en
Feedback
አል_ቡርዳ-( AL BURDA) JEMEA

አል_ቡርዳ-( AL BURDA) JEMEA

Open in Telegram

buredaa ከማእሲያው ገድጓድ በማንሻቹ አንሡኝ ቡርዳሆን አልብሱኝ ሁብሆን ለግሱኝ ወዳጅዎ ነኝና ሀቢቢ እንዳይረሡኝ እኔ ባልጠቅሞትም ይጠቅሙኛል ለኔ ነገ ለኡኽራዬ ዋሴ ነሁ መድህኔ ለዛም ነው ማወሣዎ ምልሁ ዘይኔ ዘይኔ https://t.me/joinchat/AAAAAE85N1b9mHjB_w4QNw ሚወደዱበት ሚወሱበት የወዳጆቻቸው ቤት BURDA jmea

Show more
2 688
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-4530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+22
in 0 channels
November '24
+50
in 0 channels
Get PRO
October '24
+37
in 0 channels
Get PRO
September '24
+13
in 0 channels
Get PRO
August '24
+334
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 1 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '24
+13
in 0 channels
Get PRO
January '24
+24
in 0 channels
Get PRO
December '23
+34
in 0 channels
Get PRO
November '23
+34
in 0 channels
Get PRO
October '23
+24
in 0 channels
Get PRO
September '23
+22
in 0 channels
Get PRO
August '23
+32
in 0 channels
Get PRO
July '23
+29
in 0 channels
Get PRO
June '23
+23
in 0 channels
Get PRO
May '23
+22
in 0 channels
Get PRO
April '23
+32
in 0 channels
Get PRO
March '23
+40
in 0 channels
Get PRO
February '23
+18
in 0 channels
Get PRO
January '23
+31
in 0 channels
Get PRO
December '22
+19
in 0 channels
Get PRO
November '22
+34
in 0 channels
Get PRO
October '22
+51
in 0 channels
Get PRO
September '22
+53
in 0 channels
Get PRO
August '22
+152
in 0 channels
Get PRO
July '22
+117
in 0 channels
Get PRO
June '22
+24
in 0 channels
Get PRO
May '22
+60
in 0 channels
Get PRO
April '22
+198
in 0 channels
Get PRO
March '22
+64
in 0 channels
Get PRO
February '22
+35
in 0 channels
Get PRO
January '22
+220
in 0 channels
Get PRO
December '21
+75
in 0 channels
Get PRO
November '21
+109
in 0 channels
Get PRO
October '21
+129
in 0 channels
Get PRO
September '21
+286
in 0 channels
Get PRO
August '21
+166
in 0 channels
Get PRO
July '21
+202
in 0 channels
Get PRO
June '21
+221
in 0 channels
Get PRO
May '21
+334
in 0 channels
Get PRO
April '21
+418
in 0 channels
Get PRO
March '21
+188
in 0 channels
Get PRO
February '21
+80
in 0 channels
Get PRO
January '21
+55
in 0 channels
Get PRO
December '20
+4 187
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 December+5
08 December+2
07 December+3
06 December+2
05 December+1
04 December+1
03 December+3
02 December0
01 December+5
Channel Posts
#ተለቀቀ #ተለቀቀ #ተለቀቀ ኑራኒይ የዊላዳው ብስራት ልዩ የጣምራ ነሺዳ *** https://www.youtube.com/channel/UCk2Gt7wPtM-IsSuw3HFQ1hw የyou tube ገፃችን ስብስ
#ተለቀቀ #ተለቀቀ #ተለቀቀ ኑራኒይ የዊላዳው ብስራት ልዩ የጣምራ ነሺዳ *** https://www.youtube.com/channel/UCk2Gt7wPtM-IsSuw3HFQ1hw የyou tube ገፃችን ስብስክራይብ ማድረግን እንዳትረሱ 🙏

2
No text...
