615 አላማችን: 👉  t.me/abukiweb/88 ኮምፒዉተር ለመግዛት 👉 t.me/Abuki_Computer ዌብሳይት ለማሰራት፡ 👉 t.me/abukiweb/583 ለጥያቄና ለአስተያየት 👉 @Abukiweb_bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 23 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

12 867
مشترکین
-724 ساعت
-427 روز
-13930 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+26
در 15 کانال‌ها
سپتامبر '26
+57
در 14 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+5
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+248
در 10 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+102
در 12 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+412
در 19 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+695
در 26 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+17
در 9 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+24
در 11 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+52
در 12 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+1 295
در 23 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+188
در 18 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+185
در 9 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+1 453
در 39 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+503
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+1 062
در 26 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+1 472
در 21 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+447
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+1 654
در 40 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+386
در 7 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+1 143
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+630
در 8 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+4 695
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '240
در 15 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+98
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
23 اکتبر0
22 اکتبر0
21 اکتبر+2
20 اکتبر0
19 اکتبر+1
18 اکتبر0
17 اکتبر0
16 اکتبر0
15 اکتبر0
14 اکتبر+4
13 اکتبر0
12 اکتبر0
11 اکتبر0
10 اکتبر0
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر+2
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر0
03 اکتبر+2
02 اکتبر+4
01 اکتبر+11
پست‌های کانال
ረመዷን is Loading…… ፣ 107 ቀን አካባቢ ቀሩት። @abukiweb

2
በ2019 ዓ.ም. ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም. የሬሜዲያል ትምህርት ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች፣ የምዝገባና የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 16 እና 17 መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል። የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ (AUMSJ) ሙስሊም ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን ለመቀበል ዝግጅት ላይ ይገኛል። ከመምጣታችሁ በፊትም ሆነ በምዝገባችሁ ቀን የሚያስፈልጋችሁን መረጃ ለማግኘት ከታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ። #HACHALU HUNDESA CAMPUS(Natural Science) 1,ሙሐመድአረብ አህመድ  📞 0904190352 2.ከይራዲን ሁሴን 📞 0912194248 #Main Campus(Social Science) 📞 ሙሳ ኢብራሂም — 0917544231  📞 ሰላሃዲን እድሪስ — +251920912286  📞 ጀማል ዓሊ — +251918934445  ከእህቶቻችን ጋር ለመገናኘት @AUMSJ_MR ላይ መልዕክት መላክ ወይም በ0920912286 መደወል ትችላላችሁ። የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ (AUMSJ) የመምጣታችሁን ቀን በታላቅ ጉጉትና ደስታ እየጠበቀ ይገኛል። 🕌AMBO UNIVERSITY MUSLIM STUDENT'S UNION #Share #Share ለምታውቋቸው ሰዎች ያጋሩ!!!
746
3
ከጋጥ ወጥ ወንዶች ለከፋ ለመራቅ ፕሮፋይል ላይ "ያገባች" ወይም "አግብቻለሁ" ብለው የሚፅፉ እህቶች ይደንቁኛል ፤ ግና ምን ያደርጋል በዚህ በተበላሸ ማህበረሰብ ውስጥ አይደለም አግብቻለሁ ፤ "ሞቻለሁ" ብለሽ ብትፅፊ  "የዓለም ውቢቷ ጀናዛ ሰላም ነሽ?" ብሎ የሚለክፍሽ አይጠፋምና አደራሽን ሰብረኛ ሁኚ። t.me/abdu_rheman_aman
1 422
4
ኑሮ ሲያስገድድህ ህግ ትሽራለህ😁
ኑሮ ሲያስገድድህ ህግ ትሽራለህ😁
1 890
5
ባነር ብሎ ዝም😄
ባነር ብሎ ዝም😄
1 800
6
የሰው ሐቅ...
