🌹አል ፋሩቅ የሙፍቲዬ ትውልድ💚
Open in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ውድ የአል- ፍሩቅ ቤተሰቦች ይህ ቻናል እስላማዊ ጥበብ እና ትምህርቶች ላይ ይሰራል ሀሳብ አስተያየት ስህተት ካለብንም አርሙን 👇👇👇 @abukiyezeynu
Show more4 359
Subscribers
-624 hours
-367 days
-8930 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+1
in 0 channels
August '26
+61
in 0 channels
Get PRO
July '26
+41
in 0 channels
Get PRO
June '26
+50
in 0 channels
Get PRO
May '26
+46
in 0 channels
Get PRO
April '26
+36
in 0 channels
Get PRO
March '26
+21
in 0 channels
Get PRO
February '26
+29
in 0 channels
Get PRO
January '26
+33
in 1 channels
Get PRO
December '25
+28
in 0 channels
Get PRO
November '25
+29
in 0 channels
Get PRO
October '25
+32
in 1 channels
Get PRO
September '25
+46
in 0 channels
Get PRO
August '25
+47
in 2 channels
Get PRO
July '25
+47
in 1 channels
Get PRO
June '25
+46
in 1 channels
Get PRO
May '25
+45
in 1 channels
Get PRO
April '25
+45
in 1 channels
Get PRO
March '25
+73
in 1 channels
Get PRO
February '25
+129
in 1 channels
Get PRO
January '25
+326
in 1 channels
Get PRO
December '24
+406
in 1 channels
Get PRO
November '24
+521
in 1 channels
Get PRO
October '24
+460
in 2 channels
Get PRO
September '24
+500
in 1 channels
Get PRO
August '24
+822
in 2 channels
Get PRO
July '24
+789
in 3 channels
Get PRO
June '24
+1 033
in 4 channels
Get PRO
May '24
+1 322
in 13 channels
Get PRO
April '24
+634
in 4 channels
Get PRO
March '24
+39
in 1 channels
Get PRO
February '24
+66
in 3 channels
Get PRO
January '24
+72
in 0 channels
Get PRO
December '23
+68
in 0 channels
Get PRO
November '23
+45
in 3 channels
Get PRO
October '23
+73
in 4 channels
Get PRO
September '23
+83
in 0 channels
Get PRO
August '23
+362
in 0 channels
Get PRO
July '23
+256
in 0 channels
Get PRO
June '23
+204
in 0 channels
Get PRO
May '23
+161
in 0 channels
Get PRO
April '23
+195
in 0 channels
Get PRO
March '23
+182
in 0 channels
Get PRO
February '23
+181
in 0 channels
Get PRO
January '23
+297
in 0 channels
Get PRO
December '22
+312
in 0 channels
Get PRO
November '22
+159
in 0 channels
Get PRO
October '22
+175
in 0 channels
Get PRO
September '22
+331
in 0 channels
Get PRO
August '22
+144
in 0 channels
Get PRO
July '22
+312
in 0 channels
Get PRO
June '22
+66
in 0 channels
Get PRO
May '22
+64
in 0 channels
Get PRO
April '22
+128
in 0 channels
Get PRO
March '22
+134
in 0 channels
Get PRO
February '22
+71
in 0 channels
Get PRO
January '22
+222
in 0 channels
Get PRO
December '21
+439
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
Repost from Hasen Injamo
ችሮታው ቁርኣንን መችቸር ሲሆን እዝነቱ ያለው ነቢ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم ተብሎ በታላላቅ ሙፈሲሮች ተተርጉሟል:: ያለፈው አንቀጽ 57 ላይ ሁዳ ያለው ቁርኣንን ለማመላከት ሲሆን ራህማ (እዝነት) መልሶ 58 ላይ ደግሞታል::
በመውሊድ እና በቁርኣን መሰጠት መደሰት ከሰበሰባችሁት የሁለቱ ዓለማት ሀብት በላጭ ናቸው ይላል ቁርአን::
| 2 | ከአላህ የኾነ ሰላምና እዝነት ፣ ክብር በሚከበርባቸው፣ ልቅና በሚደሳባቸው፣ ለዓለማት እዝነት ተደርገው በተላኩት ፣ ለዚያ የብርሃን ዘውድ ፣ የሀቅ አገልጋይ ፣ ለቃል ኪዳኑ አክባሪ ፣ የፍጥረታት ዕንቁ ፣ የአላህ ወዳጅ የኸልቁ አማላጅ በሆኑት ባለ ታላቅ ጠባይ በነብዩል አሚን ሰለዋቱላሂ አለይሂ ወአሊሂ ወሰለም ላይ ይሁን 💚
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ 💚 | 507 |
| 3 | አህመድ: ያሲን: ጧሃ 💚💚
በስሙ ሚገኘው ክብረቱ ማዕረጉ፤
ትንሽ ያሉት ሁላ ባንቱ ነው ማደጉ።
የቀን መንገዳችን ሲመሽ ብርሓናችን
በማዕሸር ሜዳ ላይ ጠበቃ ዋሳችን።
ይላል ዛሒዳችን...
