ar
Feedback
ግጥም

ግጥም

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

إظهار المزيد
4 814
المشتركون
+1324 ساعات
+617 أيام
+23730 أيام
أرشيف المشاركات
እንደ ገደል ላይ ዛፍ ግራ ተጋብቼ እወዛወዛለሁ አቋሜን አጥቼ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#እንዴውም_አትምጭ ትመጫለሽ ብዬ ቁማር አሲዣለሁ እንዳትቀሪ ፍቅሬ እረታብሻለሁ በፍቅርሽ ቀለበት ተወራርጃለሁ የቀረሽ እንደሆን ቃል ኪዳን አጣለሁ ባትቆይም አንዴ ነይ ዓይኖችሽን እንዳይ ትመጫለሽ ብዬ ልቤን አሲዣለሁ ጨክነሽ ከቀረሽ እጎዳብሻለሁ አትቀርም ብዬ ተወራርጃለሁ የቀረሽ እንደሆን ልብ አልባ እሆናለሁ እንዴውም አትምጭ ልሸነፍ ልበላ ሰው ልቡን ከሰጠ ምን ሊቀረው ሌላ የምወድሽ ቢሆን ለፍቅር የታመንኩኝ በውርርድ ሰበብ ባንቺ ባልቆመርኩኝ ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ

Remember few days left

Remember 6 days left

#ፍቅር_ሲደናበር ባለርስቱ አባትሽ አልይህ ይሉኛል ቅምጥል እናትሽ በአሽሙር ይልጡኛል ወንድምሽ በዛቻ መቆም ከልክሎኛል ደግሞ ያንቺ ፍቅር ሁሉን ቻል ይለኛል። ፍቅር ታውሮ እንጂ ከአንቺ ላይ የጣለኝ ከቤተሰብሽ ጋር ወስዶ ያላተመኝ ጥንትስ ድህነቴ መቼ ዘነጋሁት እኔን ተወት አርገው ፍቅርን ይክሰሱት። ፍቅር ሲደናበር በውበት ታውሮ ከጌታ ልጅ ጣለኝ ሰውነት አክብሮ ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

የSpaceX አውቶማቲክ የቁጥር አሰራር ስርዓት ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT፣ ወዘተ ባሉ ዋና ዋና ልውውጦች ላይ በመፈለግ በፍጥነት በሰከንዶች ውስጥ መግዛት
የSpaceX አውቶማቲክ የቁጥር አሰራር ስርዓት ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT፣ ወዘተ ባሉ ዋና ዋና ልውውጦች ላይ በመፈለግ በፍጥነት በሰከንዶች ውስጥ መግዛት ይችላል። 1. USDT በቁጥር ይገለጻል፣ እና የገንዘብ ማስቀመጫዎች እና ገንዘቦች ወዲያውኑ ይመጣሉ። 2. መጠናዊ VIP1-VIP10፣ መጠናዊ ገቢ 19%-40% 3. የመልቲ-ምንዛሪ ብልህ የኢንቨስትመንት ገቢ ከ15% -28% 4. መጠኗ በየ24 ሰዓቱ አንድ ጊዜ ይዘጋጃል፣ እና እያንዳንዱ ሰው በቀን አንድ ጊዜ በቁጥር ግብይት ትርፍ መሳተፍ ይችላል። 5. የቁጥር ግብይትን እና የሶስት-ደረጃ ወኪሎችን ያስተዋውቁ (የ13% ሽልማት ለኤ፣ 3% ሽልማት ለቢ፣ 2% ሽልማት ለ C = 18% ሽልማት) የ24-ሰዓት ያልተቋረጠ መረጃ መሰብሰብ፣በእጅ የገበያ ሁኔታን አለመከታተል፣ ቀልጣፋ እና የተረጋጋ ትርፍ። ይህ የSpaceX xAI አውቶሜትድ የቁጥር ስርዓት ነው። የቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት https://t.me/Spacex_XAI SpaceX xAI ኦፊሴላዊ ድር ጣቢያ፡ https://sp-xai.com የአባል ምዝገባ አገናኝ፡ https://sp-xai.com/#/register?i=876761

መልስና ጥያቄ ሳይተዋወቁ ከኢትዮጵያ ጋራ እንደተራራቁ በአሽሙር በብሽሽቅ ዓመታት አለቁ ዜጎች መልስን አጥተው እየተጨነቁ ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ

#ህይወቴ ፍቅሬ ፍቅሬ እያልኩ ልጥራሽ የመኖሬ ትርጉም ህይወቴ ነሽ የልቤ ትርታ የነፍሴ ዕፎይታ የእኔነቴ ምስጢር የአምላኬ ስጦታ እንዲህ እንዲያ እያልኩ ብጠራሽ እንዴት ሆኖ እንዴትስ ይመጥንሽ ፍቅሬ ፍቅሬ እያልኩ ልጥራሽ ሆሄያት ቢደረደሩ ቃላቶች ቢጣመሩ ከቶ እንዴት ይቻሉ እንዴትስ ይድፈሩ ቃላቶች ያልቻሉ ሆሄያት ያልሰየሙሽ ታዲያ ምን ነሽ አንቺ አንደበት ማይገልፅሽ ደከምኩልሽ ሆዴ ቃላቶች አጣሁኝ በቃ በቃ !! ህይወቴ ነሽ አልኩኝ ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

