Advanced Freshman
前往频道在 Telegram
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot
显示更多📈 Telegram 频道 Advanced Freshman 的分析概览
频道 Advanced Freshman (@advanced_freshman) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 38 038 名订阅者,在 教育 类别中位列第 4 943,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 955 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 38 038 名订阅者。
根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 644,过去 24 小时变化为 -25,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.12%。内容发布后 24 小时内通常能获得 15.90% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 10 699 次浏览,首日通常累积 6 049 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 42。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::
contact us: @EEG12bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
38 038
订阅者
-2524 小时
-1127 天
+64430 天
帖子存档
38 038
Repost from Remedial Class
የጥሪ ማስታወቂያ
#woldiauniversity
በቅድሚያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን በ 2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም ይከናወናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
1. የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒ፣
2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒ፣
3. የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒ፣
4. ሁለት 3X4 መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣
5. ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣
6. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
JOIN👇
@Remedial_2019batch ☑
@Remedial_2019batch ☑
38 038
+1
Coming Soon!
😎ለ FreshmanVIP Class ተማሪዎቻችን በቅርቡ Mid exam ለሚጀምሩ ጊቢዎች ካስተማርነው ትምህርት በተጨማሪ በቅርቡ የየጊቢውን Mid exam መልቀቅ እንጀምራለን።
👍እንደሚታወቀው በቅርቡ Mid Exam የሚጀምሩ ጊቢዎች አሉ በመሆኑም ያንን Consider በማድረግ የየጊቢውን Mid exam አሰባስበን የምንለቅ ይሆናል።
➡️አስታውሱ በ Freshman ቆይታቹ ከማንበባቹ በተጨማሪ የዚ በፊቶቹን Mid Exams አግኝታቹ መስራታቹ ይሄ ነው የማይባል እገዛ ያደርግላቹሀል።
📆የ FreshmanVIP ቤተሰቦቻችንም የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሆናሉ።
💬በዚህኛው አመት ለ 2019 የፍሬሽማን ተማሪዎች ከመቼውም ጊዜ በላቀ ሁኔታ ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች Already ማስተማር ጀምረናል። ሁሉም ትምህርቶች በ Video ማብራርያ የተደገፉ፣ የየራሳቸው Note ያላቸው፣ በእያንዳንዱ Chapter መጨረሻ ደግሞ እራሳችሁን መፈተሻ ጥያቄዎች የተዘጋጁላቸው ስለሆኑ ዛሬውኑ ሳታመነቱ ተመዝግባቹ እንድትዘጋጁ እንላለን።
✅አስታውሱ: ከዚህ ቀደም ያሉት ትምህርቶች በሙሉ ዛሬ ስትመዘገቡ ሁሉንም ማግኘት ትችላላቹ😊
🔗 ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን ያልተመዘገባቹ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📲 ለመመዝገብ👇
😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ::
📝ለተጨማሪ መረጃ👇
😀 @FreshVIP_support
🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 038
Remedial ተማሪዎች አላችሁ? ቀጣይ የሚደረጉ ጥሪዎች አብዛኞቹ ለሪሜድያል ተማሪዎች ነዉ።
እስቲ Remedial የሆናችሁ👋👍
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 038
+6
በዛሬው እለት የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ፍሬሽ ተማሪዎቻቸዉን በመቀበል ላይ ይገኛሉ።ከነዚህም ዉስጥ:-
🖱ባህርዳር ዩኒቨርስቲ
🖱መቱ ዩኒቨርስቲ
🖱ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ
🖱ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ
🖱ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ
🖱ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ
🖱ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ
🖱ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ
🖱ወልዲያ ዩኒቨርስቲ
🖱መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ
🖱ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ
🖱ወለጋ ዩኒቨርስቲ
🖱ጂንካ ዩኒቨርስቲ
🖱መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 038
የጥሪ ማስታወቂያ
#Debremarkos_University
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
በ2019 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሀ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነብራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 16-17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 038
በአጭሩ👆
🙍♂️Freshman ተማሪዎች ሙሉ ትኩረታችሁን ትምህርት ላይ አድርጉ።Freshman ላይ ስግጥ ብላችሁ ከ2nd year በኃላ ፈታ እያላችሁ ትማራላችሁ።Freshman ላይ ካሾፉችሁ ግን ከግቢ እስክትወጡ ድረስ ስግጥ ብላችሁ ነዉ ምትማሯት😐።ምክንያቱም የFreshman GPA የሁሉም አመት ዉጤታቹ ላይ እየተደመረ ነዉ ሚሰራዉ።so Freshman ላይ አሪፍ GPA ያለዉ ተማሪ ዉጤቱን Bank ዉስጥ እንዳስቀመጠ ይቁጠረዉ😏።በየ አመቱ እየመነዘርክ CGPA ላይ መጠቀም ነዉ።
🍿ከ2nd year ጀምሮ ሌላም ነገር ላይ ተፍ ተፍ በሉ።የምሬን የምላችሁ ከግቢ ስትወጡ በጣም ነዉ ሚጠቅማችሁ።
ለምሳሌ:-
☺️ወንዶች:- Graphics,video editing,Forex trading,social media management,sales,coding,photography,language,content creation ….እነኚህን ስኪሎች ሞክሯቸዉ።
😯ሴቶች:- Makeup artist,Fashion designer,online selling,content creation,photography,graphics,language….
