ru
Feedback
Advanced Freshman

Advanced Freshman

Открыть в Telegram

🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Advanced Freshman

Канал Advanced Freshman (@advanced_freshman) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 25 939 подписчиков, занимая 7 638 место в категории Образование и 1 300 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 25 939 подписчиков.

Согласно последним данным от 30 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 1 706, а за последние 24 часа — 9, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 29.64%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 9.29% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 7 665 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 2 403 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 33.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 31 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

25 939
Подписчики
+924 часа
+3397 дней
+1 70630 день
Архив постов
📢 ዩኒቨርሲቲ እና ተግዳሮቶቹ 🎓 🤗 ዩኒቨርሲቲ ላወቀበት ተማሪ እጅግ በጣም ብዙ መልካም የሆኑ ገፀ በረከቶች አሉት፡፡ እነዚህን መልካም ገፀ በረከቶች ስትገቡ ታጣጥሙታላችሁ🤓። እኛ ግን  የምንፈልገው እናንተ  ተግዳሮቱቹን አውቃችሁ ፡ ራሳችሁን እንድትታደጉ ነው። 😥ተማሪዎች ግቢ ላይ መጥፎ የተባሉ ነገሮች ይገጥማቸዋል። እስኪ የተወሰኑትን እንመልከት🔗 1ኛ) 🥺 ብዙ ግዜ ዩኒቨርስቲዎች ከከተማ ዉጭ በተወሰኑ ኪሎ ሜትሮች ራቅ ብለው ነው የሚገነቡት። ከከተማ ውጭ ስለሆኑ  fresh air የተትረፈረፈበት ፡ ራስን ለማዝናናት ና ለመመሰጥ እንድሁም ለማንበብ ምቹ የሆኑ ጫካዎች ና የተፈጥሮ መስህቦች አሉ።ስለዚህ ተማሪዎች ለመዝናናት ፡ ለማንበብ እንዲሁም walk ለማድረግ ወደ ጫካዎች ና ሰው ወደማይበዛበት ቦታዎች ሊሄዱ ይችላሉ። በዚህ ምክንያት ፡ 📌 ሴቶች የመደፈር አደጋ ያጋጥማቸዋል። 📌 ወንዶች ደግሞ የ መሰረቅ አደጋ ያጋጥማቸዋል ምክንያቱም ሌቦች( የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወይም የአካባቢው ሰው ሊሆን ይችላል) ከግቢ ተማሪዎች ስልክ ፡ ብር ና ላፕቶፕ በማስፈራራት መውሰድ ለምደዋል። ስለዚህ ፡ ከላይ የጠቀስናቸው ቦታዎች ላይ ስትሔዱ ተሰባስባችሁ መሔድ ወይም ደግሞ አለመሔድ🙅‍♂️🤷‍♀️። 2ኛ) ይሄ ደግሞ በሴቶች ላይ የሚስተዋል ሲሆን በፈቃደኝነት ስህተት በመስራት የማይመለስ ፀፀት ዉስጥ የምትገቡበት ነው። ገና ወደ ግቢ ስትገቡ ፡ ለግቢው አዲስ ናችሁ ፡ ለአካባቢው ና ለማህበረሱ አድስ ናችሁ ፡ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት ና ግቢ ውስጥ ስለሚሰሩ ነገሮች አዲስ ናቸው። ስለዚህ ነባር(senior) ተማሪዎች ይኸን ደካማ ጎናችሁን( አዲስነታችሁን) ተጠቅመው የህይወት መስመራችሁን ያስቷችሗል☹️። ምን መሰላችሁ ሴቶችዬ 🤔 ገና ዩኒቨርስቲ ስትገቡ ነባር ወንዶች ተማሪዎች አፋቸውን ከፍተዉ😂 እጃቸውን ዘርግተው ይቀበሏችሗል።  