ባወደስነው ቁጥር ማወደስ አነሰን
የሐቢበላህ ﷺ ፍቅር ያንገበገበው በደዊን ደግሞ ቀብራቸው ፊት ቁሞ ይህንን ልብ የሚሰቅዝ ግጥም ይገጥማል፤ ይህ በአል ኡትቢ የተዘገበው የበደዊኑ ግጥም የሐቢበላህ መስጂድ ውስጥ ተከትቦ እናገኘዋለን
يَا خَيْرَ مَنْ دُفِنَتْ فِي الْقَاعِ أَعْظُمُهُ
فَطَابَ مِنْ طِيبِهِنَّ الْقَاعُ وَالأَكَمُ
የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብይ ﷺ፣ ከነፍሴ በላይ በምወዳቸው መልዕክተኛ ላይ ይውረድ 💚
ረቢእ season is coming 🥰🥰 | 679 |
| 4 | ✨እያንዳንዱ ሰው በራሱ
የውስጥ ጉዞ ላይ ተሳፋሪ ነው።
✨ውጭ የምትፈልገውን
ከውስጥ ታገኛለህ።
@limugenet 🍁
@limugenet 🍁 | 657 |
| 5 | እንኳን አደረሳችሁ 🥳 | 646 |
| 6 | ተሰውፍ ተሰውፍን ለማያውቁ ፦
ተሰውፍ በእስልምና ውስጥ ያለ መንፈሳዊ መንገድ ነው። ዋና ግቡ ሰው ከሃያሉ አላህ ﷻ ጋር የቅርብ መንፈሳዊ ግንኙነት እንዲኖረው ልቡን ማጥራት እና ፍቅር፣ ትሕትና፣ ሰላም እና መልካም ሥነ-ምግባር ማበረታታት ነው።
● የሱፊይነት እውነተኛ መንገድ ሸሪዓና የነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ሱና ነው።
● ተሰውፍ ከአላህ ጋር በኢህሳን ሥርዓት አደብ (ስነ-ምግባር) ማሳየት ነው።
● ተሰውፍ የተወዳጁን ነቢይ ﷺ ፈለግ መከተል ነው።
● ተሰውፍ ለወንድምህ ለራስህ የምትወደውን መውደድ ነው።
● ተሰውፍ ልብህ ከአላህ በስተቀር ከሁሉም ነገር ንጹህና ጥሩ እንዲሆን ማድረግ ነው።
● ተሰውፍ አላህን እንደምታየው ማምለክ ነው፤ እርሱን ባታየውም እርሱ እንደሚያይህ ማመን ነው።
● ተሰውፍ የነቢዩን ﷺ ቤተሰቦችና የመልእክተኛውን ሰሓቦች መውደድ ነው።
● ተሰውፍ ነፍስህን ከኃጢአት ለመራቅ መታገልና ስነ-ምግባሯን ማስተካከል ነው።
● ተሰውፍ ፍቅር፣ መልካም ስነ-ምግባር፣ ፈገግታና ጀግንነት ነው።
● ተሰውፍ ሁሉንም መልካም ስነ-ምግባር መላበስና ሁሉንም መጥፎ ስነ-ምግባር መተው ነው።
