cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አስ-ሱና ቲቪ / AS-SUNNAH TV

ሚዛናዊ መርሕ!

Show more
Advertising posts
10 630
Subscribers
+724 hours
+337 days
+21730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

sticker.webp0.12 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ዝክረ ዓሹራእ || ልዩ የሂጅራ መሰናዶ ዛሬ ምሽት 2:00 ጀምሮ ********** አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ قناة السنة نهج الاعتدال As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ https://t.me/AssunnahTVOfficial አስተያየት እና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን +251 90 300 0102
Show all...
sticker.webp0.12 KB
Photo unavailableShow in Telegram
የዓሹራ ቀን #ፆም የሙሐረም ወር 10ኛውን ቀን (ዓሹራ) ሰይዳችን ﷺ አክብረውትና ፆመውት ኡመታቸውም እንዲፆሙት አዘዋል። «ነብያችን መዲና በገቡ ጊዜ የሁዶች የአሹራን ቀን ሲፆሙ አገኟቸውና ምክኒያቱን ጠየቁ፦ فَقِيلَ لَهُ إِنَّهُ فِي مِثْلِ هَذَا اليَوْمِ نَجَّى اللهُ مُوسَى مِنْ فِرْعَوْنَ، فَقَالَ: "نَحْنُ أَوْلَى بِمُوسَى مِنْهم"، فَصَامَ وَأَمَرَ النَّاسَ بِالصَّوْمِ (نَدْبًا)، وَقَالَ: "لَئِنْ بَقِيتُ إِلَى قَابِلٍ (أَيِ العَامِ الآتِي) لَأَصُومَنَّ التَّاسِعَ". « አሏህ ሙሳን ነፃ አድርጎ ፊርአውንን ያጠፋበት ቀን ስለሆነ ነው »ሲሉ መለሱላቸው፣ መልዕክተኛውም « ለሙሳ ከእነሱ እኛ እንበልጣለን» በማለት ቀኑን ፆሙት ሰዎችንም እንዲፆሙት አዘዙ። ከዚያም «የሚቀጥለውን አመት ከደረስኩ ዘጠነኛውንም እፆማለሁ» አሉ። ነገር ግን ከመድረሱ በፊት ወደ አኼራ ሄዱ። በ1446 አ.ሂ ሰኞ 15-07-24 ሙሀረም 9 ታሱዓእ ማክሰኞ 16-07-24 ሙሀረም 10 ዓሹራእ

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.