cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

ስህተት ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ አደራ👌 ሼር በማድረግ ይተባበሩን🙏 ━━━━━━━━━━━━━ #ማሳሰብያ:Leave Channel ከማለቶ በፊት ያልተመቾት ነገር ካላ በፍጥነት ያሳውቁን🔥 ━━━━━━ 👇 ━━━━━ For any comment and Cross ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼ 👉 @Lekel_hemdu_rebi

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 883
المشتركون
-124 ساعات
-317 أيام
-11930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የመዲና ከተማን ሀቢቢን ተሸክማ🥹 ቢሆን የኔ ኻቲማ ተረውዳው ጎረቤት ❤️‍🩹 #اللهم صل وسلم و بارك و كرم على سيدنا محمد 💚 ሙሂቧ.....💝
إظهار الكل...
ልዩ የደውራ ፕሮግራም ዓሹራእና ክስተቶቹ አሁን በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ https://t.me/zumer_media?videochat=16c172fad66f17518e
إظهار الكل...
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ–Zumer Islamic Media

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @attach_zumer 👉 የላይቭ ፕሮግራም 👉 ጥንታዊ ታሪኮች 👉  ዶክመንተሪዎች 👉  የታላላቅ መሻይኾችን ታሪክ 👉  ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎች 👉  የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን  👉  ዳዕዋ  ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉  ነሽዳዎችንና ሌሎችንም በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ إن تنصروا الله ينصركم