@MuhammedNessim | 707 |
| 7 | የዙል ሂጃ ፆም ከሰኞ ይጀምራል
የቻለ ይፁም...✨ | 635 |
| 8 | ንጋታችንን በዚች ዐያ ተደቡር እናስውበውማ
ادْخُلُوهَا بِسَلَامٍ ۖ ذَٰلِكَ يَوْمُ الْخُلُودِ
«በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው» (ይባላሉ)፡፡(50:34)
1."በሰላም ግቧት"
ይህ አቀባበል በራሱ ትልቅ ትርጉም አለው። እዚህ ጋር "ሰላም" ሲባል፡-
ከጭንቀት ነፃ መሆን፡ ከዱንያ ፈተና፣ ከሞት ስጋትና ከትንሣኤ ቀን ድንጋጤ በኋላ የሚመጣ ፍጹም እረፍት ነው።
ከጥላቻ መጽዳት፡ በገነት ውስጥ ባሉ ሰዎች ልብ ውስጥ ምንም ዓይነት ቅያሜ ወይም ጥላቻ እንደማይኖርና በመካከላቸው ሰላማዊ ፍቅር ብቻ እንደሚሰፍን ያሳያል።
2. "ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው"
ይህ ቃል በሰው ልጅ ልብ ውስጥ ያለውን ትልቁን ፍርሃት ማለትም "ይህ ደስታ ያልቅ ይሆን?" የሚለውን ስጋት ያስወግዳል።
ዘላቂነት፦ በምድራዊ ሕይወት ማንኛውም ደስታ አላፊ ነው፤ በጀነት ግን ደስታው አያልቅም፣ ነዋሪዎቿም አይወጡባትም።
ፍጹም እርካታ፦ "የመዘውተሪያ ቀን" (የዘላለም ቀን) መባሉ፣ ከዚያ በኋላ ለውጥ ወይም መጨረሻ እንደሌለ ማረጋገጫ ነው።
አንቀጹየሚያስተምረን በምድር ላይ በትዕግስትና በጽናት ለፈጣሪ የታዘዙ ሰዎች፣ መጨረሻቸው ፍጹም ሰላምና የማይቋረጥ ዘላለማዊ ደስታ መሆኑን ነው። ይህ "በሰላም ግቧት" የሚለው ጥሪ ለደጋግ ሰዎች የሚቀርብ የድል እና የደስታ አቀባበል ነው።
"በሰላም ግቧት" ከሚባሉት ባሮችህ ኢላሃ | 782 |
| 9 | 🌺ሸዋልን እንፁም
.....አቡ አዩብ ረ.አ እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)እንዲህ ብለዋል።።።። ረመዷንን የጾመና እርሱን አስከትሎም ከሸዋል ወር ውስጥ ስድስት ቀናትን ያከለ አመቱን ሙሉ እንደጾመ ይቆጠርለታል!
@Dinel_islam @Dinel_islam | 477 |
| 10 | መልካም ዒድ ለሁላችሁም!!!