1 833
7
አልሐምዱሊላህ🤲 ባለፈዉ ለመስጅዱ በሰደቃችሁት ብር ከቤቱ መስሪያ ከተረፈዉ ብር ላይ ሶላር፣ምንጣፎችና ቁርዓኖች ገዝቼ በስማችሁ ልኬላችኃለሁ።አላህ ባወጣችሁት ይተካላችሁ።በቃሌ መሰረት በአባቶች ዱዓ+4
አልሐምዱሊላህ🤲 ባለፈዉ ለመስጅዱ በሰደቃችሁት ብር ከቤቱ መስሪያ ከተረፈዉ ብር ላይ  ሶላር፣ምንጣፎችና ቁርዓኖች ገዝቼ በስማችሁ ልኬላችኃለሁ።አላህ ባወጣችሁት ይተካላችሁ።በቃሌ መሰረት በአባቶች ዱዓ አስደርግላችኃለሁ። እና መስጅዱ ከተሰራ በኃላ ፎቶ አሳያችኃለሁ ኢንሻአላህ✋ ለትብብራችሁ በድጋሚ ጀዛኩሙላህ ኸይረን🙏
1 965
8
የነፃ ስኮላርሽፕ ኮርሱ ለማግኘት ~ ለግራፊክስ ዲዛይን ያላችሁን ዝንባሌ/ፍላጎት በደንብ የሚገልፅ ፅሁፍ፣፣ያላችሁ የትምህርት ደረጃ፣፣ ከሌሎች የበለጠ ለምን ለናንተ እንደሚገባ አስረዱ!፣፣ሙሉ ስምና ፆታ!  ፅፋችሁ በዚህ የgmail አካዉንት 👉  telwincont@gmail.com  አፕላይ አርጉ! አሪፍ የሆኑትን ሶስት ሰዎች መርጠዉ በነፃ የሚያስተምሩ ይሆናል! እድላችሁ ሞክሩ መማር ለሚፈልግ ሼር አርጉት! የምትማሩት ይህ ነዉ👉 t.me/abukiweb/2463 👉 @abukiweb
2 131
9
ሁለት ተቃራኒ አኗኗር፦ አንዳንዱ ከስራ ብዛት በእሁድም በማታ ይሰራል አንዳንዱ ደሞ ከወር እስከ ወር ከአመት እስከ አመት ያለ ስራ ይቀመጣል!! ምንድነዉ እየተፈጠረ ያለዉ? ብቻ መፍረድ እንደመኖር ቀላል አይደለምና ከሁሉም የሚያሳዝኑኝ ግን በቂ Energy እያላቸዉ እድል ያላገኙ ወጣቶች ማየት ነዉ!! @abukiweb
2 050
10
ለ3 ሰዉ ነፃ የተሟላ የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ እድል ስላለ የምታመለክቱበት ሊንክ እሰጣችኃለሁ ጠብቁኝ!! @abukiweb
2 272
11
🎉 2nd Round Registration is Now Open! | 2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል! 🖋 Telwin Design Camp | የተሟላ የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ 🔥 እስከ ጥቅምት 15 ብቻ የሚቆይ
🎉 2nd Round Registration is Now Open! | 2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል! 🖋 Telwin Design Camp | የተሟላ የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ 🔥 እስከ ጥቅምት 15 ብቻ የሚቆይ 25% ቅናሽ! ✔10 Weeks ✔30 Session ✔30+ Training Hours 🎨 ከመሰረታዊ የግራፊክ ዲዛይን ፅንሰ ሃሳብ ትምህርቶች አንስቶ የተሟላ የ Logo & Brand Identity ፕሮጀክቶችን የምንሰራበት ፣ ስራ ላይ የሚውል ክህሎትን የምንታጠቅበትና የሚታይ ለውጥን የምናመጣበት ኮርስ! 📅 ምዝገባው እስከ ጥቅምት 22 ድረስ ይቆያል የ 25% ቅናሹ ጥቅምት 15 ላይ ያበቃል! 📃 ለመመዝገብና የኮርሱን ዝርዝር ይዘቶች ለመመልከት ዌብሳይቱን ተጠቀሙ ፤ ስለ ኮርሱ ማወቅ የምትፈልጓቸውን ነገሮች በሙሉ ዌብሳይቱ ላይ ታገኛላችሁ። ➡️ telwincreative.com 📥 ተጨማሪ ጥያቄዎች ካሏችሁ በ @TelwinConnect ላይ አናግሩኝ
