en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ግጥም

ግጥም

Open in Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Show more
5 649
Subscribers
+824 hours
+247 days
+11730 days
Posts Archive
ቀን አይጥልም እያልኩ አልከራከርም የዘንድሮ ዝናብ አያጉረመርምም ድንገት እየጣለ ስንቱን አበስብሷል መጠለያን አጥቶ የሚወድቀው በዝቷል። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ጋይስ ዛሬ pre market የጀመረ Airdrop ነው አሁን አየተሸጠ ያለው ዝቀተኛ ዋጋ ለ 1Billion 10,000 ብር ነው ስሩት ታተረፉበታላችሁ https://t.me/MMproBump_bot?start=ref_5305703538

#ነፍስ_ይማር እውነት ታማ ነበር በወሸት ተጎድታ መዳን ስላልቻለች ተቀበረች ሞታ ነፍስ ይማር ይላታል የገደላት ሀሰት ይኼኔ ነው እኮ ሁለት ግዜ መሞት በዳይ አዛኝ መስሎ ገድሎ ካለቀሰ በገደለው ቀብር እንባን ካፈሰሰ በነፍስ ይማር ንፍሮ በደል ከተሻረ ሁሉም በዳይ ቆሞ ሟችን ከቀበረ የሞት ሞት ያኔ ነው የሟች ዳግም መሞት በእውነት መቃብር ላይ ከነገሠች ሀሰት።   @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

【EU_Exchange】 AI-GPT ኩባንያ የሰው ኃይል አስተዳዳሪን ቀጥሯል። የሚያስፈልግህ ከቤት ለመስራት ስልክ ብቻ ነው። ዕድሜ 25 እና ከዚያ በላይ ወርሃዊ ደሞዝ ከ1,800 እስከ 5,000 ዶላር
【EU_Exchange】 AI-GPT ኩባንያ የሰው ኃይል አስተዳዳሪን ቀጥሯል። የሚያስፈልግህ ከቤት ለመስራት ስልክ ብቻ ነው። ዕድሜ 25 እና ከዚያ በላይ ወርሃዊ ደሞዝ ከ1,800 እስከ 5,000 ዶላር ዋናው ሥራ: 1. ኩባንያው ሠራተኞችን እንዲቀጥር መርዳት 2. የኩባንያውን AI ዘመናዊ ምርቶችን ያስተዋውቁ 3. በተሳካ ሁኔታ ከገቡ፣ የ30+20 ዶላር ሽልማት ሊያገኙ ይችላሉ። 4. የመስመር ላይ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://tawk.to/chat/6697f15532dca6db2cb1513c/1i30oddn1

MuskEmpire ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ከ ሃምስተር ጋር ተመሳሳይነት ያለው ጌም ነው ያልጀመራቹ ጀምሩት ትንሽ ነገር አይቻለው ማን ላውንች እንዳደረገው እርግጠኛ ስሆን ሙሉ ማብራርያ አመጣለው ለ አሁን ሳይረፍድ ጀምሩና ስሩ Daily Check in አለው በ እሱ ብቻ እስከ 500M Coin ታገኛላቹ Profit Per Hr ማሳደግ አለባቹ። http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero5305703538

ህሊናዬን ሼጬ በጮማ ከማድር እፍኝ ቆሎ ስጡኝ ይበቃል ለመኖር ሀሰትን ተናግሮ ከሚኖር አግስቶ መኖር መታደል ነው እፍኝ ንፍሮ በልቶ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#ተወደደ_ጆሮ እኔው ለእኔ ብቻ ዝምታዬን ልስማ መቼም ዘመኑ ነው ቢጮሁ አይሰማ ተናግሬ ሰሚ አድማጭ በሌለበት ዝምታ ወርቅ ነው እስኪነጋ እውነት ላድምጠው እራሴን የብቻዬን ቅኔ መልሱን እየመለስኩ እኔው ቆሜ ለኔ ዝምታ አይሰማም አትበሉ ዘንድሮ መናገር ከንቱ ነው ተወደደ ጆሮ @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ጉልበትም ውበትም በግዜ ይረግፋል መልካም ስራ ብቻ ዘመን ይሻገራል የከንቱ ከንቱ ነው ቁመና ደም ግባት በጎነት ይኖራል ሲመሰክር እውነት። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#አዎ_ፍቅር_የለም በዝሙት ህሊና በክህደት እይታ በእምነት አልባ ቅኔ በጥቅመኞች ኩታ ከሆነ ልኬቱ የሚዛኑም ክብደት በእርግጥ ፍቅር የለም ሲረክስ ሰውነት ፍቅርን በፍቅር ለሚለካ ደግሞ የእውነት ፍቅር አለ ደጋግሞ ደጋግሞ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ችየበት ነው እንጂ ሀዘንን መደበቅ በማሽላ ዘዴ እያረሩን መሳቅ እንደኔ የከፋው ማን ይሆን ዘንድሮ በጥርሱ የሚኖር ከልቡ ሃዘን ቀብሮ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇

#ጓደኛ ከልብህ ውሰጥ ጠልቆ ስቃይ ካልተረዳ የጓደኛ መብዛት  አንተን ምን ሊረዳ? ከሚግተለተለው ከሺህ ሳቅ አድማቂ ከልብ የሚረዳ አንድ ሰው ነው በቂ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ቤተ ሰሪ በዝቶ ማገር ማገር ይላል፣ መገንባቱን እንጂ መኖሩን ማን ያውቃል።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ቤተ ሰሬ በዝቶ ማገር ማገር ይላል፣ መገንባቱን እንጂ መኖሩን ማን ያውቃል። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Repost from PHOTO STYLE
⚡ የDogs ማርኬት ዋጋ 🟢እኛ የሰራነው ወደ ቶክን ተቀይሮ ሊስት ሲደረግ በሚኖረው ዋጋ የሚከፈለን ይሆናል ✍️ ለምሳሌ: ✅ 10,000 DOGS የሰራ ሰው = 10,000 × 0.04244 = 425$ = 48,000 ብር ይደርሰናል ⭐️ List ሲደረግ ሊጨምር ወይም ደግሞ ሊቀንስ ይችላል። 🔗 አሁኑኑ ለመጀመር https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=PZG5Y0OGTGeb4mxdn9DtFQ

#ሲሞቱ_ደራሽ ሰውማ መች ጠፋ ሲሞቱ ቀባሪ የሌለው ወዳጅ ነው ሲኖሩ አኗኗሪ ከንፈርን በመምጠጥ አፈር የሚያለብስ ሞልቷል የሞቱ እለት ሲሻው የሚያለቅስ ሲቸገሩ ሳይደርስ ሲሞቱ ደራሽ ቀባሪማ ሞልቷል አፈሩን መላሽ ሲኖሩ እንጅ ከባድ የዚህች ዓለም ህይወት ሞልቷል አጋፋሪ ተድላ እኮ ነው መሞት።   @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=PZG5Y0OGTGeb4mxdn9DtFQ Who let the DOGS out? ✅ የሚሰራው ቴሌግራም መቼ እንደተቀላቀላችሁ ያለውን እድሜ consider ያረጋል በዚያ ልክ ነው point የምትሰጡት ስለዚህ የተለያየ ነው የሚሆነው የሚሰጣችሁ point

ዓለም ይብላኝ ለአንቺ ለእኔስ ኮንትራት ነሽ ጥየሽ እሄዳለሁ እስከነክፋትሽ ሞት እስኪመጣ ነው በእኔ መቀለድሽ ለየትኛው እድሜ የምለማመጥሽ!!! @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Repost from PHOTO STYLE
HOT Wallet Pre-Market Price 🔥1 HOT ከሳምንት በፊት እዚው ማርኬት ላይ ወደ 6.2$ ነበር በዛሬው እለት 10% ጨምሮ ወደ 7.6$ ደርሷል ሳትዘናጉ ስሩ ሊስት ሲደረግ ከሁሉም በዚ
HOT Wallet Pre-Market Price 🔥1 HOT ከሳምንት በፊት እዚው ማርኬት ላይ ወደ 6.2$ ነበር በዛሬው እለት 10% ጨምሮ ወደ 7.6$ ደርሷል ሳትዘናጉ ስሩ ሊስት ሲደረግ ከሁሉም በዚ ሊሆን ይችላል ምንካሰው።እውነት ለመናገር እስከ 2$ ነበር እኔ የጠበኩት😊 🔥የ 1 ሳምንት Event ላይ የተሳተፋቹ ቢያንስ Storage እና Mining speed መጨመርያ Hot አግኝታቿል አትዘናጉ እናንተ። 🔥ሌላው ከ Solana ጋር በመሆን ያዘጋጁት Event አሁንም አላለቀም ሰዎችን በመጋበዝ የምታገኙትን መጨመር ትችላላቹ። 🔥መጀመር የምትፈልጉ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://t.me/herewalletbot/app?startapp=7136088

መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=5305703538 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