ምክንያቱም የመጀመሪያ አመት ሴት ተማሪዎች : ተማሪዎች ወደ  ግቢ ስትገቡ ነባር(senior)  ወንድ ተማሪዎች ሴት ይፈልጋሉ። ስለዚህ ምን ያደርጋሉ መሰላችሁ🐰 🧐መጀመሪያ ልክ ግቢ ስትገቢ ያይሻል። ሻንጣሽ ትልቅ ስለሆነ ይመጣና ላግዝሽ ይላል😁....ከዛን ይሸከምና  እስከ ተመደብሽበት ዶርም #Dorm(setoch_gibi) ድረስ ያወራሻል...ከዛን ግቢውን እንዳላምድሽ  ስ.ቁ ስጪኝ ይልሻል። አንቺም ለሁሉም ነገር አድስ ስለሆንሽ ስ.ቁ ትሰጭዋለሽ.....ነገሩ አለቀ🔪። 😴ከዛ ምዝገባ ላይ ተሯሩጦ ያስመዘገብሻል....እሱም በዚሁ.... ይቀጥላል። 🤗ከዛ ግቢውን ያስጎበሽኛል ፡ ከተማውን ያሳይሻል ፡ Lounge ይጋብዝሻል። 😴.....ከዛ ቡሃላ ምን ይፈጠራል መሰለሽ.......አንድ ቀን #Over እንዉጣ ይልሻል ፡ ከዛም🥃🍷🥂🍻 ትጠጣላችሁ። ከዛም በመጠጥ ሀይል  አብረሺዉ ታድሪያለሽ። ካደርሽ ቡሃላ ምክንያት በመፍጠር ካንቺ ይርቃል ሌላ ይጠብሳል። በቃ ይሄው ነዉ🤢🤨☹️። ☹️ ማርገዝ የሚባል ነገር አለ ፍቅር ያሳየሽ መስሎ አታሎ...... ህይወትሽን ያጨልማል። ከገጠር የሚመጡ ሴቶች በጣም ደስ ይላሉ ለምን ብትሉኝ አላማቸው አንድ ብቻ ነዉ። ፍቅረኛ አያቁ በትዳር ያምናሉ። የከተማ ልጆች ደግሞ.....😂😂 ሁሉንም አይደለም። 🥺 ስለዚህ ሴቶችዬ  ጠንካራ ፡ ፅኑ ፡ አላማችሁን የምታስቀድሙ መሆን አለባችሁ💃💃። 3ኛ) Over🕺💃🕺💃🕺 የዩኒቨርሲቲ ተማሪ over ካልወጣ oxygen እንዳጠረው የሚታሰብበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። እንደ ሰደድ እሳት የግቢ ተማሪዎችን ህይወት እያበላሸ ያለው over ነው። over ከጥቅሙ ጉዳቶች ያመዝናሉ ምክንያቱም ፡ 📌#over በወንዶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ። የግቢ ተማሪዎች over ወጥተው ይጠጣሉ ። ከዛም ሞቅ ይላቸዋል ፡ ከዛም በ ደረቅ ሌሊት ከ አካባቢው ወጣቶች ጋ ይጣላሉ ፡ ከዛም በጩቤ ይወጋሉ አልያም በጠርሙስ ይመታሉ ። ከዛም በሌሊት 6 ወይም 7 ሰአት ወደ ሆስፒታል😏። ከ አካል ጉዳት እስከ ህይወት መጥፋት የሚያስከትል ችግር በ #over ምክንያት። እንደታደል ሁኖ ካልተጣላችሁ ፡ በ ደረቅ ሌሊት 8 ሰአት ምናምን ወደ ግቢ ዘበኛ ለምናችሁ ትገባላችሁ። ከመጥን በላይ ቀላቅላችሁ ስለምትጠጡ በየ ሽንት ቤቱ ሻታ🤮🤮🤮። 👷‍♂ ወንዶችየ ተጠንቀቁ ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ🤨። 📌 #over በሴቶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ ። በተለይ የ ከተማ ሴቶች shameless ናቸው☹️። ሲጠጡ ራሱ😴😴። ሴቶች #over ይወጣሉ ፡በ ወንዶች ጋባዥነት  ይጠጣሉ🥂🍻🍷 ፡፡ ከዛ ይሰክራሉ ። ከዛ ደግሞ አልጋ ይዘው ለማደር ብር ላይኖርቸው ይችላል። ስለዚህ ጎዳና ላይ ማደር ስለማትፈልጊ ፡ ከአንዱ ጋር ታድሪያሽ🙁። ከዛ ያልተፈለገ ዕርግዝና ሊከሰት ይችላል። ከዛ በሗላ የሚመጣውን ጣጣ አስቡት😔😱። ሴት ልጅ ሰክራ በየ አስፓልቱ ስትወድቅ ምን ይባላል 😔 ይሄን የሚያደርጉት.... አወቅን ባይ የከተማ ልጆች ናቸው። 👷‍♀ሴቶችዬ ተጠንቀቁ። ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ።🟢 👆👆እና ሰዎችዬ ከላይ የዘረዘርናቸው የግቢ ተግዳሮችን ለመፃፍ እና ለ እናንተ ለማጋራት ያሰብንበት ዋና ምክንያት ግቢ እንደዚህ አይነት ነገር ስለሚኖር ካሁን አውቃችሁት ፡ እንድትጠነቀቁ ነው እንጅ ስለ ግቢ መጥፎ ነገር መናገር ፈልገን ወይም እንድትሳቀቁ ፈልገን አይደለም። 🕺 ራሳችሁን በአግባቡ መምራት ከቻላችሁ ግን ግቢ ላይ ምርጥዬ ህይወት ይኖራችሗል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN

Repost from UAT preparation
#AAU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን
#AAU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ለዕለታዊ መረጃዎች ኦፊሴላዊውን ድረ-ገጻችንን እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ሕልሞን ያሳኩ JOIN:@UATPreparation

Repost from Bright Academy
#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የትምህርት መስኮች ● Electrical E
#ጥቆማ   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!   የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering   መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለማየት👇 https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/   ⭐ Bright Minds Bright Futures 🚀JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN

Mn eyeserachu new gn😿

Anyone here😿

✉️ሁሉም ተማሪዎች ሊኖራቸው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል Next year Freshman ተማሪ ለሆናችሁ👇 1- Advanced Freshman ለEntrance ተፈታቾች👇 2- Bright Academy AAU,ASTU/AASTU,SPHMMC መግባት ለምትፈልጉ 3-UAT Preparation የFreshman መጽሐፍቶች👇 4- Campus Materials Freshman exams👇 5- Campus ተማሪ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️

✅የ 2026 የኢትዮጽያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ ሰንጠረዥ🧳 1.Addis Ababa University 2.University of Gondar 3.Jimma University 4.Bahir Dar University 5.Mekelle University 6.Hawassa University 7.Haramaya University 8.ASTU 9.AASTU 10.Arba Minch University 11.Dire Dawa University 12.Jigjiga University 13.Debre Birhan University 14.Wolaita Sodo University 15.Debark University 16.Dilla University 17.Unity University 18.Wollo University 19.Debre Markos University 20.Ethiopian Civil Service University 21.Kotebe Education University 22.Mattu University 23.Arsi University 24.Madda Walabu University 25.Ambo University 26.Wachemo University 27.Aksum University 28.Wolkite University 29.Adigrat University 30.Woldia University 31.Assosa University 32.Wollega University 33.Samara University 34.Mizan-Tepi University 35.Bule Hora University 36.Debre Tabor University 37.Werabe University 38.Bonga University 39.Injibara University 40.Kebri Dehar University 41.Oda Bultum University 42.Oromia State University 43.Gambella University 44.Raya University 45.Rift Valley University 46.Selale University 47.Mekdela Amba University 48.Jinka University 49.Dembi Dolo University 50.Borena University መረጃዉን ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ😊 JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

🌐በሀገራችን Medicine የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ✅Addis Ababa University ✅Adigrat University ✅Aksum University ✅Ambo University ✅Arba Minch University ✅Arsi University ✅Bahir Dar University ✅Debre Berhan University ✅Debre Markos University ✅Debre Tabor University ✅Dilla University ✅Dire Dawa University ✅University of Gondar ✅Haramaya University ✅Hawassa University ✅Jigjiga University ✅Jimma University ✅Madda Walabu University ✅Mekelle University ✅Mizan-Tepi University ✅Wachemo University ✅Wolaita Sodo University ✅Wolkite University ✅Wollega University ✅Wollo University ✅Werabe University JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️

🌐Software የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር 🎓 🟡 Mekelle Universitiy 🟡 Bahirdar Universitiy 🟡 Debre-Markos Universitiy 🟡 Wollo University 🟡 Haremaya Universitiy 🟡 Jimma Universitiy 🟡 Bulehora Universitiy 🟡 Jigjiga Universitiy 🟡 Debre-Birhan Universitiy 🟡 Arbamich Universitiy 🟡 Wachamo Universitiy 🟡 Wolkite Universitiy 🟡 Adis Ababa University 🟡 AASTU ,ASTU 🟡 INJIBARA UNIVERSITY 🟡 Dire Dawa University ቆየት ያለ list ስለሆነ ዘንድሮ update ሊኖር ይቻላል! JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

