uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Advanced Freshman

Advanced Freshman

Відкрити в Telegram

🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Advanced Freshman

Канал Advanced Freshman (@advanced_freshman) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 38 038 підписників, посідаючи 4 943 місце в категорії Освіта та 955 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 38 038 підписників.

За останніми даними від 23 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 644, а за останні 24 години на -25, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 28.12%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 15.90% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 10 699 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 6 049 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 42.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 24 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.

38 038
Підписники
-2524 години
-1127 днів
+64430 днів
Архів дописів
Repost from Remedial Class
የጥሪ ማስታወቂያ #woldiauniversity በቅድሚያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን በ 2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ
የጥሪ ማስታወቂያ #woldiauniversity በቅድሚያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን በ 2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም ይከናወናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ የሚያስፈልጉ 1. የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒ፣ 2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒ፣ 3. የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒ፣ 4. ሁለት 3X4 መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣ 5. ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣ 6. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡  ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡    JOIN👇 @Remedial_2019batch ☑ @Remedial_2019batch ☑

Coming Soon! 😎ለ FreshmanVIP Class ተማሪዎቻችን በቅርቡ Mid exam ለሚጀምሩ ጊቢዎች ካስተማርነው ትምህርት በተጨማሪ በቅርቡ የየጊቢውን Mid exam መልቀቅ እንጀምራለን። 👍
+1
Coming Soon! 😎ለ FreshmanVIP Class ተማሪዎቻችን በቅርቡ Mid exam ለሚጀምሩ ጊቢዎች ካስተማርነው ትምህርት በተጨማሪ በቅርቡ የየጊቢውን Mid exam መልቀቅ እንጀምራለን። 👍እንደሚታወቀው በቅርቡ Mid Exam የሚጀምሩ ጊቢዎች አሉ በመሆኑም ያንን Consider በማድረግ የየጊቢውን Mid exam አሰባስበን የምንለቅ ይሆናል። ➡️አስታውሱ በ Freshman ቆይታቹ ከማንበባቹ በተጨማሪ የዚ በፊቶቹን Mid Exams አግኝታቹ መስራታቹ ይሄ ነው የማይባል እገዛ ያደርግላቹሀል። 📆የ FreshmanVIP ቤተሰቦቻችንም የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሆናሉ። 💬በዚህኛው አመት ለ 2019 የፍሬሽማን ተማሪዎች ከመቼውም ጊዜ በላቀ ሁኔታ ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች Already ማስተማር ጀምረናል። ሁሉም ትምህርቶች በ Video ማብራርያ የተደገፉ፣ የየራሳቸው Note ያላቸው፣ በእያንዳንዱ Chapter መጨረሻ ደግሞ እራሳችሁን መፈተሻ ጥያቄዎች የተዘጋጁላቸው ስለሆኑ ዛሬውኑ ሳታመነቱ ተመዝግባቹ እንድትዘጋጁ እንላለን። ✅አስታውሱ: ከዚህ ቀደም ያሉት ትምህርቶች በሙሉ ዛሬ ስትመዘገቡ ሁሉንም ማግኘት ትችላላቹ😊 🔗 ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን ያልተመዘገባቹ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ:: 📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support 🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍

ከትግራይ ክልል በጊዜያዊነት ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:: 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
ከትግራይ ክልል በጊዜያዊነት ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:: 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

Remedial ተማሪዎች አላችሁ? ቀጣይ የሚደረጉ ጥሪዎች አብዛኞቹ ለሪሜድያል ተማሪዎች ነዉ። እስቲ Remedial የሆናችሁ👋👍 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

