en
Feedback
ግጥም

ግጥም

Open in Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Show more
4 873
Subscribers
+924 hours
+507 days
+20230 days
Posts Archive
ቤተሰብ Notcoin ወደ ገንዘብ ተቀይሯል ይኸን ሳትዘናጉ ስሩ

ከመቃብር በላይ ዘላለም ለመኖር በጎ ተግባር ከውን በሰብዐዊ ፍቅር ስምህ እንዲነሳ መቃብርን ፈንቅሎ በህይወት እያለህ መብላት ነው ተካፍሎ። ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#ሁላችን_ከንቱ_ነን! የልብ አማኝ ጠፍቶ የአፍ አማኝ ከበዛ በእውነት አመንጭቶ ፍቅርን ካልገዛ መማር ከየት ይምጣ ልብ ተቆልፎ የሰው ልጅ ካልጣለ ማስመሰልን ገፎ ባንደበቱ ጌታን በልቡ ገንዘብን አፉ አሜን እያለ በውስጡ ተንኮልን ምላስ አምላክ ጠርቶ ልብን ገንዘብ ሞልቶ የስም ፃድቅ ሰፍቶ በነብይ ተሞልቶ ምህረት ከየት ይምጣ እንዴት ይብረድ ቁጣ! ጠዋት ክርስቶስን ከሰአት ሰይጣንን በግፍ ተሸፍኖ ልባችን በቀልን የተንኮል አሽክላ አስልተን እየጣልን ማረን እንላለን እንዴትስ ይማረን በሁለት ቢለዋ አስብተን እያረድን ዳዊት ከደገመ ጠዋት ምላሳችን ማታ ላይ ስድብን ለምዶ አንደበታችን ሊምረን ቢመጣ ቁጣውን ሊያበርደው ምላስ ብቻ ቀርቷል ለካስ ልብ ባዶ ነው በሐይማኖት ጥላ ተሸሽገን ከርመን እምነት ግን ሲጠየቅ ሁላችን ከንቱ ነን ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

ሪሞት ቢኖረው ግዜ የእጅ ስራ ማሳለፍ መመለስ በተራ በተራ ደጉን ወደሗላ ክፉውን ወደፊት መቆጣጠር ነበር ፊልም ብትሆን ህይወት ። ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#በጣም_ታምሪ_ነበር ሠው ሰራሹ መልክሽ አፍጥጦ ባይውጣ በጅንስ ታፍኖ ዳሌሽ ባይቀጣ ጡትሽ ቤቱ ቢኖር ልታይ ባያበዛ ፀጉርሽ ያንቺው ቢሆን ከሱቅ ባይገዛ ጊዜ ባይቀይርሽ በቃልሽ ብታድሪ ህሊናሽ ቢገዛሽ በሥጋሽ ባትኮሪ የሴትነት ክብሩ ቢገባሽ በልኩ ሲጠሩሽ ባ'ሮጭ በርሽን ሲያኳኩ አስተዋይ ብትሆኝ ምግባርሽ ቢከበር ሔዋን ሙች ልንገርሽ በጣም ታምሪ ነበር። 🚀@gitm_post 🚀     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

♥️ሰላም ቤተሰብ Yes coin wallet connect አርጉ ሀሪፍ project ነው ጋይስ በደንብ ስሩ ጋይስ ስሩ ስሩ ስሩ 🚀 link 👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=JqFUJc ⭐️ Start and just tap tap and doing all task collected more yes coin

ምን አለህ አትበለኝ ያለኝ ብዙ ነው ገንዘብ የማይገዛው ውዱ ጤና ነው። ጤናዬን አግኝቼ ከኖርኩኝ በሰላም ከዚህ የበለጠ የሰው ሀብታም የለም። ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

sticker.webp0.16 KB

#እናት ጓደኛ ሲያፈቅር ኪስ ይመለከታል የጎደለብህ ቀን ቤቱ ይከተታል ሚስት ስታፈቅር ደምግባት ታያለች የረገፈ ለታ ትታ ትሄዳለች ዘመድም ሲያፈቅር ዝናን ተመልክቶ ጀርባውን ይሰጣል ቀን ሲጥልህ አይቶ እናት ስታፈቅር የላትም ዳርቻ ነፍሷን ትሰጣለች እሷ ላንተ ብቻ @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

Repost from ZERU_MUSIC 🎶
http://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_hAQWuaw45r ልክ እንደ Notcoin ከቴሌግራም እውቅና ተሰጥቶታል ስሩት ወደ ቦቱ ስተገቡ Launch Blum የሚለውን ስትነኩት Start farming ያመጣላችኋል ከዚያ ታስጀምሩትና በየ 8 ሰዓት እየገባችሁ Claim ማድረግ ነው