ከነዚህ እና ሌሎች ስኪሎች ካሏቹ ከግቢ ስትወጡ ብዙ አማራጭ ይዛቹ ነዉ ምትወጡት👌
38 038
🔗ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አብዛኛው ተማሪ የማይነግራቹን ወሳኝ ምክር እንንገራቹ።
✅በተለይ ዘንድሮ ወደ University የምትገቡ የ Freshman Course የምትወስዱ ልጆች ይህን በአስተውሎት አንብቡት።
😬 አብዛኛው ተማሪ የጊቢን ህይወት Life መቅጫ መዝናኛ ነው ፈታ እንበል እያለ ጊዜያቹን ገንዘባቹን ያላቹን ነገር በሙሉ ይወስድባቿል። አስተዉሉ ከየትኛውም ጊዜ በተሻለ የ Freshman Season ወሳኝ ነው። ለምን መሰላቹ
🟡 የ Freshman ውጤታቹ የምትፈልጉትን Department የማግኘት እድላቹን ይወስናል።
🟡 በ University ቆይታቹ Freshman ላይ የምታስመዘግቡት ውጤት እስከመጨረሻው ድረስ Effect አለው። ይህን በደንብ እንዴት እንደሆነ ከዚህ ቡሀላ የምናስረዳቹ ይሆናል።
⚡️ የነገ የስራ አለም ህይወታቹ ራዕያቹ በሙሉ የሚመሰረተው መጀመርያ በምትሄዱት መንገድ በመሆኑ::
🛡 ብቻ ምን አለፋቹ Freshman ላይ ከቀለዳቹ አለቀ ሙሉ የ University ቆይታቹ እንደሚበላሽ 101% እርግጠኛ ሁኑ። በአንፃሩ Freshman ላይ በጥሩ ሁኔታ Perform ካደረጋቹ እና ጥሩ ውጤት ካመጣቹ ህልማቹ የመሳካት እድሉ ሰፊ ነው።
#️⃣ስለዚህ freshman ላይ በጭራሽ እንዳትቀልዱ⚠️
ከወደዳችሁን ቻናላችንን ለሌሎች ተማሪዎች share በማድረግ ተባበሩን🥰
🌟JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅
38 038
ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ወሎ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 9 እና 10/2019
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 038
ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርስቲ በጊዜያዊነት ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
📅የመመዝገቢያ ቀናት ጥቅምት 11 እና 12/2019
@Wisdom_Universty💠
38 038
ከትግራይ ዩኒቨርስቲዎች ወደ ሰመራ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የመግቢያ ቀናት ከጥቅምት 5 እስከ 9/2019
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 038
#ማስታወቂያ
ቀን፡- 05/02/2019
ትግራይ ክልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የ1ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
ትግራይ ክልል ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ወራቤ የተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጥቅምት 09/2019 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡-
1) የነበራችሁበትን ዩኒቨርሲቲ ተማሪነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ወይም ሌላ ማስረጃ፤
2) ሁለት 3በ4 ጉርድ ፎቶ
3)የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት እና ከ9ኛ -12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጂናልና አንድ የማይመለስ ኮፒ፤
4) ሁሉም ተማሪዎች የእስፖርት ትጥቅ፣አንሶላ፣ብርድ ልብስና የትራስ ልብስ መያዝ ይኖርባችኋል።
ዕውቀት ለልህቀት!
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 038
የጥሪ ማስታወቂያ
#SamaraUniversity
📅 የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 12 እና 13/2019
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 038
የጥሪ ማስታወቂያ
#AdigratUniversity
ለዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ኣንደኛ ዓመትና ሬሜዲያል ላለፋችሁ ተማሪዎች
📅 የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 23 እና 24/2019
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 038
ከትግራይ ክልል ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በጊዜያዊነት ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ቀናት ከጥቅምት 05 እስከ 09/2019
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 038
#Updated
የጥሪ_ማስታወቂያ
#Raya_University
በራያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ1ኛ ወሰነ ትምህርት የምዝገባ ቀን ጥቅምት 18-19/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ፅህፈት ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ ያሳውቃል፡፡
ማሳሰቢያ፡
1. ከላይ ከተጠቀሱት የመመዝገቢያ ቀናት በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
2. ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ሌሎች ለመማር የሚያገለግሉ የትምህርት ቁሳቁስ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡
38 038
የጥሪ ማስታወቅያ
#AksumUniversity
ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ
📅 የዩኒቨርሲቲ መግብያ ቀናት ከጥቅምት 24-25/2019 ዓ.ም
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።
🚀Join Our Channel👇
@ADVANCED_FRESHMAN👍