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال | 428 |
| 11 | ✨ስለ አላህ ፍቅር
"إذا اشتغل القلب بذكر الله، أضاءت الروح بنور المحبة." 🌟🌙
"ልብ በአላህ ዝክር (ውዳሴ) ከተጠመደ፣ ነፍስ በፍቅር ብርሃን ትበራለች።
—✨🦋 ሀቢብ ኡመር ኢብን ሀፊዝ✨🦋
#ዝክር #ፍቅር #መንፈሳዊነት
ያሸሐበ ዳኒ | 640 |
| 12 | sticker.webp | 474 |
| 13 | ከቀደምት ደጋጎቹ አንድ ሳሊህ ሰው ነበር። በቀን ውስጥ ወንጀል ከሰራ ወንጀሉን በግጥም ይፅፍ ነበር። ከእለታት ባንዱ ለት ጥፋትን አጠፋና ግጥሙን ሊያሰፍር ብዕሩን ጨብጦ ለመፃፍ ቢሞክርም
فَأُولَٰئِكَ يُبَدِّلُ اللَّهُ سَيِّئَاتِهِمْ حَسَنَاتٍ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
" ተጸጽቶ የተመለሰና ያመነ መልካምንም ሥራ የሠራ ሰው ብቻ ሲቀር፡፡ እነዚያም አላህ መጥፎ ሥራዎቻቸውን በመልካም ሥራዎች ይለውጣል፡፡ አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ "
:
ከሚለው አንቀፅ ውጪ ሌላን መፃፍ አልቻለም።
ይቅር ባይ፡ ወንጀለኛን የሚምር ፡ ጥፋቱን በመልካም ሚቀይር...ለተመላሾች የምህረቱን በር የከፈተው መሀሪው አላህ ይታረቀን | 478 |
| 14 | ለይለተል በድር و ኸሚስ 💚
•••••
የአላህ መልዕክተኛና ﷺ ሰሐቦቻቸው የፆም ወቅት ላይ ናቸው። ከገዛ ሀገራቸው ከተባረሩ ሰነባብተዋል፤ ቂብላው ወደ መካ ከተቀየረ በኃላም መካ በሙስሊሞች እጅ አለመሆኑ የቀን ተሌት ጭንቀታቸው ከሆነ ቆይቷል።
አቡ ሱፊያን የቁረይሽ ባለሟሎችና ህዝቦች የሆነው ቅፍለት አደጋ ላይ እንደሆነና እሱን ማስመለስና ማስጠበቅ እንዳለባቸው ዜና ባደረሳቸው ሰአት ቁረይሾች በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን፤ የሚያዝናንዋቸውን ሴቶች፤ በየቀኑ የሚያርዱትን ግመል ይዘው ወጡ!
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ቅፍለቱን ማጥቃት ላይ ከሰሐቦቻቸው ጋር ውይይት ሲያደርጉ ኡመርና አቡበከርን ጨምሮ በሀሳባቸው ተስማሙ ! የአቀባ ስምምነት ላይ ቃል የገቡላቸውንም አንሳሮች ሀሳብ ጠየቁ ! ለዚህኛው ዘመቻ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ዘመቻዎችም የሚኖራቸውን ታዛዥነት ለማወቅ ጠየቋቸው
የበድር ዘመቻ ሙሐጂሮችና አንሳሮች ለሸፊዒ የነበራቸው መሐባና ስስት የታየበት ታላቅ ገዝዋ ነበርና ሂጅራ ካደረጉ በሁለተኛው ዓመት ይህ ያልተጠበቀ ዘመቻ ተከሰተ፤ ውስን መሆናቸው ከዘመቻው እንዲሸሹ አላደረጋቸውም!
313ቱም ሰሐቦች ሐቢበላህ ጎን መሰለፍ'ን፣ መስዋዕት መሆንን በፍቅር ተቀበሉ። ከሙሐጂሮች ሚቅዳድ፣ ከአንሳሮች ደግሞ ሰዓድ ኢብን ሙዓዝ ተነስተው ቃልኪዳናቸውን ሰጡ።
ሚቅዳድ'ም ከፍ ባለው ድምፁ ንግግሩን እንዲህ ጀመረ:
يا رسول الله, لا نقول لك كما قال قوم موسى لموسى: اذهب أنت وربك فقاتلا إنا هاهنا قاعدون ، ولكنا نقاتل عن يمينك وعن شمالك ، ومن بين يديك ومن خلفك
