cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bole bulbula senior secondary school for students

Show more
Advertising posts
1 245
Subscribers
+324 hours
+147 days
+8230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለonline training ስትመጡ ዩኒፎርም ለብሳችሁ እንድትመጡ ት/ቤቱ በጥብቅ እያሳሰበ ዩኒፎርም ለብሶ የማይመጣን ት/ቤቱ የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን ቀን 27/09/16
Show all...
Grade 12 ENGLISH MAY MODEL ANSWER KEY.pdf1.61 KB
Grade_12_Mathematic_Model_2016_answer_key_for_Natural_and_Social.pdf1.93 KB
SAT MODEL GINBOT 2016 KEY ANSWER.pdf0.12 KB
Grade 12 CHEMISTRY MODEL ANSWER-3.docx0.16 KB
PHYSICS MODEL 2 ANSWER KEY.docx0.15 KB
grade 12 HISTORY answer.xlsx0.11 KB
Grade 12 answer bio.docx0.16 KB
Grade 12 GEOGRAPHY MODEL EXAM ANSWER.pdf0.69 KB
ECONOMICS GRADE 12 ANSWER SHEET.docx0.15 KB
ቀን 26/09/16 ለቦሌ ቡልቡላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሚከተለው መልኩ የonline ፈተና ልምምድ ከነገ ጀምሮ የምታደርጉ ይሆናል በ27/09/16 ዓ,ም ከ3:00 -4:30 12A ክፍል ተማሪዎች ከ5:00-6:00 12B ክፍል ተማሪዎች ከ7:30_9:00 12C ክፍል ተማሪዎች በ28/09/16 12D,12Eእና12F የሚቀጥል ሲሆን 10G በ29/09/16 ጠዋት ይሆናል ተማሪዎች ስትመጡ አዲሱን ፓስወርድ የምትጠቀሙ ይሆናል
Show all...
Repost from ETHIO-MEREJA®
ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ! በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡  እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et ምንጭ፣ ት/ት ሚንስቴር      T.me/ethio_mereja            ኢትዮ-መረጃ
Show all...
This is for grade 12 exam training channel, please join and practice up to date exam.
Show all...
Good Morning Every one! Here is our telegram channel. please share it to your students. https://t.me/etemari_net
Show all...
etemari

This is the official channel of etemari.net

የሂሳብ ፈተና የምትፈተኑ ተማሪዎች የነገው ፈተና የተላለፈ ሲሆን እስከዛ ክፍያ ያልከፈላችሁ በባንክ ከፍላችሁ ደረሰኝ እንድትይዙ እናሳስባለን ቀን 23/09/16
Show all...
ቀን 21/09/16ዓ.ም በቦሌ ቡልቡላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በክ/ከተማ የተዘጋጀ የ12ኛ ክፍል በሁለተኛ መንፈቅ 2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና
Show all...