353
3
ኑራኒይ የዊላዳው ብስራት ልዩ የጣምራ ነሽዳ *** ዛሬ ማታ 2:00 ላይ በ አል ቡርዳ you tube ይጠብቁን *** https://www.youtube.com/channel/UCk2Gt7wPtM-IsSuw3HFQ1hw 2:00 ላይ በ አል ቡርዳ ቲዩብ ይጠብቁን https://youtu.be/mV4mEqH4mSY የyou tube ገፃችን ስብስክራይብ ማድረግን እንዳትረሱ 🙏
1
4
ኑራኒይ የዊላዳው ብስራት ልዩ የጣምራ ነሽዳ *** ዛሬ ማታ 2:00 ላይ በ አል ቡርዳ you tube ይጠብቁን *** https://www.youtube.com/channel/UCk2Gt7wPtM-IsSuw3HFQ1hw የyou tube ገፃችን ስብስክራይብ ማድረግን እንዳትረሱ 🙏
29
5
ከሙስሊም መሪዎች [ኸሊፋዎች] መካከል አንዱ "እውቅ የግብጽ ገጣሚያን ወደ እልፍኜ እንዲመጡ" ሲሉ ያዛሉ። በትእዛዙም መሠረት ገጣሚዎቹ ወደ ኸሊፋው እልፍኝ በፍጥነት እየገሰገሱ ነው። ድንገት ታዲያ ውኋ ለመቅዳት ወደ ወንዝ ሲጓዝ የነበረ አንድ ጎልመስ ያለ ሰውዬ ተመለከታቸውና ወደወንዝ መጓዙን ትቶ እሱም አብሯቸው ወደ እልፍኙ ነጎደ።ገቡ፤ተከትሏቸው ገባ። ኸሊፋው ለገጣሚዎቹ እጅግ የላቀ መስተንግዶ እያደረጉላቸው ነው። እናም በዚህ መሃል ይሄን ሚስኪን ሰው ተመለከቱት፤ውሃ የሚቀዳበትን እቃ ትከሻው ላይ እንደተሸከመ ነው።በዚያ ላይ ልብሱ ነትቧል። ማነህ?፣ጉዳይህስ ምንድን ነው?" አሉ ኸሊፋው። "ጌታዬ እነዚህ ሰዎች ወደ እርስዎ ሰፊ የቸርነት ባህር የሚጓዙ መሆናቸውን አስተዋልኩና እኔም ተከትዬ መጣሁ"አለ። "በሉ ውሃ መቅጃውን በወርቅና በብር ሞልታችሁ ስጡት።ሲሉ አዘዙ። በእልፍኙ ከተገኙ ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ " ክቡርነትዎ?! ለምን ይሄን ያህል ሠጡት፣ይሄኮ የገንዘብን ጥቅም ያልተረዳ ተራ ድሃ ነው።ከቶም ከዚህ ሲወጣ ሊያባክነው እንጂ ምንም አይሰራለትም።"ሲሉ ተነፈሱ። "የለም የለም ገንዘቡንማ ሰጥቼዋለሁ የራሱ ነው።የፈለገውን ሊያደርግበት ይችላል።"ምላሽ ሰጡ ኸሊፋው። ሰውዬው ልክ ከእልፍኙ እንደ ወጣ የተፈራው ነገር አልቀረም የያዘውን ሁሉ ላገኛቸው ሚስኪን ድሆች ማከፋፈል ይጀምራል።ለዚህም እያፈሰ፣ለዚያም እየቆነጠረ ይሰጥ ገባ። ሰዎቹ አሁንም አልተውቱም።ጉዳዩ ከኸሊፋው ጆሮ ደረሰ።አስጠሩት! መጣ! እኮ ለምን??? ወቀሱት። ሰውዬው "ጌታዬ! ምርጦች ገንዘባቸውን እንኩ ብለው ለኛ ሲለግሱን ታዲያ እኛስ በተራችን በምርጦች ገንዘብ ብንለግስበት ምን አለ? يجود علينا الخيرون بمالهم ونحن بمال الخيرين نجود ኸሊፋው የሰውዬው ንግግር አስደነቃቸው፣በእጅጉም ተገርሙ። "በሉ አሁንም አስር ጊዜ፣አዎ አስር ጊዜ ሙሉና ስጡት" በማለት በድጋሚ አዘዙ። ይሄ ጉደኛ ሰውዬ በመጨረሻ ምን ቢል ጥሩ ነው? "ጌታዬ አል‐ሐሰነቱ ቢዓሽሪ አምሳሊሃ አንድ በአስር እጥፍ ማለት ይሄም አይደል?!" [የሐሲድ መንፈስ የተወጋ ይሁን😠] ✦✦✦✦ እንዲህ ያለው ክስተት የሰይድ ጫሊን ዓጀም ያስታውሰኛል። ከሁሉ ፊት ታደል፣ ሲሆን ቁም ለማደል፣ ሲያድሉህም ገምደል ስታድልም ገምደል፣ ያንዳንዱ እጣ ሳያንስ ከጎራ ከገደል። ✦✦አሉ የዘቡራ ልጅ! አሏህ አሏህ ለኸሚሳችን ድምቀት የተጻፈች! ኸሚስ ሙባረክ!