የጋበዝሽኝ ዘፈን በደብዳቤ ጠቅሰሽ አደመጥኩት ያልኩሽ መልሼ ጽፌልሽ ውዴ ውሸቴን ነው ቴፑ ተበላሽቷል የመረጥሽው ዘፈን ተነክሶ ተበልቷል ። ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ

Only few days left Do strong 💪 Be fast Don't loss this chance

Do strong 💪 Be fast Don't loss this chance

....... ✍ #ፃፍኩልሽ 💌 ....... አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት ዛሬ ግን..... ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

አሞኛል አሞኛል መድኃኒቱን እንጃ እፎይ!! አበዛለሁ ለስንዝር እርምጃ !!! ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#ልሂድልሽ_በቃ እንድንኖር እንጅ በፍቅር በደስታ አጭሯ ዕድሜያችን በተስፋ ተሞልታ ባንች ተደስቼ በእኔ ተፍለቅልቀሽ ዕንባሽን አብሼ ሀዘኔን አርቀሽ             ግና…… አስተውሎ ኑሮ አልሆንልሽ ካለሽ ነገ ከራቀብሽ ዛሬ ካታለለሽ ልሂድልሽ በቃ አንችም ካሻሽ ድረሽ ለማይፀና ፍቅር ተቃቅፈን እንዳይመሽ ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

ይኸን ጌም እየተጫወታችሁ ያላችሁ ልጆች Tap በማድረግ ኮይን ማጠራቀም የሚቻለው እስከ June 1 እንደሆነ አስታውቀዋል በርትታችሁ ስሩ

ቤተሰብ Notcoin ወደ ገንዘብ ተቀይሯል ይኸን ሳትዘናጉ ስሩ

ከመቃብር በላይ ዘላለም ለመኖር በጎ ተግባር ከውን በሰብዐዊ ፍቅር ስምህ እንዲነሳ መቃብርን ፈንቅሎ በህይወት እያለህ መብላት ነው ተካፍሎ። ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#ሁላችን_ከንቱ_ነን! የልብ አማኝ ጠፍቶ የአፍ አማኝ ከበዛ በእውነት አመንጭቶ ፍቅርን ካልገዛ መማር ከየት ይምጣ ልብ ተቆልፎ የሰው ልጅ ካልጣለ ማስመሰልን ገፎ ባንደበቱ ጌታን በልቡ ገንዘብን አፉ አሜን እያለ በውስጡ ተንኮልን ምላስ አምላክ ጠርቶ ልብን ገንዘብ ሞልቶ የስም ፃድቅ ሰፍቶ በነብይ ተሞልቶ ምህረት ከየት ይምጣ እንዴት ይብረድ ቁጣ! ጠዋት ክርስቶስን ከሰአት ሰይጣንን በግፍ ተሸፍኖ ልባችን በቀልን የተንኮል አሽክላ አስልተን እየጣልን ማረን እንላለን እንዴትስ ይማረን በሁለት ቢለዋ አስብተን እያረድን ዳዊት ከደገመ ጠዋት ምላሳችን ማታ ላይ ስድብን ለምዶ አንደበታችን ሊምረን ቢመጣ ቁጣውን ሊያበርደው ምላስ ብቻ ቀርቷል ለካስ ልብ ባዶ ነው በሐይማኖት ጥላ ተሸሽገን ከርመን እምነት ግን ሲጠየቅ ሁላችን ከንቱ ነን ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

ሪሞት ቢኖረው ግዜ የእጅ ስራ ማሳለፍ መመለስ በተራ በተራ ደጉን ወደሗላ ክፉውን ወደፊት መቆጣጠር ነበር ፊልም ብትሆን ህይወት ። ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#በጣም_ታምሪ_ነበር ሠው ሰራሹ መልክሽ አፍጥጦ ባይውጣ በጅንስ ታፍኖ ዳሌሽ ባይቀጣ ጡትሽ ቤቱ ቢኖር ልታይ ባያበዛ ፀጉርሽ ያንቺው ቢሆን ከሱቅ ባይገዛ ጊዜ ባይቀይርሽ በቃልሽ ብታድሪ ህሊናሽ ቢገዛሽ በሥጋሽ ባትኮሪ የሴትነት ክብሩ ቢገባሽ በልኩ ሲጠሩሽ ባ'ሮጭ በርሽን ሲያኳኩ አስተዋይ ብትሆኝ ምግባርሽ ቢከበር ሔዋን ሙች ልንገርሽ በጣም ታምሪ ነበር። 🚀@gitm_post 🚀     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