cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የወሃቢያዎች ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ "

#አክራሪ ጽንፈኛ ውሐብያ ድብቅ ሴራዎቻቸውን እናጋልጥ** ። አክራሪ ፖለቲከኛ እና የሽብር ተላላኪ የውሐብይ ISIS ቡድንን ለማስቆም ሁለችንም በሀላፊነት መታገል ግደታ ይሆንብናል! #فَضَائِحْ_الْوَهَابِيَة #የወሃቢያን_ግድፈቶች_ግልፅ_ማድረግ **የውሐብያ ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ** https://t.me/stop_wahababizm @Stop_wahabizm_bot

Show more
Advertising posts
2 714
Subscribers
+524 hours
+117 days
+4230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የወሀብያው መድኽሊው መሪ ኢብኑ ሙነወር ምን እነደሚል ስማ👂👂👂👂👂መድረሳህን መስጂድህን በማፍረስ አይቆምም በየቤትህ እስከመግደል ቢሆን እንጂ ምክንያቱም ሙስሊም ነኝ ብለህ የምታስበው አንተ እንጂ እሱ ካፊር እንደሆንክ ነው የሚያምነው ።
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ዒልሙም ይቀጥላል :: ቁርአን ማስተማሩም ይቀጥላል:: ፍሬውም እያማረ ይሄዳል:: መድረሳዎቻችንም ይስፋፋሉ ወለው ከሪሀል ካሪሁን:: አፍ ራሽ አስተሳሰብ ያነገበው ያፈር ሳል .. ገንቢ ዒልምና አደብን ያነገበ ዲንን ፈላጊዎች ደግሞ ይገነባሉ ያብባሉ :: የከውኑ ኻሊቅም ለኡመቱ ጠቃሚውን ያዘወትራል...አጥፊውን ያጠፋዋል ወለው በዕደ ሒን !
Show all...
👍 16😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከኢማም አንነወዊ ከራማዎች መካከል ———— በቅርቡ ኢማም አንወዊን ረሂመሁሏህ በሙብተዲዕነት የገለፀው ብሎም ሊያከፍራቸው አንዱ ሁለት ያለው ወሀቢው ሙሀመድ ሸምሰዲን ከራሱ ከወሀቢ ቡድኖች ከፍተኛ ተቃውሞ ፣ ስድብና ፌዝን አስተናግዷል ፣ ብዛት ያላቸውንም ምላሾች ሰጥተውበታል ። ካሳቁኝ ስድቦች መካከል ወሊድ ኢስማዒል የተባለው ባለ ብዙ ተከታይ ወሀቢ የተናገረው ነበር :- “ እኔ የሴቶችን ንግግር አልወድም / ሙሀመድ ሸምሰዲንን / ÷ ይህ ሰው ወይም ሙሀመድ ሸምሰዲን ቆሻሻ ቆሻሻ ቆሻሻ ሰው ነው “ 😀😀😀😀😀😀😀😀 ትክክለኛ አገላለፅ 👌👌👌👌 💢 ይህን ክስተት ከኢማም አንነወዊ ከራማዎች መካከል ብለን እንደ ታሪክ እየዘከርነው እንኖራለን
Show all...
👍 4
የተከፈለለት ጊዜ፣ መስ ዋትነት፣ ድካም ፣ የወጣለት ገንዘብና የፈራበት ምርጥ ፍሬ ይሄ ሁሉ ሳይታይና ሳይታሰብ ጊዜው አገዘኝ ተብሎ በዚህ መልኩ መድረሳን ለሱቅ ተብሎ ሲፈ ርስ ማየት ያሳፍራል ! የአላህን ቤት ቁርአንን በሚቀሩ ልጆች ማስዋብ ነው እንጂ ከመቼ ጀምሮ ነው በገበያ አዳራሽ መሙላት ዲን የሆነው ?! አይናችን እያየ መድረሳዎችን በእንደዚህ ተል ካሻ ሰበብ ማስወ ገድና የኛም ፀጥታ ከቀጠለ ውጤቱ ምንኛ እንደሚ ከፋ ግልፅ ነው :: እያንዳንዱን መንግስትንም ሆነ ግለሰብ የሚመለከተው ጉዳይ ነው
Show all...
💔 9😢 4😭 1
01:26
Video unavailableShow in Telegram
طهارة منهج #الأشعري وأهل السنة والجماعة #الاشاعرة #والأزهر عن #تكفير أهل القبلة ولو كانوا مبتدعة كالمجسمة وغيرهم!!
Show all...
IMG_2660.MP416.91 MB
Photo unavailableShow in Telegram
لا يعتقد ضلال أهل السنة والجماعة الاشاعرة إلا أحمق جاهل أو مبتدع ضالّ زائغ عن الحق!
Show all...
👍 1
01:24
