cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

ስህተት ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ አደራ👌 ሼር በማድረግ ይተባበሩን🙏 ━━━━━━━━━━━━━ #ማሳሰብያ:Leave Channel ከማለቶ በፊት ያልተመቾት ነገር ካላ በፍጥነት ያሳውቁን🔥 ━━━━━━ 👇 ━━━━━ For any comment and Cross ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼ 👉 @Lekel_hemdu_rebi

Show more
Advertising posts
1 961
Subscribers
-224 hours
-207 days
-5530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ሊላሂ_ተዓላ... 🌹 ◉የአኺራ ልጆች ሁኑ🤗😍 .◉يقول الله سبحانه وتعالى في القرءان الكريم : {والأخرةُ خير وأبقى (17)} [سورة الأعلى] أي أن الجنة للمؤمنين خيرٌ وأبقى من الدنيا لطلابها، فَكُونُوا مِنْ أبناءِ الآخِرَةِ واتَّقُوا رَبَّكُمْ. .🌷 🗯አሏሁ ተዓላ በተከበረው ቁርአን እንዲህ ብሏል ፦ {አኺራ በላጭ እና ዘውታሪም ነች } ሱረቱል አዕላ አንቀፅ 17 ማለትም ለሙእሚን ሰው ዱንያን ከሚፈልግ ይልቅ አኺራ ለሱ በላጭ ፣ መልካም እና ዘውታሪ (ዘላልማዊ) ነች ። ለዚህም አኺራን ፈላጊ እና ለእርሷ የምንሰራ እንሁን አሏህን እንፍራ!!! 🥰ረሂሙ ጌታችን ጀነትን ያለምንም ቅጣት ከሚገቡት ያድርገና በደጋጓቹ ይሁንበት🤲❤️ 🌴ኸሚስ ሙባረክ ሙሂቦች በሶለዋት📿 ወጥሩ በሀድራ ተገኙ 👏 ታዳ በዱአችሁ አሰታውሱኝ  (#ሀጃአለኝ )በያላችሁበት ሁናችሁ ዱአችሁን አሏህዬ ይቀበልልኝ ያረብ❤️🤲 ቢንቱ አብደሪያ..◉◉🌷🌷🗯🗯
Show all...
لا تنسوا وِردَ الصلاة على الحبيب بعد عصر الجمعة (اللهم صلِّ على محمد عبدِك و نبيِّك و رسولِك النّبيِّ الأمّيِّ) 80 مرة . ثم تختم بالسلام عليه
Show all...
ኸሚስሙባረክ ..🌷💚 ሶለዋት አብዙ ሐጃችሁ ይወጣል ጭንቀት ይወገዳል ወንጀል ይታበሳል እራህመት ይወርዳል የቀልብ እርጋታና ስክነት ትላበሳላቹ ከነብዩ ጋር ተወዳጅ ትሆናላቹ ቢዒዝኒላህ🤲💚🥰 ያሰይዲغወሳህ..😭 በዱዐቹ አትርሱኝ አህባቢ💚 ቢንቱዓብደሪያ💚 አሽቀቱረሱሊላህ...❤
Show all...
4_5974575013708172427.mp312.10 MB
وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٌ ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ لَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡ There is a time set for every person: they can not hasten it, nor, when it comes, will they be able to delay it for a single moment. Al-Aʿrāf, Ayah 34 @UMER_SEMEREDIN
Show all...
👍 1

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙሂቦቼ ደናናቹልኝ እኔ አልሃምዱሊላህ በራህመቱ ደናነኝ ኢድ ሙባረክ ሳልላቹ ግን ገና አላለቀም በዚዉ ወጉ ይድረሰኝ እሰኪ🙈🙈 ኢድ አልአድኋ ሙባረክ🌷🥰❤️ #ሊላሂ_ተዓላ.... ❤️ የኛነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💘 በሀዲስ እንደመጣልን📝 ከናተ አንዳችሁ ኢማኑ ሙሉ አይሆንም ለራሱ የሚወደውን ለወድሙ  እስካልወደደ  ድረስ አሉ እናማ እኔም ለአሏህ ብዬ በጣም ወዳቹሀለው💗🫶🤗 አደራ የአኺራዎቹ....❤በغይብ ዱዓቹ አትርሱኝ🙏🙏 ወደነጥቤ ስመለስ በቴሌግራም በጣም የተመቸኝ የአህለሱና ግሩፕ አርሂቡ እያልኳቹነው ወረቢ ግሩፑ አይታማም አቂዳ ተውሂድ አዳብ ቂሷዎች ነሲሃ ብትሉ አረ ኢላሂ በዙ በዙ እውቀት መሸመቻ በሉት እና ሀቂቃ እኔ በጣም ተመችትኛል ግሩፑን ወደጄዋለው እና እናንተም አሄን ግሩፕ እንደትቀላቀሉ ወድጄላቹሀለው🥰😊 ተቀላቀሉ👇👇 ሊላሂተዓላ ሼር አድድም አድርጉ ወደኸይር ያመላከት የሰሪውን አጅር እንደምናገኝ ይታወቃላ በሀያት እስካለንድረስ ኸይር እንስራ ትነሽነው ብለን አንተወዉ የቱ ሰኸይስራችን ጀነት እንደሚያስገባን አናቅም (እፈዓሉሌኸይር)...🌷🌷❤❤❤ https://t.me/habeshajegnoch https://t.me/habeshajegnoch 🍀🦋🌟🦋🌟🦋🍀
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
kurulus osman እና የተለያዪ የቱርክ ፊልም የሚገኝበት ቻናል ልጠቁማቹ 👇👇
Show all...
Kurulus osman
Selehadin al-ayubii
Mehmet fatih
others
ሁሉንም በአንድ ላይ
00:41
Video unavailableShow in Telegram
✍❝ ኢላሂ...እኔ በዐረፋ ላይም አልቆምኩ፥ ድንጋይም አልወረወርኩ፥ ካዕባንም አልዞርኩ ግና ቀልቤ ሁሌም ላንተ ለበይክ ትላለች❞ ❤🔷❤لبّيكَ اللهم لبّيك♥️🔷❤ #ሊላሂ_ተዓላ.... 🌸🌸🌸 የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳንረሳ! ከአቢ ቀታዳ ተይዞ፡ ነቢዩሰለላሁ አለይሂወሰለም💘 ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ 🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌 “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው አሏህ ካለ ነገቅዳሜ ሰኔ 8 ይሆናል ። የፆምኒያ እንዳረሱ 👉..#ነወይቱ ሶውመ ገغዲን ዐን ሶውሚ የውሚ ዐረፋህ ተጦውዐን ሊላሂ ተዓላ نويت صوم غد عن صوم يوم عرفة تطوعا للهي تعلى..👉 በመልካምዱዓቹ አትርሱን 🙏 ቢንቱአብደሪያ...🌻🌻
Show all...
4_6039790926707033310.mp43.29 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
kurulus osman እና የተለያዪ የቱርክ ፊልም የሚገኝበት ቻናል ልጠቁማቹ 👇👇
Show all...
Kurulus osman
Selehadin al-ayubii
Mehmet fatih
others
ሁሉንም በአንድ ላይ
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.