cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Bole bulbula senior secondary school for students

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 197
Obunachilar
-124 soatlar
+187 kunlar
+8230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በቀን 08/09/2016 በቦሌ ቡልቡላ አጠ/2ኛ/ደ/ቤት ከመምህራን ጋር አጠቃላይ ስብስባ ሲደርግ በስብሰባው ላይ የተነሱት ነጥቦች :- 1 የ2ኛው ሴሚስተር አጋማሽ ፈተና የተማሪዎች ውጤት ትንተና ከ9-12ኛ ክፍል ሞዴልን ጨምሮ ታይቷል 2 የት/ት ፖርሽን ከቭሬጅ ምን ላይ እንዳለ መገምገም ተችሏል 3ኛ መምህራን ፖርቲፎሊዮ ባግባቡ እንዲያደራጁ ግንዛቤን በመስጠት በቀጣይ በቀሩን የትምህርት ቀናት አስፈላጊ ስራዎችን እያጠናቀቁ መሄድ እንደሚያስፈልግ አቅጣጫን በማስቀመጥ የእለቱ ስብሰባ በስኬት ተጠናቋል ::
Hammasini ko'rsatish...
ይህ ሊንክ የ eTemari.net plat form telegram channel link ሲሆን ለ 12ኛ ክፍል online ፈተና መለማመጃ ታስቦ የተዘጋጀ plat form ነው። በመሆኑም እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ በዚህ ቴሌግራም link ገብታችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። በአማርኛም በ afan oromoም ቪዲዮ ስለተዘጋጁ linkun በመጫን ጆይን በማድረግ ተጠቀሙ። ማሳሰቢያ:- ከ 12ኛ ክፍል ውጭም ያላችሁ ተማሪዎች በመቀላቀል ካሁኑ መለማመድ ትችላላችሁ ገደብ የለውም በዋናነት ግን ለ12ኛ ክፍል ታስቦ የተዘጋጀ ፕላትፎርም ነው። 12ኛ ክፍል የሆናችሁ ተማሪዎች ስትመዘገቡ ካሰቸገራችሁ IT ቢሮ መጥታችሁ የ9ኛ ክፍል IT መ/ርን ማናገር ትችላላችሁ...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
eTemari

Its web based. once you registered you will use the app:-

https://etemari.net/login/signup.php

የሂሳብ ፈተና የምትወዳደሩ ተማሪዎች ጠዋት 1፡00 ሰአት የተባለው ከሰአት መሆኑን እናሳውቃለን
Hammasini ko'rsatish...