አሰላሙ አለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካቱ 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 #ሊላሂ_ተዓላ...◊◊◊◊ ⬅️ تنزيه الله/አሏህን ማጥራት ➔ክፍል....➋ የቀጠለ..... ዒባደሏህ ባለፈው ፁሁፌ ስለተንዚህ ምንነት አሏህ በሚያቀብኝ በደምብ እንድትገነዘቡ ብዬ አብራርቼላቹሀለው ኢንሿአሏህ እንደተገነዘባቹ ተስፋ አለኝ! ስለተንዚህ በቁርዓን ተጠቅሷል ወይ ብላቹ ጥያቄ ሊመጣባቹ ይችላል ጀዋብ አዎ! መጥቷል በጣም በርካታ ቦታ አሏህ ትክክለኛውን መገንዘብ ይወፍቀና አሚንንን!!! አሏህ ለረሱሉል አሚንን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)💙 አሏህን እንዲያጠሩት የተናገረበት በርካታ የቁርዓን ዓያዎች አሉ ከነዛ መካከል ለምሳሌ ያህል..... ◎◌◌سَبِّحِ ٱسْمَ رَبِّكَ ٱلْأَعْلَى "(ከሁሉም የበላይ የሆነውን የጌታህን ስም አጥራ)" ◎◌◌فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَٱسْتَغْفِرْهُ ۚ إِنَّهُۥ كَانَ تَوَّابًۢا "(ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው ምሕረትንም ለምነው እርሱ ጸጸትን  ተቀባይ ነውና)" ◎◌◌فَسَبِّحْ بِٱسْمِ رَبِّكَ ٱلْعَظِيمِ "(የታላቁን ጌታህንም ስም አጥራ)" 🔵በዓርብኛ ቋንቋ «ሰብሕ» ማለት የላቀ የጠራ ማለት ነው። አሏህ በቁርአኑ ይህን ቃል ራሱን ሲገልፅ በበርካታ አንቀፆች አስቀምጧል። እርሱም አላህን ከፍጥረት መገለጫ አጥራው የሚለውን ትርጉም ያዘለ ነው።    🔹ስለዚህ ከፍጥረት መገለጫ የጠራ ነው ሲባል ታዳ (መሞት መብላት መጠጣት ማርጀት መድከም አጋር መያዝ መውለድ መወለድ መርሳት ማንቀላፋት መፀፀት ብቻ አደለም ቦታ እና አቅጣጫምኮ የፍጡር መገለጫነው ዒባደሏህ!!     ስለዚ ከዚ የምንገነዘበው አሏህ ከቦታም ከአቅጣጫም የጠራ መሆኑ  እውነት ቢላሸክ  ነው አሏህ ሂዳያውን ይለግሰን ይለግስልን 🤲 አሏህ ካለ ቀጣይ የምናየው  አሏህ  ሱብሃነሁ ወተዓላ  አምሳያ ከመኖር የጠራ መሆኑን የሚያስገነዝብ ፁሁፍ ይዤላቹ እቀርባለው እስከዛድረስ በዓማን አምሹልኝ!🌺 ይቀጥላል...◉◉◉◉ ቢንቱዓብደሪያ..🌾◌◌◌◎◎◌◌◌🌾
إظهار الكل...
👍 2
#ሊላሂ_ተዓላ... 🫔🫔 🦋تنزيه الله /አሏህን ማጥራት 🗯ቢስሚላህ አሯህማኒ አረሂም አልሃምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን ወሶላቱ ወሰላሙ አላ መንዓለመና አነሏህ ላሸቢሃ ለህ ወላመሲላ ለህ ወላሱረተ ለህ ወላ ከሚየተ ለህ ወላ ሃዳ ለህ ወላ ወለደለህ ወላ ሸሪከ ለህ ወላ ሀጅማ ለህ ወላ መካነለህ 💞 💦ተንዚህ ማለት፦ ማጥራት ማለት ሲሆን የአንድን ነገር ማንነት ሰዎች ላይ የአረዳድ ችግር እንዳይከሰት የሚነገር ማስተካከያ ማጥሪያ ነው። ወደሸሪዓ ስንመጣ ደግሞ.... 💦ተንዚህ ማለት ፦ስለ አላህ ባህሪያት መፈትፈት ወይም መፈላሰፍ ሳይሆን ሰዎች ስለ ፈጣሪ ምንነት የሚያስቧቸውን የተዛቡ አስተሳሰቦች ማረሚያ📝 እውነቱን ማሳወቂያ መንገድ ነው። 💦አሏህን ከዓምሳያ እና ከጉድለት ማጥራት ማለትም አሏህ ከዚ የጠራነው ይህንን አይመስልም ያንንም አይመስልም በማለት ምሳሌ መስጠት አይቻልም ለምትሉ አደብ ብቹሀለው☝️ 🗯አሏህን ሱብሃነሁ ወተዓላ ከፈጡር ባህሪ ማጥራት ግዴታ እና የተውሒድ መሰረታዊ ጉዳዮች መሀከል ነው። አሏህን ማጥራት ከላይ እደገለፅኩት አሏህን ማጥራት ሲባል ከማንኛውም ጉድለት እና ከማመሳሰል ማጥራት ነው።ይህም ማድረግ አሏህን ማወደስ እና ማላቅ ነዉ። 🩵አሏህ በቁርዓን ይህን በተመለከተ ለነቢዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም በتنزيه/አሏህን በማጥራት ሲያዛቸው እንዲህ ብሏል..... ኢንሻ አሏህ ክፍል ❷ ይ ቀ ጥ ላ....ል 🌃መልካም ምሽት📿 ቢንቱ ዓብደሪያ..◉🦋◉
إظهار الكل...
🥰 1
00:36
Video unavailableShow in Telegram
يا رسول الله هُناك من يحلُم أن يلقاك إخوانكَ في آخر زمن باقونَ على مسعاك አሰላሙ አለይኩም ሰባሁል ሙሀመዲያ💚💚 አንድ ግሩኘ ነበር እዛ ግሩፕ ላይ ሰዎች በቀን ውሏቸው ውስጥ ስንት ሰለዋት እንዳወረዱ ይናገራሉ ስማቸውን ሳይጠቅሱ...እናም የግሩፑ ዓላማ ሰዎችን በሰለዋት ማጠንከር በየጊዜው የሚያወርዱትን ሰለዋት ቁጥር እንዲጨምሩ ማድረግ ነው እናም አንድ ከዛው ግሩፕ አባል የነበረ ሰው ስላጋጠመው ነገር ልንገራችሁ :-ለአድሚኑ ነው ይህን ድምፅ የላከለት {{{እኔ እንደማንኛውም ሰው 100 ,200 ሰለዋት አዋርድ ነበር በምትለቁት ስለሰለዋት የተለያዩ ፈዋኢዶችም ከጭንቀት መውጫ በር እንደሆነ ተገንዝቤያለሁ ይህን ድምፅ መላክ አልፈለኩም ነበር ግን እንዲማሩበት ዘንድ ነው የምልከው አንድ ቀን በስራዬ በኩል ትልቅ ልወጣው የማልችለው ሀጃ ገጠመኝ ያለኝ አማራጭ ሰለዋት ማውረድ ብቻ ነበርና ወደቤቴ ተመልሼ አንድ ክፍል በር ዘግቼ ማውረዴን ተያያዝኩት እዛው እያለሁ የሚስቴ መምጫዋ ደረሰ የምቀመጥበትን ክፍል ታውቅ ነበርና በሩን ከፍታ ስትገባ በጣም ተገርማ ምን አይነት ