en
Feedback
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️

𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️

Open in Telegram

ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ። በነፃ ለመማር (Frontend web development) 👉 t.me/abukiweb/615 አላማችን: 👉  t.me/abukiweb/88 ኮምፒዉተር ለመግዛት 👉 t.me/Abuki_Computer ዌብሳይት ለማሰራት፡ 👉 t.me/abukiweb/583 ለጥያቄና ለአስተያየት 👉 @Abukiweb_bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️

Channel 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️ (@abukiweb) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 131 subscribers, ranking 9 382 in the Technologies & Applications category and 2 606 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 131 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -271 over the last 30 days and by -4 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 22.93%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 9.51% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 011 views. Within the first day, a publication typically gains 1 249 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 34.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ። በነፃ ለመማር (Frontend web development) 👉 t.me/abukiweb/615 አላማችን: 👉  t.me/abukiweb/88 ኮምፒዉተር ለመግዛት 👉 t.me/Abuki_Computer ዌብሳይት ለማሰራት፡ 👉 t.me/abukiweb/583 ለጥያቄና ለአስተያየት 👉 @Abukiweb_bot

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

13 131
Subscribers
-424 hours
-307 days
-27130 days
Posts Archive
ላፕቶፕ በጣም ብዙ ፈላጊ አለ ግን አብዛኛዉ ሰዉ የሚፈልገዉ ከ50 000 በታች ነዉ። ኢንሻአላህ ዩዝድ ፒሲዎች ከተገኙ እፖስትላችኃለሁ። እናንተም በጀታችሁ ከፍ ለማድረግ ሞክሩ! 👇👇 t.me/Abuki_Computer/802

አንድ core i5 10th gen 3 ወር ያገለገለ laptop አለ ፈጥኖ የመጣ በቅናሽ ይወስዳል inbox 👉 @abukii_tech

ግዜህ ከሚባክንብህ መድረክ እራቅ በተለይም ከቲክቶክ።ከቻልክ አጥፋው።አሁኑኑ‼️ Social Media ተጠቀምበት እንጂ እንዳይጠቀምብህ✅ @Abukiweb

ጊዜ ወርቅ ነውጊዜ ግን ህይወት ነው!🟢 እዚህ ሀገር ላይ ስንት የህይወታችንን ሰዓት በሰልፍ እናጠፋለን? • የገቢዎች ሰልፍ • የታክሲ ሰልፍ • የፓስፖርት ሰልፍ • የባንክ ሰልፍ • የመታወቂያ ሰልፍ • የነዳጅ ሰልፍ • የውሃ ሰልፍ • የሆስፒታል ሰልፍ • የመንግስት ቢሮ ሰልፍ • የስራ ፍለጋ ሰልፍ • የትምህርት ቤት ምዝገባ ሰልፍ • የሰነድ ማረጋገጫ ሰልፍ… 💡መፍትሄው ምንድነው? አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል ስርዓት ማምጣት፣ ቀጠሮን በኦንላይን ማድረግ፣ ክፍያን በዲጂታል ማስቻል እና አንድ ሰው ለቀላል አገልግሎት ብዙ ሰዓት በሰልፍ እንዳያጠፋ ማድረግ ነው። መንግስት ጊዜን ሊቆጥብልን ይገባል። 👉ሰልፍን መቀነስ ማለት ጊዜን መቆጠብ ነው። ጊዜን መቆጠብ ማለት ህይወትን ማክበር ነው። @abukiweb

ዛሬ አክስቴን በሞት ካጣኋት አንድ ዓመት ሆነ። 💔 ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላት። 🤲 አላህ ይዘንላት፣ ኃጢአቷን ይማርላት፣ ቀብሯን ኑር ያድርግላት፣ ጀነተል ፊርደውስንም ይወፍቃት።አሚን!

አላህ ካለ ስድስተኛ ዙር የWeb Development ኮርስ ምዝገባ በቅርቡ ይጀመራል! ከሁለት ~ሶስት ወራት የሚቆየዉ ይህ የFrontend ኮርስ ከ Basic Computer Skill ጀምረን HTML  , CSS ,JavaScript ,React.Js እንማራለን!! ~ በፈለጋችሁት ዘርፍ  ትመዘገባላችሁ ኢንሻዓላህ! Share✅ Join👇 Abuki Tech Abuki Tech

ቴክኖሎጂን እጠቀማለሁ፣ እውቀትን እሻለሁ፣ ክህሎትን አዳብራለሁ፣ ቢዝነስን እማራለሁ፣ ዲኔን እጠብቃለሁ፣ ሕይወትን በተሻለ መልኩ ለመኖር እሞክራለሁ። ማወቅ ብቻ ሳይሆን፣ ማወቄን ለሌሎች ማካፈል ነው የምፈልገው። Abuki Tech ቴክኖሎጂ • እውቀት • ክህሎት • ቢዝነስ • ዲን • ሕይወት!!

ህመም የጥንካሬ ጥላ ነዉ!!!

"ሥራ አጥቶ እየተንከራተተ ያለን "መቼ ነው ሥራ የምትጀምረው?" ብለህ ሌላ ጭንቀት አትጨምርበት። አማራጭ ሲጠፋው ሀገሩን ለቆ በስደት ያለን "መቼ ነው የምትመለሰው?" እያልክ ብሶቱን አትቀስቅስበት። ትዳር የዘገየባትን ሴት "መቼ ነው የምታገቢው?" እያልክ አትነዝንዛት። ራስ ምታት አትሁንባት! ሀሳብና ጭንቀታቸውን ታግለው አፍነው የአላህን ፈረጅ በትዕግስት የሚጠባበቁን ጥያቄ በማብዛት ሌላ ችግር አትሁንባቸው። ምን እንደሚጠብቁ አትጠይቃቸው! ከመጠበቅ ውጪ ሌላ አማራጭ ቢኖራቸው ያደርጉት ነበር!! ሪዝቅ ያለው በአንተ ሳይሆን በአላህ እጅ ነውና ተዋቸው። ከቻልክ አግዛቸው፤ አልያም ዱዓ አድርግላቸው! ካልቻልክ አትረብሻቸው ዝም በላቸው! ᏃᗩᏦᏆᖇ Official Channel

~ ሃኪም እና ታማኝነት ~ ~ አንድ ሃኪም / ሃኪም ቤት ሊታከም ለመጣ ሰው ታማኝ መሆን አለበት። * የታካሚውን ሚስጥር ሊያወጣ አይፈቀድም። የታካሚውን ምስል ያለ ፈቃዱ ለሚዲያ ሊያቀርብ አይገባም።
~ ሃኪም እና ታማኝነት ~ ~ አንድ ሃኪም / ሃኪም ቤት ሊታከም ለመጣ ሰው ታማኝ መሆን አለበት። * የታካሚውን ሚስጥር ሊያወጣ አይፈቀድም። የታካሚውን ምስል ያለ ፈቃዱ ለሚዲያ ሊያቀርብ አይገባም። * ከአቅሙ በላይ የሆነ ነገር ከገጠመው ወደተሻለ ቦታ መጠቆም እንጂ የሰውን ልጅ መለማመጃ ሊያደርግ አይፈቀድም። ከባድ ወንጀል ነው። * ገንዘቡን ያላግባብ ሊያስወጣው አይፈቀድም። የሰው ገንዘብ ሐራም የሚሆነው በስርቆትና በዝርፊያ ብቻ አይደለም። ምርመራና መድሃኒት በማዘዝ፣ አስተኝቶ በማከም፣ በቀዶ ህክምና፣ በየትኛውም መንገድ ባልተገባ መልኩ የታካሚውን ገንዘብ ያስወጣ ሰው የሰው ገንዘብ እየዘረፈ ነው። ይህን ያደረገ ሰው እያንዳንዱ ሰው ገንዘቡን እንዴት እንዳመጣው እና በምን እንዳወጣው በሚጠየቅበት አስፈሪው የቂያማ ቀን ወዮለት። ዛሬ ያላግባብ ለተወሰደ ገንዘብ ሁሉ ነገ ጥብቅ ሂሳብ አለ። ብር በብር አይመለስም። ከመልካም ስራህ ነው ተላልፎ የሚሰጠው። እሱ ካልበቃ የተበዳይ ወንጀል ነው ባንተ ላይ የሚጣለው። ለማይረባ አላፊ ዱንያ ዘላለማዊ ህይወትን ከማጨለም መጠንቀቅ ይገባል። (ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 30/2014) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