Video unavailableShow in Telegram
#سلسلة_عقيدة_السلف_الصالح عقيدة الإمام أبي حنيفة رضي الله عنه (١)
Show all...
IMG_2858.MP416.51 MB
👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሰለፎች ዐቂዳ# 4
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
"እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን" إنا لله وإنا إليه راجعون በደሴ ከተማ የነበሩት ሸይኽ ሀጂ ይማም ሙሐመድ ወደ አኼራ አልፈዋል። ሸይኽ ሀጂ ይማም ሙሐመድ ህይወታቸውን ለዲን የሰጡና በተለይም የታላቁን ነብይ መውሊድ በማጋፈር የሚታወቁ ሸይኽ ነበሩ አሏህ በእዝነቱ ያካባቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉም ሶብሩን ይለግሳቸው። ** አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ قناة السنة نهج الاعتدال As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ https://t.me/AssunnahTVOfficial አስተያየት እና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን +251 90 300 0102
Show all...
😢 9👍 2
የአዲስ አበባ አህሉሱና ወልጀማአ የዑለሞች ቅሬታ አቅራቢ ኮሚቴ ተቋቋመ ባለፉት ጊዜያት ለአንድ አመት ያህል ሀገር አቀፍ እና የክልል ቅሬታ አቅራቢ ኮሚቴ ተቋቁሞ በተለያዩ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በመገኘት አቤቱታዎች እያቀረበ ከፍተኛ ጫና ሲፈጥር እንደነበር ይታወቃል። ቀደም ሲል የነበረውን ታስክ ፎርስ የበለጠ ለማጠናከርና ህዝባዊ ለማድረግ ዑለማኦች በዋናነት የሚሳተፉበት የኦሮሚያ አህለሱና ወልጀማዓ የዑለማ ቅሬታ አቅራቢ ኮሚቴ ባለፈው ሳምንት የተመሰረተ ሲሆን በዛሬው ዕለት ሰኔ 27/2016 ዓ•ል የአዲስ አበባ አህለሱና ወልጀማዓ የዑለሞች ቀሬታ አቅራቢ ኮሚቴ ተቋቁሟል። ኮሚቴው 11 ዑለማኦችን በአባልነት ያቀፈ ሲሆን ቀደም ሲል ከተቋቋመው ሀገር አቀፍ ታስክ ፎርስ ጋር በመናበብ የተጀመረውን ሰላማዊ ትግል አጠናክሮ በመቀጠል በአዲስ አበባ ውስጥ በህገወጡ መጅሊስ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የሚፈፀሙ በደሎችን በማጋለጥ ዘላቂ ለውጥ እንዲመጣ በትጋት ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ዛሬ በነበረው የምስረታ ስብሰባ ላይ ኮሚቴው ይፋ አድጓል። ህዝበ ሙስሊሙ ከዑለሞቹ ጎን በመሰለፍ የተጀመረውን ሰላማዊ ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥል እና የመሻይኾቹን መንገድ አጥብቆ እንዲይዝ ጥሪ አቅርበዋል። https://t.me/stop_wahababizm https://t.me/stop_wahababizm
Show all...
የወሃቢያዎች ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ "

#አክራሪ ጽንፈኛ ውሐብያ ድብቅ ሴራዎቻቸውን እናጋልጥ** ። አክራሪ ፖለቲከኛ እና የሽብር ተላላኪ የውሐብይ ISIS ቡድንን ለማስቆም ሁለችንም በሀላፊነት መታገል ግደታ ይሆንብናል! #فَضَائِحْ_الْوَهَابِيَة #የወሃቢያን_ግድፈቶች_ግልፅ_ማድረግ **የውሐብያ ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ**

https://t.me/stop_wahababizm

@Stop_wahabizm_bot

👍 14 4
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.