🟡በቅርቡ ኢንትራንስ የተፈተናቹ ተማሪዎች ከትንሽ ጊዜ በኃላ ዩኒቨርስቲ ምርጫ እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ፡፡  አምና ውጤት ከመጣ በኃላ በድጋሚ ዩኒቨርስቲ ምርጫቸውን እንዲያስተካከሉ እድል ተሰቶዋቸው ነበር ፤አዲስ ነገር ካለ ምናሳዉቃቹ ይሆናል፡፡ 🔶ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ: 1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department  ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡ 2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department  በደንብ አጣሩ፡፡ 3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡ 4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡ 5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ 6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡ 7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል! 🌐በተጨማሪም የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎችን አጠቃላይ መረጃ : የመጨረሻ placement እስክትሞሉበት ቀን ድረስ ገለፃ እናደርግላቿለን:: JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

#Placement ስትሞሉ መረዳት እና ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች በጥቂቱ እንንገራችሁ 🔶ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ: 1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department  ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡ 2. ስለ ዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department  በደንብ አጣሩ፡፡ 3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡ 4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡ 5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ 6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡ 7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል! 🌐ሌሎች ተጨማሪም መረጃዎችን ወደ ቦሀላ ላይ አዘጋጅተን እንለቅላቿለን:: JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

📢 የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው ? የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው። ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል። 🔗 1st Generation   🛡 Addis ababa university   🛡 Arba Minch University   🛡 Bahirdar University.   🛡 University of Gondar   🛡 Hawassa University   🛡 Haramaya University   🛡 Jimma University   🛡 Mekele University 🔄 2nd Generation    ⭐ Dila University    ⭐ Dire dawa University    ⭐ Jijiga University    ⭐ Mede Melabo University    ⭐ ASTU    ⭐ Debra Markos University    ⭐ Aksum University    ⭐ Debra Birhan University    ⭐ Wollega University    ⭐ Wollo University    ⭐ Mizan Teppi University    ⭐ Mekdela Amba University    ⭐ Ambo University    ⭐ Semera University    ⭐ Kotebe motrop. University 💎  3rd Generation   ⭐️ Adigrat University   ⭐️ Mattu University   ⭐️ Woldia University   ⭐️ Wolkite University   ⭐️ Debratebor University   ⭐️ Wachamo University   ⭐️ Assosa University   ⭐️ AASTU University   ⭐️ Arsi University   ⭐️ Gambela University   ⭐️ Bulehora University   ⭐️ Wolaita sodo university 🔘 4th Generation    🔵 Jinka University    🔵 Bonga University    🔵 Worabe University    🔵 Injibara University    🔵 Debark University    🔵 Mekdela Amba University    🔵 Raya University    🔵 Dembidolo University    🔵 Selale University    🔵 Oda Bultum University    🔵 Borna university JOIN US➡️@ADVANCED_FRESHMAN

አብዛኛው ሰው እየሰራ መማር እየተማረ መስራት ይፈልጋል። ነገር ግን ቁርጠኛ ሆነው ይህን የሚያደርጉ ጥቂቶች ናቸው። ከነዚህም መሀከል የ AAU ተማሪዎች ይገኙበታል። 🌗በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር እራሱን የቻለ ጥቅም ሲኖረው ከነዛ ውስጥ አንዱ ትምህርትን ከስራ ጋር ጎን ለጎን ማስኬድ መቻሉ ነው። ይህ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቻ አይደለም ነገር ግን ASTU, AASTU, SPHMMC, SIT የሚማሩ ተማሪዎችም ከትምህርት ጎን ለጎን በ Online Skill ስራ የሚሰሩ ተማሪዎች ናቸው። 🔘እናንተስ የትኛው ዩኒቨርሲቲ ለመማር አስባቹሀል? አላማቹ በነዚህ ጊቢዎች መማር ከሆነ መቼም እነዚህ ጊቢዎች በፈተና አወዳድረው እንደሚቀበሉ ታውቃላቹ። ✈️ታዲያ ለነዚህ ሁሉ ዝግጅት የሚረዳቹ አንድ የ Telegram channel እንጠቁማቹ😊ከታች ባለው ሊንክ በኩል ተቀላቀሉን👇 JOIN: @UATpreparation⭐ JOIN: @UATpreparation

