cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🌹አል ፋሩቅ የሙፍቲዬ ትውልድ💚

አሰላሙ አለይኩም ውድ የአል- ፍሩቅ ቤተሰቦች ይህ ቻናል የእሽቅ የመደድ ነው ሀሳብ አስተያየት👉 @zennfalaye ደርሷል መውሊዱ ላለበት ፍቅሩ ደስ ይበላቹ አታቀርቅሩ ሀድራውን ያዙ አህባብ ሲሳፍር አትቅሩ አለበት አለም💖💖💚💚😘

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 937
المشتركون
+3124 ساعات
+1587 أيام
+1 10830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
⚡️ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል፡፡ ⚡️አለቃውም 'መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም' በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል፡፡ ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል፡፡ከፍለጋ በኋላ እሱም ሞት አፋፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል፤አለቃውም 'ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለሚሞት ሠው ብለህ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ፤' በማለት ይወቅሰዋል፡፡ ⚡️ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር ፡፡ አለቃዬ ይህኮ ምንም ማለት አይደለም ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሸበት ያለኝን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር ፣ ⚡️አለቃውም 'ምን አለህ?' ሲለው ወታደሩም #እንደምትመጣ_እርግጠኛ_ነበርኩ'፡፡ ⚡️ እውነተኛ ጓደኛ ማለት ሁሉም ሠው ሲሸሽህ እሱ ግን የሚፈልግህ ነው አላህ እንዲ አይነቱን ሳሂብ ይስጠን 🍁 @limugenet 🍁@limugenet
إظهار الكل...
😢 3👍 2
❤️‍🔥 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ  የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል❤️‍🔥❤️‍🔥 🌀100% ትክክል የሆነ  💠 add chnale 1k+@yhderaw_wdaj
إظهار الكل...
🌄መስከረም🌄
🌠ጥቅምት🌠
🎇ህዳር🎇
🎆ታህሳስ🎆
🌇ጥር🌇
🌁የካቲት🌁
🌅መጋቢት🌅
💝ሚያዚያ💝💝
💖💖ግንቦት💖💖
❤️‍🔥❤️‍🔥ሰኔ❤️‍🔥❤️‍🔥
🖤🖤ሀምሌ🖤🖤
❤️‍🩹❤️‍🩹ነሀሴ❤️‍🩹❤️‍🩹
🔞ጷግሜ🔞
ከመኝታ በፊት የሚባል ዚክር باسمك ربي وضعت جنبي، وبك أرفعه، فإن أمسكت نفسي فارحمها، وإن أرسلتها فاحفظها، بما تحفظ به عبادك الصالحين "ቢስሚከ ረብቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፈኡህ ኢን አምስክተ ነፍሲ ፈርሐምሃ ወኢን አርሰልተሀ ፈህፈዝሃ ቢማ ተህፈዝ ቢከ ኢባደከ አስሳሊሂን" "ጌታዬ ሆይ! በስምህ ጎኔን አሳርፌያለሁ ። በስምህም አነሳዋለሁ ።ነፍሴን በዚያው ካስቀረሀት እዘንላት ። ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት( ስልትህ) ጠብቃት።"                      ( 📚ቡኻሪና ሙስሊም)   #መልካም_አዳር 🌹 🍁 @limugenet 🍁 @limugenet
إظهار الكل...
🥰 2👍 1 1
👆👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
⛳️ዐቂደቱ ጦሀውያ ክፍል 4 በተወዳጁ በታላቁ ሸይኽ አዶክቶር አቡበከር ሱለይማን አሏህ ይጠብቃቸው። عقيدة الطحاوية الجزء الرابع(٤) مع الشيخ الدكتور أبو بكر سليمان حفطه الله تعالى #ስለ ነብያቶች ተዕምር ?ዐቂደቱ ጦሓዊያህ 👌معجزات الأنبياء. @limugenet @limugenet 👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
👍 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
Photo unavailableShow in Telegram
ኑ ዒልምን እንቋደስ •••••••√√••••••• ይህን ሼር በማድረግ ወደ ዒልም እናመላክት ከዚህ ቀደም በኡስታዝ ሸምሰዲን ሐምዛ በኑር (በኒ) መስጂድ ውስጥ ዘወትር እሁድ ጠዋት ሲሰጥ የነበረው የዲን ትምህርት ፕሮግራም ባለፈው ሳምንት እሁድ መጀመሩ ይታወቃል። ሳምንት ሳትሰሙ ደርሱ ያመለጣችሁ ነገ እሁድ የሚቀጥል በመሆኑ በሰአቱ እንድትገኙ እንጠይቃለን። ቦታ_ ፒያሳ ኑር (በኒ) መስጂድ ሰአት_ ከ4:00 ጀምሮ የሚሰጡ ትምህርቶች _ ① ራስን ማነፅ ላይ የሚያተኩረው ቢዳየቱል ሂዳያ ኪታብ ② የአቂዳ ትምህርት ጀውሐረቱ ተውሂድ ኪታብ ★ ለሴቶች የተዘጋጀ ቦታ ስላለ መገኘት ይችላሉ እነዚህን እጥር ምጥን ያሉ ደርሶችን ከአንደበተ ርቱእ ኡስታዝ ሸምሰዲን ሐምዛ በመቅሰም መሻይኾቻችን ያወረሱንን ዲን እንማር።
إظهار الكل...
👍 2
00:31
Video unavailableShow in Telegram
🟢ሱፍይ ነኝ ብለህ እንዴት ዓቂዳ አትቀራም ? ሸይኽ አስራር ረሺድ Join and share👇 https://t.me/+yTLPgOwD5WM5NGZk https://t.me/+yTLPgOwD5WM5NGZk https://t.me/+yTLPgOwD5WM5NGZk
إظهار الكل...
👍 5 2
00:23
Video unavailableShow in Telegram
እውነታውን ሲያጋልጥ በድሩ ሁሴን @limugenet
إظهار الكل...
👍 5