#አንቺ_ብቻ ወዳጄን አጣሁት በቸገረኝ ጊዜ ዘመዴን አየሁት ሲከበኝ ትካዜ           ጎረቤቴም ቀና            ኑሬዬን ባቃና ወገኔ ነው ያልኩት ሲክደኝ ታዘብኩት አግኝቶ በማጣት ወድቆ በመነሳት አየኹት ሁሉንም ለካ ሰው የለኝም #አማ ካንች ሌላ ዘመድ አይገኝም ልብሽ ያልተከፋ ፊትሽ ያልጠቆረ በችግር በደስታ አብሮኝ የነበረ በእውነተኛ ፍቅር ከጎኔ የቆምሽው ያንችን ኑሮ ትተሽ ስለእኔ የኖርሽው       #እማ_እወድሻለሁ @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#ርዕሰ_ያጣ_ግጥም እፉየ ገላ ነኝ ያንቺ መጫወቻ በትንፋሽሽ ሙቀት በራሪ ለብቻ እፍ! በይኝና ልብረር አንቺ ሳቂ በደስታ ሰክረሽ ቀን በቀን ድመቂ እፉየ ገላሽ ነኝ አባሪኝ በትንፋሽ አየር ላይ ሰፍፌ አንቺን ቁልቁል ልይሽ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

እኔን ከፋኝ ብላ ዓለም ላትጨነቅ መቆዘሜን ትቼ በመጠኑ ልሳቅ እርሷ ምን ቸገራት በእኔ ሀዘን ትጨነቅ ቢከፋም ቢለማም እኔው ለእኔ ልሳቅ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#አልፈርድብሽም ጥሩ ህሊና አለሽ መልካም ነሽ ብልሽም ቆሜ ስንከላወስ ያለሁ ቢመስልሽም የምነግርሽ አለኝ ካንቺ ማልደብቅሽ አይገባሽም እንጅ እኔን ስላይደለሽ ጀግናም ሰው ይሞታል ሲሉ ስለሰማሽ እናም የኔ ጀግና ይኸው ሰው ገለሻል ሰው የራበው አንጀት የማይሞት መስሎሻል🔪!!         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

ይኸን ነገር ምን ያክሎቻችሁ እየሰራችሁት ነው?

ኖትኮይን በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ ይጠበቃል ሊስት ሲደረግ ግን የአገልግሎት ክፍያ/Gas Fee መጠየቁ አይቀርም ለዚህም TON ኮይን ያስፈልገናል ይህ ኮይን በቴሌግራም ዋሌት ላይ ባሁኑ ሰአት ከ650 - 700 ብር ድረስ ይሸጣል ነገር ግን ይሄን ኮይን ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ በነፃ የሚሰጡን ቦቶች አሉ 👉ከነዚህ ቦቶች ውስጥ አንዱ ፕሪቶን ድሮፕ የሚባል ቦት አለ ለመጀመር ይሄን ሊንክ በመንካት ማስጀመር https://t.me/preton_drop_bot?start=e134de39-7b23-40b2-8f75-c1c922a4ccba 👉በመቀጠል የሚመጣውን ቻናል(https⚔️:/./t.me/preton_eng/8) ጆይን ማድረግ ከዛም የሚሰጣችሁን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት TON ኮይን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል 👉ልክ 1 TON እንደደረሳችሁ በቀጥታ ወደ ዋሌታችሁ ማስተላለፍ ትችላላችሁ 💬

ተደግፌ ነበር የሰው አጥር ትላንት ተሰብሮ ጥሎኛል ሁሉም ሆኖ ወረት አይ አለማወቄ ከንቱ ነበርኩ እኔ ፈጣሪ እያለልኝ ፍጡርን ማመኔ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ተኩላ አዳኝ እንጂ ታዳኝ አይደለም😎
ተኩላ አዳኝ እንጂ ታዳኝ አይደለም😎

#ብትኖሪ_ባትኖሪ! ለእኔ ቦታ የለው መምጣትትሽ መቅረትሽ ባለሽበት ሆነሽ ቀን በቀን ልውደድሽ ማጣት አያርቀው ማግኘት አያቀርበው የፍቅር መነሻው ሚዛኑ ልብ ነው❤️ እድሜ ቢገሰግስ በዓመታት ቢቆጠር ዘላለማዊ ነው አያረጅም ፍቅር ብትኖሪ ባትኖሪ ብትርቂ ብትቀርቢ የእኔን ናፍቆ መኖር ቀን በቀን አስቢ ጎዳናው እድሜያችን ትዝታን ጎትቶ ያመጣው የለም ወይ ከትላንት አስማምቶ ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ገጣሚ_ኤልያስ_ሽታሁን ከሁሉም በላይ በዚህ ቻናል ይነግሳል ! ሌሎችም ድንቅ እና እውቅ ገጣምያን ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ፣ ኤፍሬም ስዩም ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ ፣ መስፍን ወንድወሰን አስታወሰኝ ረጋሳ እና ሌሎች ገጣሚያን ስራቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃል ! እናንተ ቻናሉን ተቀላቀሉ #Share በማድረግ ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ተወጡ🙏 እኔ @Henilogy ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኩሩ ኢትዮጵያዊ t.me/eliyasshitahun t.me/eliyasshitahun t.me/eliyasshitahun