324
6
#ተለቀቀ #ተለቀቀ #ጀማሊ ሹሁድ | አዲስ መንዙማ - ቢላል ፋሪስ Bilal Faris https://youtu.be/vHLDKrcpidQ?si=aiGpJpvbtJElzBaW
451
7
በቅርብ ቀን በ etio neshida you tube ቻናል ይጠብቁ 👏👏👏ያ ሰፍወተል አኽያሪ👏👏👏👏
በቅርብ ቀን በ etio neshida you tube ቻናል ይጠብቁ 👏👏👏ያ ሰፍወተል አኽያሪ👏👏👏👏
479
8
https://youtu.be/Nitm1oZldR0?si=6uyXgFRZcXWCHKJQ
435
9
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» «በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል»። اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ:🤍🤍 «ስስታም ሰው ብሎ ማለት እኔ ከእርሱ ዘንድ ተወስቼ "በእኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ሰው ነው። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቲርሚዚ ዘግበውታል         
401
10
አስቸኳይ! የእርዳታ ጥሪ፦ #ሼር_ ማሪዋን እናሳክማት!? ተማሪ ሰዓዳ ስንታየሁ ካሣው ትባላለች የተወለደችው #ወሎ ዋልካ የመቅደላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን እናቷ በቀን
አስቸኳይ! የእርዳታ ጥሪ፦ #ሼር_ ማሪዋን እናሳክማት!? ተማሪ ሰዓዳ ስንታየሁ ካሣው ትባላለች የተወለደችው #ወሎ ዋልካ የመቅደላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን እናቷ በቀን ስራ የምትዳደር ኑሮን በችግር የሚገፋ ቤተሠብ ናቸው ቢሆንም አሁንም ሌላ ችግር ተፈጠረ ተማሪ ሠዓዳ በኩላሊት ህመም ስትሠቃይ አመታትን አሳለፈች ህመሙ ሲጠና የሀኪሞች ቦርድ የግራ ኩላሊቷ እንደሚወገድ ተነግሯታል በዚህም ምክንያየት በብር እጦት ምክንያየት ቀጠሮዎች አለፋ የመጨረሻው ቀጠሮ በሚቀጥለው ሳምንት በደሴ ሪፈራል ሆስፒታል መጨረሻ በመሆኑ ውድ ወገኖቻችን ተማሪዋን በፍጥነት ወገናዊ ድጋፍ በማድረግ እንድረስላት🙏 ድጋፍ ለሚያደርጉ ረመዳን ሙራድ አካውንት = 1000560440239 CBE(ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 🙏
580
11
Watch "አዲስ መንዙማ || ሀባበ የሴቶች የሐድራ ጀመዓ || ኢዛና እና ኸውለት ||@ethio_hadra_Records" on YouTube https://youtu.be/8vp3-WxpCtQ