2 252
12
<<በቤት ኪራይ ተሰቃየን:: መሄጃ አጣን:: እሺ መሬት ስጡን:: አዲሱ ትውልድ የት እንግባ>> እያለች ታለቅሳለች:: ይህ የሚሊዮኖች ኢትዮጵያውያን ጥያቄ ነው:: 1968 ላይ መሬት ላራሹ ተብሎ አዋጅ ታውጆ ትውልዱ መሬት አገኘ:: ከዚያ ወዲህ መሬት የሚባል ነገር አልተሰጠም:: መንግሥት መሬትን የሚያህል ሀብት አንቆ ይዞ ሊደባ^ደብ የሚሄደው የግለሰብ አከራዮች ጋር ነው:: መንግሥት ብር, መሬት, ቀረጥ, ሕግ ሁላ ይዞ ያልቻለውን መንግሥታዊ ሪል ኢስቴት ማለትም ኮንዶሚኒየም ሳይሰጥ... የግል አልሚዎች ካላሟላችሁ ይላል:: መንግሥት መሬትን በአግባቡ ማደል ሲገባው በሊዝ ያከራያል:: ትውልዱ ይሰቃያል:: ቢቸግራቸው ተሰደው ለፍተው መጥተው የወጠሩትንም ላስቲክ ያፈርሱባቸዋል:: መንግሥት መሬት ይስጥ, ኮንዶሚኒየም ይገንባ, የግሎችም የተረፈውን ይሸፍኑ:: በዋለ ባደረ ቁጥር ትውልዱ እየጨመረ የቤት ግንባታ ባለበት ቆሞ ወይም ቀንሶ እንዴት ሊጣጣም ይችላል? መጠለያ መሠረታዊ ፍላጎት ስለሆነ ወደድንም ጠላንም አብዮት ያስነሳል:: ምግብ መሠረታዊ ስለሆነ አብዮት ያስነሳል:: ©
2 069
13
በጠዋት የያዝከውን መልካም መንገድ ማታ ድረስ ካልለቀቅክ፣ በልጅነት ያደግበትን ሥነምግባር  በሽምግልና ዕድሜህም ፀንተህ ከያዝክ፣ ምድር ላይ የኖርክበትን ትክክለኝ ዲን መቃብርም ይዘህ ከገባክ …. ያኔ በርግጥም ፀናህ፣ በረታህ፣ ታደልክ፣ ጎበዝክ ፡፡ "ኢስቲቃማ" ማለት ካመኑ በኋላ አለመጠራጠር፤ ከያዙ በኋላ አለመልቀቅ፤ ሣይዘናጉ መበርታት፤ ሣይንሸራተቱ መርጋት፤ ወደ ኋላ ሣይመለከቱ መጓዝ፣ አላህን (ሱ.ወ.)  እስኪሚገናኙበት ቀን ድረስም ከአምልኮው አለመታከትና አለመስነፍ ነው፡፡ አላህ ፅናቱን ይስጠን መሳአል ኸይር ABX
2 261
14
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته ለአድስ ገቢ ተማሪዎች ወደ #ባህር_ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ #fresh ተማሪዎች መግቢያችሁ ነገ ማለትም ከ09-10/2/2019 መሆኑ ይታወቃል። እናም እንኳን ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ወደ ሰለፍይ ጀማዓችን በሰላም መጣችሁ እያልን... ማንኛውንም information ለመጠየቅ እና ወደ ግቢ ስትደርሱ እንዲንቀበላችሁ ከታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች በመደወል እኛን ማግኘት ትችላላችሁ:- gish abay campus(#ግሽ_አባይ) ለተመደባችሁ:- ➢kamil hussein 📲 0984991126 📞 ➢muhammed 📲 0946170611 📞 ➢miftah 📲 0982015897  📞 ➢muaz 📲 0978688758  📞 selam campus(#ሰላም) ለተመደባችሁ:- ➢abderehman 📲 0927569576 📞 ➢muhammed 📲 0980232224 📞 ➢anwar 📲 0927383211 📞 ➢nureyn 📲 0969626588 📞 WELCOME TO BAHIR DAR UNIVERSITY የባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ጀማዓ 🔗ቴሌግራም ቻናል:- @BDU_Selefiyah_Students @BDU_Selefiyah_Students
1 641
15
ነፃ ነው‼️ በእስልምና ጉዳዮች እና የሌሎች አጠቃላይ ነገሮች ላይ ጥያቄና ምክር ትፈልጋላችሁ? እንደ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ባሉ የዕውቀት ባለቤቶች ምክርና መልስ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ። 🔹 ዒባዳና ዐቂዳ 🔹 ቁርኣንና ሐዲሥ 🔹 ቤተሰብና ጋብቻ 🔹 የግል ምክርና ሌሎች ጉዳዮች ጥያቄያችሁን እዚህ አቅርቡ፦ 👇 https://sileqelbachin1.com/ask-question ለሌሎችም ያጋሩ!📲
2 738
16
~ ቲክቶክ ማየት ይብቃ ቲክቶክ የሚባለው  የጊዜ ቫይረስ ክልክል አያላምድህ ናማ ተመለስ ቶሎ ተወውና ወደ ህይወት ፈውስ ክሩ ሳይበጠስ ሳይወጣ እስትንፋስ የዘመኑ አርበኛ ይባላል ቲክቶከር ዘመነ ጊዜውን ሳይወጣ ከመንደር መርሁ ጠፍቶበት የህይወቱ ቀመር ናላው ሲዞር ያድራል  በላይክና ሸር ችላ ብሏል በጣም ከዓዛበል ቀብር ንግድ ነው ይልሃል ይህን መወናገር ጊዜን በማቃጠል በፊልም በሙዚቃ ዜናን በመተንተን በውሸት እንባ ሲቃ ገለባ ሁኖ መቅለል ለማንም ድለቃ ዳይ በለውና አቁም ይህንን እቃቃ ይበል ቀና አንገትህ ቲክቶክ ማየት ይብቃ የግጥሙን የመጀመሪያ ፊደሎች በትኩረት አንብባቸውማ ወደታች = t.me/Abu_lmran_Alaseriy
2 856
17
ህይወት ልክ እንደ ሂሳብ ናት። ጥሩ ሂሳብ አዋቂ ማለት ካልኩለስ በደንብ ያወቀ ነው። ስለ ዴሪቬቲቭ፣ ዲፈረንሻል እና ኢንተግራል ካልኩለስ ስታውቅ ትንንሹን ለውጥና ጭማሪ ተሰባስቦ ምን እንደሚፈጥር ትረዳለህ፣ ትንንሽ ለውጥን አትንቅም፣ የለውጡ ፍጥነትንም ታውቃለህ። ኑሮም ያው ነው። ጥሩ የኑሮ አዋቂ ለውጥ የት ጋ እንዳለ ያውቃል፣ የለውጡን ፍጥነት ይረዳል፣ ለውጡ ቀስ በቀስ ሄዶ መቼ ምን እንደሚፈጥር ይገነዘብና ያንን ተስፋ በእርግጠኝነት ተማምኖ በትጋት ይሠራል። ሂሳብ ካልገባህ ኑሮ አይገባህም። ሂሳብ ገባህ ማለት ግን ኑሮ ገባህ ማለት አይደለም። ነገሩ የሚገባህ ስታዛምዳቸው ነው። ሂሳብና ኑሮን በፍቅር ያዛመደ አለፈለት! ©
2 471
18
ይቆጥቡ ይሸለሙ❌ ያላችሁን ኢንቨስት አርጉ✅ ወለድም፣ ሽልማትም፣ ለእድገት መሰረት አይደሉም። ዋናዉ ነገር ቢዝነስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ነዉ። ካልኾሆ ነገ ሊጨምሩ የሚችሉ asset/ንብረት መግዛት ነ
ይቆጥቡ ይሸለሙ❌ ያላችሁን ኢንቨስት አርጉ✅ ወለድም፣ ሽልማትም፣ ለእድገት መሰረት አይደሉም። ዋናዉ ነገር ቢዝነስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ነዉ። ካልኾሆ ነገ ሊጨምሩ የሚችሉ asset/ንብረት መግዛት ነዉ!!!
2 509
19
بسم الله اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ከማርያም ሰፈር 1ኛና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ! በትምህርት ቤታችን ውስጥ በሂጃብ ምክንያት በሚደርሱ በደሎች ዙርያ ድምጽ ትሆኑን ዘንድ መጠየቅን ይመለከታል! ውድና የተከበራችሁ የሀገራችን ተጽኖ ፈጣሪ ወንድም እና እህቶች፡ በድሬደዋ ከተማ በሚገኘው የማርያም ሰፈር አንደኛና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምንማር ሙስሊም ተማሪዎች በሂጃብ ምክንያት የተለያዩ መብት ጥሰቶች እና ድምበር ማለፎችን ስናስተናግድ የቆየን ሲሆን ችግሩ በጊዜ ሂደት እየከረረ ኒቃብን ከማስወለቅ ማስክ፣ ጓንት፣ ካልሲ እና የመሳሰሉትን የሙስሊም ሴት ሂጃብ 1 ክፍል የሆኑትን ልብሶች በሙሉ እስከመከልከል ተደርሷል:: ለጤና ጥበቃ የሚሆን ተራ ማክስ እና ሻሽ እንኳ የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በምንም መልኩ የማይጥስ ሆኖ ሳለ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር እና አስተማሪዎች በየቀኑ በግዴታ እያስፈረሙ ከትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ እያባረሩን አለፍ ሲልም የመማታትና ጉልበትን በመጠቀም ላይ ይገኛሉ። በዚህም ምክንያት የዘንድሮ ትምህርታችን ሙሉ በሙሉ እየተስተጓጎለብን ይገኛል። ጉዳዩን ለድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት (መጅሊስ) እና ለትምህርት ቢሮ ዋና ኃላፊዎች ለማሳወቅ ጥረት ብናደርግም ለውጥ ማስገኘት ስላልቻለ፣ መፍትሄ ይመጣ ዘንድ ጥያቄያችንን ጥያቄያችሁ አድርጋችሁ የበኩላቹን አማና ትወጡ ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን።
2 551
20
አባይ ተገድቦ ሲያልቅ፣ መብራት   አዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን የተወለድኩበትን ገጠር ጭምር ያዳርሳል ብዬ አስቤ ነበር! አሁን ግን በመብራት መቋረጥ ምክንያት የከሰል ዋጋ ጣራ ነካ። የመብራት ክፍያም እንዲሁ እጥፍ ሆነ! አሁን ከኤርትራ ጋር ተዋግተን አሰብን እንወስዳለን የሚል ሰው፣ ወደብ ካገኘን በኋላ አንራብም፣ አንጠማም፣ ምንም ችግር አይገጥመንም ብሎ የሚያስብ ይመስላል። አትሳሳቱ! ሰላምና መልካም አስተዳደር ካሉ፣ ያለን ሀብት በቂ ሊሆን ይችላል። እውነት ነው፤ የባህር በር ለአንዲት ሉዓላዊት ሀገር ወሳኝና አስፈላጊ ነው። ግን ሰላም ከሌለ፣ ያለን ሀብትም ሆነ የምናገኘው ተጨማሪ እድል የሚያመጣው ውጤት ውስን ይሆናል። ኤርትራ ትንሽ ሀገር ስለሆነች በቀላሉ እናሸንፋለን ብላችሁ አትገምቱ። የአሜሪካና ኢራንን ግጭት አይተናል። የሩሲያና ዩክሬንን ጦርነትም እያየን ነው። ጦርነት መጀመር ቀላል ሊሆን ይችላል፤ ከጀመሩት በኋላ ግን ለመቋጨት የሚያስከፍለው ዋጋ ከባድ ነው። ለማንኛውም፣ በየቦታው በጦርነት ጉዳይ ላይ የተነሳውን ከፍተኛ ስሜት ስላየሁ ነው ይህን የጻፍኩት። እርጋታን እንምረጥ፤ ለሀገራችን ሰላምን እንመኝ። ሙስሊሞች እንደመሆናችን፣ ከታላላቅ ሀብቶቻችን አንዱ ዱዓ ነውና ለሀገራችን ሰላም ዱዓ እናድርግ። አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣ ህዝባችንንም ከጦርነትና ከመከራ ይጠብቅልን። አሚን! #በሰላም_ካልሆነ_አሰብ_ይቅርብን! ~ የራሴን አስተሳሰብ ነው ያካፈልኩት። ይመቻችሁ! ✋ @abukiweb
2 451