Repost from UAT preparation
🎮የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት በዝግጅት ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ! ​🛡ስለ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) ምንነት፣ ይዘት እና የምዝገባ ሂደት ዝርዝር መረጃዎችን ከዚህ ፋይል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ። 📱ከዚህ ጋር በተያያዘ ለUAT ዝግጅት ማድረግ ጀምረናል ለመመዝገብ ይህን @UATpreparationbot ተጠቀሙ። JOIN:@UATPreparation

የትኛው ዩኒቨርሲቲ ለመማር አቅዳቹሀል❓ ✅መቼም Addis Abeba University ገብቶ መማር የማይፈልግ ተማሪ የለም። ነገር ግን አዲስ አበባ University ገብቶ ለመማር የ UAT ፈተናን በብ
የትኛው ዩኒቨርሲቲ ለመማር አቅዳቹሀል❓ ✅መቼም Addis Abeba University ገብቶ መማር የማይፈልግ ተማሪ የለም። ነገር ግን አዲስ አበባ University ገብቶ ለመማር የ UAT ፈተናን በብቃት እና በጥሩ ነጥብ ማለፍ ግዴታ ነው። ✅ምን ይሄ ብቻ ለ ASTU, AASTU, SPHMMC, SIT የመሳሰሉ የመግቢያ ፈተና ፈትነው የሚቀበሉ ጥሩ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባትም እንዲሁ ጥሩ ነጥብ አምጥቶ ማለፍ ግዴታ ነው። ታዲያ ለነዚህ ሁሉ ዝግጅት የሚረዳቹ አንድ የ Telegram channel እንጠቁማቹ😊 JOIN: @UATpreparation⭐ JOIN: @UATpreparation

ጅማ ዩኒቨርሲቲ 10 የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞቹ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ማግኘታቸውን ገልጿል። ዩኒቨርሲቲው ከፈረንሳይ የጥናትና ከፍተኛ ትምህርት ግምገማ ኤጀንሲ (High Council for the Evalu
ጅማ ዩኒቨርሲቲ 10 የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞቹ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ማግኘታቸውን ገልጿል። ዩኒቨርሲቲው ከፈረንሳይ የጥናትና ከፍተኛ ትምህርት ግምገማ ኤጀንሲ (High Council for the Evaluation of Research and Higher Education - HCERES) በአስር የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች ዓለም አቀፍ ዕውቅና አጊኝቷል። ፕሮግራሞቹ ዕውቅና ያገኙት ሳይንሳዊ የዕውቅና አሰጣጥ ሂደቶችን በማለፍ የፊት ለፊት የመስክ ላይ ምልከታ፣ የሰነዶች ግምገማና ትንተና እንዲሁም በተቋም ደረጃ ጥልቅ ግለ ግምገማ ከተካሔደ በኋ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ በግምገማውም ዘጠኝ ፕሮግራሞች ሙሉ የአምስት ዓመት እውቅና ሲያገኙ፣ አንድ ፕሮግራም ደግሞ የሦስት ዓመት እውቅና ከተጨማሪ ክትትል ጋር ተሰጥቶታል። ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያገኙ 10 ፕሮግራሞች፦ ● ከጤና ሳይንስ ፋኩሊቲ (ነርሲንግ እና ሚድዋይፈሪ) ● ከሕክምና ሳይንስ ፋኩሊቲ (ሕክምና እና አንስቴዢያ) ● ከቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (ሲቪል ምህንድስና፣ ኬሚካል ምህንድስና እና ሜካኒካል ምሕንድስና) ● ከኮምፒዩቲንግና ኢንፎርማቲክስ (ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ኢንፎርሜሽን ሳይንስ) ዓለም አቀፍ ዕውቅናው ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን ለመሳብና የዩኒቨርሲቲውን ተመራቂዎች ዓለም አቀፍ ተፈላጊነት ለማሳደግ ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሏል፡፡ JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN

📣 የዕረፍት ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት! 🕺ይህ የእረፍት ጊዜያችሁ በጣም ጥሩ ጊዜ ነው፤ ትንሽ ዘና ማለት፣ አዳዲስ ነገሮችን መማርና ራስን ማበልጸግ ይቻላል። እናም ይሄን ጊዜ እንዴት አድርጋችሁ በአግባቡ መጠቀም እንደምትችሉ አንዳንድ ሃሳቦችን እናካፍላችሁ። ✅ 1. Learn skills አሁን ባለው የሥራ ገበያ ተፈላጊ የሆኑ ነገሮችን መማር ትችላላችሁ። ለምሳሌ Digital Marketing,Programming ፣ Graphics Design፣ Video Editing፣ language መማር ትችላላችሁ። እነዚህን Skill በሚገባ build በማድረግ ባጭር ጊዜ ውስጥ ገበያው ላይ ተፈላጊ በመሆን ገንዘብ Make ማድረግ ትችላላችሁ።💵 ✅ 2. በጎ አድራጎት በማህበረሰባችሁ ውስጥ የበጎ አድራጎት ማህበራት ውስጥ በመግባት እና አብራችሁ ስራዎችን በመስራት ሌሎችን መርዳት🙏🏽 በጎ አድራጎት ማድረግ ደስታን ይሰጣል ፤ ከዚህም በዘለለ Social communication ክህሎታችሁን፣ በራስ መተማመናችሁን፣መሪነትን ከአሁኑኑ ጀምራችሁ እያዳበራችሁ እንድትሄዱ ያግዛል።🤵‍♀🤵 3.Online ኮርሶችን መውሰድ በ Coursera, edX, Udacity እና ሌሎችም ላይ ብዙ ነጻ የኦንላይን ኮርሶች አሉ። በመረጣችሁት Skill ወይም ርዕስ ዙሪያ እነሱን በመውሰድ እውቀታችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ።👩‍💻 ✅ 4. መጽሐፍ ማንበብ አእምሮአችሁን ለማነቃቃትና አዲስ ነገር ለመማር መጽሐፍትን አንብቡ። የፍቅር፣ የታሪክ፣ የሳይንስ ወይም የፈለጋችሁትን ማንበብ ትችላላችሁ።📔 ✅ 5. ስፖርት መስራት ጤናማ ለመሆን ስፖርት መስራት በጣም አስፈላጊ ነው። መሮጥ፣ መዋኘት፣ ብስክሌት መንዳት ወይም ሌላ የምትወዱትን ነገር ማድረግ ትችላላችሁ።🏋️‍♀️⛹️‍♂️ 6. ጉዞ ማድረግ አዲስ ቦታዎችን እንደ መንፈሳዊ ቦታዎች ለመጎብኘትና አዳዲስ ባህሎችን ለመለማመድ ጉዞ ማድረግ ትችላላችሁ።🚖 ✅ 7. ቤተሰብንና ጓደኞችን መጠየቅ ከቤተሰባችሁና ከጓደኞቻችሁ ጋር ጊዜ አሳልፉ። ዘና በሉ፣ ተዝናኑ! 👨‍👩‍👦 ይሄን የእረፍት ጊዜያችሁን በአግባቡ በመጠቀም ለወደፊት ህይወታችሁ የሚጠቅሙ ነገሮችን መማር ትችላላችሁ። ✌️ መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንላችሁ! JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN

✉️ሁሉም ተማሪዎች ሊኖራቸው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል Next year Freshman ተማሪ ለሆናችሁ👇 AAU,ASTU,AASTU,SIT መግባት ለምትፈልጉ👇 1. @UATpreparation ቀጣይ አመት Freshman ለሆናቹ👇 2- @Advanced_freshman ለEntrance ተፈታቾች👇 2- @Brightacademy9_12 የFreshman መጽሐፍቶች👇 3- @Campus_materials Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️

Repost from UAT preparation
SIT- Shaggar institute of technology መግባት ለምትፈልጉ ምዝገባው ተጀምሯል ተመዝገቡ😊 📚 100% Scholarship, Dormitory , Food, Medical Insurance, Campus Facilities. Application WEBSITE : sitwebsite.vercel.app ✅Special admission track available for exceptionally gifted students👇 https://sitedu.info/admission/application/register JOIN:@UATpreparation@UATpreparation

Next year(2019) ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ በየትኛዉ ለመማር አቅዳቿል? 1.Adiss Ababa University 2.ASTU 3.AASTU 4.SPHMMC (paul hospital) 5.SIT (Shaggar Institute of Technology) 🛡 እነዚህ ግቢዎች ተማሪዎችን በማወዳደር ፈትነው የሚቀበሉ ሲሆን ታድያ በእነዚህ ስመ ጥር ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት አስፈላጊውን መረጃ እና ዝግጅት ምታገኙበትን ቻናል እንጠቁማቹ🕹️ @UATpreparation @UATpreparation 👆👆Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️