«ያ ረሱለላህﷺ! እኛ ልክ እንደ ሙሳ ህዝቦች ነቢዩላህ ሙሳን "ሂዱ! አንተና አምላክህ በጋራ ጠላታችሁን ተጋደሉ።" እንዳሉት የምንል አይደለንም። ይልቁኑ በቀኝህም፣ በግራህም፣ ከፊትህም ፣ከኃላህም አብረንህ በመሆን እንዋጋቸዋለን።» በማለት የምስክርነት ቃሉን ሰጠ። 💚
ቀጥሎ'ም ሰዓድ ኢብን ሙዓዝ የአንሷሮች ውዴታና የሱ አይነታነት የታየበትን ድንቅ የፍቅር ንግግር ተናገረ:
"يا رسول الله! فقد آمنا بك وصدقناك ، وشهدنا أن ما جئت به هو الحق ، وأعطيناك على ذلك عهودنا ومواثيقنا ، على السمع والطاعة .... 🥹
«ያ ረሱለላህ ﷺ! ባንቱ አምነናል። እውነትን እንደሚናገሩ መስክረናል። አንቱን ለመጠበቅ፤ መስዋዕት ለመሆንና ታዛዥ ለመሆን፤ ሰማን ታዘዝንም ለማለት ቃላችንን ሰጥተናል። እንግዲያውስ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሆይ! እውነትን እንዲያሰፍኑ በላኮት አምላክ ትዕዛዝ መሰረት ሰራዊቶን አሰልፉ፤ ባህርን ልሻገር ነው ቢሉን እንኳን አንዳችንም ሳንቀር አብረንዎት እንሻገራለን፤ ነገ ጠላቶቻችንን ብንገናኝ የምንጠላ አይደለንም። በእውነቱ በጦርነት ላይ ታጋሾች ነን የጦር ሜዳ ላይ ግን ኀይለኞች ነን። በጦርነቱ ወቅት እኛን አይተው የሚደሰቱበት ያድርግልዎ። በአላህ ፍቃድ አብረንዎ እንድንዘምት ይፍቀዱልን።»በማለት ተናገረ! ረሱለላህ ﷺ በሰዓድ’ም በሚቅዳድም ንግግር እጅግ በጣም ተደሱ። ድል'ም የእነሱ ኾነ💚
ኣህ በድር!... እንግዶችሽ ምነኛ አማሩ። ከሰዎች ሁሉ ምርጥ ሰዎችን፣ ከመላእክቶች ሁሉ ምርጥ መላእኮችን አስተናገድሽ። በአንድ ባንዲራ ስር መልዕክተኛው ከሰይዲና ጂብሪል ጋር ሆነው ጠላትን አንበረከኩ። ሰሐቦችም ለጌታቸውና ለጌታቸው ሐቢብ ﷺ ያላቸውን ውዴታ በግልፅ አሳዩ! ... ምንዳቸውም ከፍ አለ። 🥰
በድር ላይ የተሳተፉ ሙስሊሞች 'አፍደሉል ሙስሊሚን' ሲባሉ በድር ላይ የተሳተፉ መላዒኮችም እንደዛው ምርጥ ተባሉ። 💚
ከዓብ ኢብኑ ማሊክ ረዲየላሁ አንህ የነበረውን ውብ ትዕይንት ባማረ መልኩ እንዲህ ይገልፀዋል:
وبيوم بدرٍ حين تمحى وجوههم
جبريل تحت لوائنا ومحمدُ 🥰
በዛ የበድር ቀን፤ በዛ ፊታቸው(የቁረይሽ ሀይሎች) የተዋረደበት ቀን!...ጂብሪልና ሙሐመድ ﷺ ባንዲራችን ስር ቆመው የነበሩበት! 🥰✨
ድልን መንሳት አሸናፊና ጥበበኛ በኾነው አላህ ዘንድ እንጂ በሌላ አይደለምና ድልን አጎናፀፋቸው! ውሸት ከእውነት የተለየበት ዘመቻ ሆነ። ብርሃን ጨለማን ገረሰሰ! ኢማን በክህደት ላይ ነገሰ። ጉረኞችን አሳፈረ! ትዕቢተኞችን አዋረደ! እንደ አቡ ጀሃልና ኡቅባ ኢብን ሙዒጥ አይነት ካሐዲዎች ህይወትም አበቃለት! 💚
የነህጁ አህመድ ሸውቂ እንዲህ ይላሉ:
••••💚
محبة الله ألقاها وهيبته
على ابن آمنة في كل مصطدم
«ጠላቶች እሳቸውን ለመዋጋት በሞከሩ ቁጥር፣ አላህ ፍቅሩን እና ግርማው'ን በአሚና ልጅ ሙሐመድ ﷺ ላይ ያደርጋል።»
••••💚
كأن وجهك تحت النقع بدر دجى
يضيء ملتثما أو غير ملتثم
«በዛ አቧራ በሞላው ዘመቻ፣ በዛ ጨለማ ምሽት፣ ሰማዩ በደመናዎች ተሸፍኖም ሳይሸፈንም ፊትዎ ﷺ እንደ ሙሉ ጨረቃ ያበራ ነበር።»
••••💚
بدر تطلع في بدر فغرته
كغرة النصر تجلو داجي الظلم
«ልክ እንደሙሉ ጨረቃ(በድር) ሙሐመድ ﷺ በድር ላይ አፈኩ፣ ገፅታቸውም ጨለማ በኾነው ምሽት ውስጥ ድል'ን እንደሚያበስር አዲስ ጨረቃ ያበራ ነበር።» ይላል ነህጁ ላይ!
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሐመድﷺ 🥰💚
እንደ በድር ያሉ ድሎች ይመላለሱብና! በዱኣችሁ 🤲🏽 | 493 |
| 15 | ኢላሂ!
ወንጀል የሚያስምር፤
አዲስ ሕይወት የሚያስጀምር፤
ጠባይ የሚያሳምር፤
የነፍስያና የሸይጣንን ተንኮል መና የሚያስቀር፤
ከመልካሞችና ከተወዳጆችህ ጋር የሚያስተሳስር፤
ከክፉዎች እና ካንተ ጠላቶች የሚያቃቅር፤
ተውበት ለግሰን!
አሚን! | 571 |
| 16 | 🌹 የፆም ንያ🌹
🥀ኒያው የሚደረግበት ጊዜም ፀሀይ ከጠለቀችበት ሰዐት ጀምሮ እስከ ፈጅር ባለው ጊዜ ነው። በልቡ እንዲህ ብሎ ይነያል:
🥀( نويت_صوم_غد_عن_أداء_فرض_رمضان_هذه_السنة_إيمانا_واحتسابا_لله_تعالى
🥀(ነወይቱ_ሶውመ_غገዲን_ዐን_አዳኢ_ፈርዲ_ረመዷኒ_ሀዚሂ_አስ_ሰነቲ_ኢማነን_ወህቲሳበን_ሊላሂ_ተዓላ)
🥀ትርጉም ከረመዷን ወር የነገውን እለት ለመፆም ኒያ አድርጊ
🥀እንደ ኢማም አል ሻፊዒይ መዝሀብ ኒያ በእያንዳንዱ ምሽት ማሳደር አለበት ረስቶት ኒያን ካላሳደረ ያለ ንያ ፆም የለም።
🥀በኢማም ማለክ መዝሀብ ደግሞ የወሩ የመጀሪያ ላይ በአንድ ጊዜ ለሁሉም መነየት ይችላል ነገር ግን በመሀል ከ 30ው ቀን አንድ ቀን ካልፆመ ካቋረጠ ኒያውም ይቋረጣል ከዚያ በሗላ በየቀኑ መነየት ይኖርበታል ።
🥀(نويت صيام ثلاثين يوما عن شهر رمضان هذه السنة)
🥀ትርጉም፦ (የዚህን አመት የረመዷን ወር ሰላሳውን ቀን ለመፃም ኒያ አድርጊያለሁ)
https://t.me/zumer_mereja | 816 |
| 17 | ረመዷን ነገ ይጀምራል።
በሳውዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የታላቁና ቅዱሱ የረመዳን ወር ጾም ነገ ረቡዕ ይጀምራል።
#TikvahEthiopiaFamily
@medina_tube | 640 |
| 18 | ✨አትጨነቅ...
☺️ልብህ ከደከመ የ አሏህ በረከት ቅርብ ነው ።
ሰሉ አለል ሀቢብ
አልሁመሶሊ አላ ሰይዲና ሙሀመድ
@limugenet 🍁
@limugenet 🍁 | 860 |
| 19 | ከቁስሉ ብርሃን ይፈስሳል...✨
መልካም ጁሙዐ😊
@limugenet 🍁
@limugenet 🍁 | 706 |
| 20 | ከቁስሉ ብርሃን ይፈስሳል...✨
ሽ | 5 |