~እናቴ ስልኬ ላይ አጠር ያለች ሚስኮል ጣለችብኝ። «ካርድ አልቆባት ይሆን?» ብዬ ወዲያውኑ ሞልቼ ደወልኩላት። ስልኩን ስታነሳው ግን፦ «አይ ልጄ! ካርድ አጥቼ እኮ አይደለም፤ ምናልባት ስራ ላይ ሆነህ ወይም መኪና እየነዳህ እንዳልረብሽህ ብዬ ነው...» አለችኝ። ልቧ በናፍቆት ተሞልቶ ጠዋትና ማታ ድምፄን መስማት ይሻል፤ ነገር ግን «ልጄን ቢዚ ሆኖ እንዳላስቸግረው» የሚለው የእናትነት ስስት ከፍላጎቷ ይልቃል። ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ? ወላጆቻችን የኑሮ ሩጫችንን እና የስራ ጫናችንን ተመልክተው ለእኛ በማሰብ ለመደወል እንኳ ይተናነቃቸዋል። «ደህና ውለው ይሆን? ምን ገጥሟቸው ይሆን?» እያሉ በልባቸው እየተጨነቁ እኛን ላለማወክ ሲሉ ዝምታን ይመርጣሉ። ስለዚህ ባገኛችሁት ክፍት ሰዓት ሁሉ አስታውሷቸው፣ ደውሉላቸው። ለእኛ ቀላል የሚመስሉን ጥቂት ደቂቃዎች ለእነሱ የልብ እረፍትና ትልቅ ደስታ ናቸው። t.me/Sle_qelbachn1

አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ጋር በመምጣት እንዲህ አላቸው፡‐ አንድ ሰው ገንዘቤን ለመውሰድ ወደኔ ሲመጣ ተመለከትኩት። ረሱል (ﷺ)፡‐ ገንዘብህን እንዳትሰጠው። ጠያቂው፡‐ ገንዘቤን ባለመስ
አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ጋር በመምጣት እንዲህ አላቸው፡‐ አንድ ሰው ገንዘቤን ለመውሰድ ወደኔ ሲመጣ ተመለከትኩት። ረሱል (ﷺ)፡‐ ገንዘብህን እንዳትሰጠው። ጠያቂው፡‐ ገንዘቤን ባለመስጠቴ ሊጋደለኝ እንደሆነ ተመለከትኩት። ረሱል (ﷺ)፡‐ አንተም ተጋደለው። ጠያቂው፡‐ በዚህ ሁኔታ ላይ ከገደለኝስ? ረሱል (ﷺ)፡‐ አንተ ሸሒድ (መስዋት) ነህ። ጠያቂው፡‐ እኔ ከገደልኩትስ? ረሱል (ﷺ)፡‐ እሱ የእሳት ነው። [ሙስሊም ዘግበውታል]

💻 HP EliteBook 830 G8 🔥 ⚡️ Core i7 11th Gen (i7-1185G7) — Up to 4.80GHz 🧠 16GB DDR4 RAM 📧 512GB NVMe SSD 🖥️ 13.3" FHD Di
+2
💻 HP EliteBook 830 G8 🔥 ⚡️ Core i7 11th Gen (i7-1185G7) — Up to 4.80GHz 🧠 16GB DDR4 RAM 📧 512GB NVMe SSD 🖥️ 13.3" FHD Display 🎨 Intel Iris Xe Graphics 🔋 6+ Hours Battery ⌨️ Backlit Keyboard 🌱 Slim & Premium Aluminum Body 🎯 Perfect for Coding, Design, Business & Study 🪤 Price: 81,000 Birr ➡️ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በውስጥ አናግሩኝ ⬇️⬇️⬇️ @Abukii_Tech @Abukii_Tech በአካል መገናኛ ብተልሄም ፕላዛ። ከፈለጋችሁ ደዉላችሁ አናግሩኝ 📞Call 0920808168 #0920808168 ያሉበት ቦታ እናደርሳለን 🛫😀 Delivery Available✅ Join & Share✅ t.me/Abuki_Computer t.me/Abuki_Computer

ኮሜት ላይ የሚለቀቁ አፀያፊ ፎቶ ያላቸው አካውንተውች ሃከሮች ናቸው። እነዚህ  ባለጌውች ቦታ ማመቻቸት አያስፈልግም። .... ወይ ተከታትላቹ አጥፉ ከቻናሉ አስወግዱ ወይም ኮሜንቱን ዝጉት። ካልሆነ ወጣቱ ወደ ክፉ የገፋፋቹ መሆኑን አትርሱ። ♻️አሁን ደግሞ እነዚህ ባለጌውች ኮሜትባይፅፉም ላይክ ያደርጋሉ። ያንን ላይክ የተደረገው ፁሁፍ መደለት ወይ ሌላ መንገድ ፈልጉ። ወደ ሀራም የሚወሰድ ነገር ሁሉ ሀራም ነው! ©©© @abukiweb