499
12
ተለቋል እየገባቹ Like,Share አድርጉ 😍😘
497
13
https://youtu.be/CgmQLPkqHTA
415
14
"ሰይዲ || አዲስ መንዙማ በአንዋር አል ቡርዳ በቅርብ ቀን
"ሰይዲ || አዲስ መንዙማ በአንዋር አል ቡርዳ በቅርብ ቀን
753
15
ኸሚስ ሙባረክ ሀገራችንን አማን ዲናችንን የሚከበርበት ለይል አላህ ያድርገው በዱዐ 💚💚💚
516
16
Watch "ሰይዲ || አዲስ መንዙማ በአንዋር አል ቡርዳ በቅርብ ቀን @ALFaruqTube" on YouTube https://youtu.be/MJk6GxOv5o4
618
17
Watch "አዘልዩን ቀዲም || አዲስ መንዙማ በ ሙክታር አል ቡርዳ በቅርብ ቀን @ALFaruqTube" on YouTube https://youtu.be/2uO248pf21A
581
18
https://www.tiktok.com/t/ZM2deVmwD/?t=1
401
19
#አሰላም_ዓለይክ ✮✮✮✮✮✮✮ SUALIH ASTATKE || አሰላም ዓለይክ የተሰኘው ነሺዳዬ በራሴ ይፋዊ የዩ ቱዩብ ገፅ ኸሚስ ማታ 1 ሰዐት ላይ ይለቀቃል። እሰከዛ ከስር ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ እ
#አሰላም_ዓለይክ ✮✮✮✮✮✮✮ SUALIH ASTATKE || አሰላም ዓለይክ የተሰኘው ነሺዳዬ በራሴ ይፋዊ የዩ ቱዩብ ገፅ ኸሚስ ማታ 1 ሰዐት ላይ ይለቀቃል። እሰከዛ ከስር ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ እያደረጉ ይጠብቁ ! https://youtube.com/@sualihastatkeofficial https://youtube.com/@sualihastatkeofficial https://youtube.com/@sualihastatkeofficial
391
20
🌙🌙🌙 መዛሚር ሊቃእ 4 ታላቁን የረመዷን ወር በማስመልከት “የሰማይ ወር” በሚል መሪ ቃል በረመዷን ዙሪያ በተሰሩ የጥበብ ስራዎችና በታላላቅ መሻኢኾች፣ ዑለማኦች እንዲሁም ወጣት ማዲህና ሙንሺዶች
🌙🌙🌙 መዛሚር ሊቃእ 4 ታላቁን የረመዷን ወር በማስመልከት “የሰማይ ወር” በሚል መሪ ቃል በረመዷን ዙሪያ በተሰሩ የጥበብ ስራዎችና በታላላቅ መሻኢኾች፣ ዑለማኦች እንዲሁም ወጣት ማዲህና ሙንሺዶች ይዞ ብቅ ብሏል። ቦታ - አምባሳደር ሲኒማ ቀን - ቅዳሜ መጋቢት 9 ሰአት - ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ 🌙 መግቢያ ዋጋ የመጀመሪያ ዙር 150 ብር 2ተኛ ዙር 200 ብር 3ተኛ ዙር 250 ብር ቪአይፒ 300 ብር 🌙 ትኬት ለማግኘት +251 92 343 3944 +251 94 313 7493 🌙 በሞባይል ባንኪንግ ለመግዛት ወደዚህ የንግድ ባንክ አካውንት ብሩን ይላኩ  1000238309658 የላኩበትን ስክሪንሾት በተቀመጠው ስልክ ቴሌግራም ላይ ይላኩ
613