በዛሬው እለት የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ፍሬሽ ተማሪዎቻቸዉን በመቀበል ላይ ይገኛሉ።ከነዚህም ዉስጥ:- 🖱ባህርዳር ዩኒቨርስቲ 🖱መቱ ዩኒቨርስቲ 🖱ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ 🖱ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ 🖱ወ
+6
በዛሬው እለት የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ፍሬሽ ተማሪዎቻቸዉን በመቀበል ላይ ይገኛሉ።ከነዚህም ዉስጥ:- 🖱ባህርዳር ዩኒቨርስቲ 🖱መቱ ዩኒቨርስቲ 🖱ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ 🖱ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ 🖱ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ 🖱ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ 🖱ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ 🖱ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ 🖱ወልዲያ ዩኒቨርስቲ 🖱መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ 🖱ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ 🖱ወለጋ ዩኒቨርስቲ 🖱ጂንካ ዩኒቨርስቲ 🖱መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

ከትግራይ ክልል ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በጊዜያዊነት ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
ከትግራይ ክልል ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በጊዜያዊነት ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

የጥሪ ማስታወቂያ #Debremarkos_University በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program)
የጥሪ ማስታወቂያ #Debremarkos_University በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ! በ2019 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 16-17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ😊 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ😊 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ አርሲ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:: 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
+1
ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ አርሲ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:: 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

በአጭሩ👆 🙍‍♂️Freshman ተማሪዎች ሙሉ ትኩረታችሁን ትምህርት ላይ አድርጉ።Freshman ላይ ስግጥ ብላችሁ ከ2nd year በኃላ ፈታ እያላችሁ ትማራላችሁ።Freshman ላይ ካሾፉችሁ ግን ከግቢ እስክትወጡ ድረስ ስግጥ ብላችሁ ነዉ ምትማሯት😐።ምክንያቱም የFreshman GPA የሁሉም አመት ዉጤታቹ ላይ እየተደመረ ነዉ ሚሰራዉ።so Freshman ላይ አሪፍ GPA ያለዉ ተማሪ ዉጤቱን Bank ዉስጥ እንዳስቀመጠ ይቁጠረዉ😏።በየ አመቱ እየመነዘርክ CGPA ላይ መጠቀም ነዉ። 🍿ከ2nd year ጀምሮ ሌላም ነገር ላይ ተፍ ተፍ በሉ።የምሬን የምላችሁ ከግቢ ስትወጡ በጣም ነዉ ሚጠቅማችሁ። ለምሳሌ:- ☺️ወንዶች:- Graphics,video editing,Forex trading,social media management,sales,coding,photography,language,content creation ….እነኚህን ስኪሎች ሞክሯቸዉ። 😯ሴቶች:- Makeup artist,Fashion designer,online selling,content creation,photography,graphics,language…. ከነዚህ እና ሌሎች ስኪሎች ካሏቹ ከግቢ ስትወጡ ብዙ አማራጭ ይዛቹ ነዉ ምትወጡት👌

🔗ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አብዛኛው ተማሪ የማይነግራቹን ወሳኝ ምክር እንንገራቹ። ✅በተለይ ዘንድሮ ወደ University የምትገቡ የ Freshman Course የምትወስዱ ልጆች ይህን በአስተውሎት አንብቡት። 😬 አብዛኛው ተማሪ የጊቢን ህይወት Life መቅጫ መዝናኛ ነው ፈታ እንበል እያለ ጊዜያቹን ገንዘባቹን ያላቹን ነገር በሙሉ ይወስድባቿል። አስተዉሉ ከየትኛውም ጊዜ በተሻለ የ Freshman Season ወሳኝ ነው። ለምን መሰላቹ 🟡 የ Freshman ውጤታቹ የምትፈልጉትን Department የማግኘት እድላቹን ይወስናል። 🟡 በ University ቆይታቹ Freshman ላይ  የምታስመዘግቡት ውጤት እስከመጨረሻው ድረስ Effect አለው። ይህን በደንብ እንዴት እንደሆነ ከዚህ ቡሀላ የምናስረዳቹ ይሆናል። ⚡️ የነገ የስራ አለም ህይወታቹ ራዕያቹ በሙሉ የሚመሰረተው  መጀመርያ በምትሄዱት መንገድ በመሆኑ:: 🛡 ብቻ ምን አለፋቹ Freshman ላይ ከቀለዳቹ አለቀ ሙሉ የ University ቆይታቹ እንደሚበላሽ 101% እርግጠኛ ሁኑ። በአንፃሩ Freshman ላይ በጥሩ ሁኔታ Perform ካደረጋቹ እና ጥሩ ውጤት ካመጣቹ ህልማቹ የመሳካት እድሉ ሰፊ ነው። #️⃣ስለዚህ freshman ላይ በጭራሽ እንዳትቀልዱ⚠️ ከወደዳችሁን ቻናላችንን ለሌሎች ተማሪዎች share በማድረግ ተባበሩን🥰 🌟JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅

ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ወሎ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 9 እና 10/2019 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ወሎ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 9 እና 10/2019 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርስቲ በጊዜያዊነት ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ 📅የመመዝገቢያ ቀናት ጥቅምት 11 እና 12/2019 @Wisdom_Universty💠
ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርስቲ በጊዜያዊነት ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ 📅የመመዝገቢያ ቀናት ጥቅምት 11 እና 12/2019 @Wisdom_Universty💠

ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ሰመራ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ቀናት ከጥቅምት 5 እስከ 9/2019 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ሰመራ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ቀናት ከጥቅምት 5 እስከ 9/2019 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

#ማስታወቂያ ቀን፡- 05/02/2019 ትግራይ ክልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የ1ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ ትግራይ ክልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ
#ማስታወቂያ                   ቀን፡- 05/02/2019  ትግራይ ክልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የ1ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ ትግራይ ክልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት  ወደ ወራቤ የተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጥቅምት 09/2019 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፡- 1)  የነበራችሁበትን ዩኒቨርሲቲ ተማሪነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ወይም ሌላ ማስረጃ፤ 2)  ሁለት 3በ4 ጉርድ ፎቶ  3)የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት እና ከ9ኛ -12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጂናልና አንድ የማይመለስ ኮፒ፤ 4) ሁሉም ተማሪዎች የእስፖርት ትጥቅ፣አንሶላ፣ብርድ ልብስና የትራስ ልብስ መያዝ ይኖርባችኋል። ዕውቀት ለልህቀት! የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

የጥሪ ማስታወቂያ #SamaraUniversity 📅 የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 12 እና 13/2019 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
የጥሪ ማስታወቂያ #SamaraUniversity 📅 የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 12 እና 13/2019 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

የጥሪ ማስታወቂያ #AdigratUniversity ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ኣንደኛ ዓመትና ሬሜዲያል ላለፋችሁ ተማሪዎች 📅 የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 23 እና 24/2019 🚀Join Our Channel👇
የጥሪ ማስታወቂያ #AdigratUniversity ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ኣንደኛ ዓመትና ሬሜዲያል ላለፋችሁ ተማሪዎች 📅 የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 23 እና 24/2019 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

ከትግራይ ክልል ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በጊዜያዊነት ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ቀናት ከጥቅምት 05 እስከ 09/2019 🚀Join Our Channel👇 @ADVANC
ከትግራይ ክልል ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በጊዜያዊነት ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ቀናት ከጥቅምት 05 እስከ 09/2019 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍

#Updated የጥሪ_ማስታወቂያ #Raya_University በራያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ
#Updated የጥሪ_ማስታወቂያ #Raya_University በራያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ1ኛ ወሰነ ትምህርት የምዝገባ ቀን ጥቅምት 18-19/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ፅህፈት ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ ያሳውቃል፡፡ ማሳሰቢያ፡ 1. ከላይ ከተጠቀሱት የመመዝገቢያ ቀናት በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ 2. ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ሌሎች ለመማር የሚያገለግሉ የትምህርት ቁሳቁስ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡

የጥሪ ማስታወቅያ #AksumUniversity ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ 📅 የዩኒቨርሲቲ መግብያ ቀናት ከጥቅምት 24-25/2019 ዓ.ም ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟ
የጥሪ ማስታወቅያ #AksumUniversity ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ 📅 የዩኒቨርሲቲ መግብያ ቀናት ከጥቅምት 24-25/2019 ዓ.ም ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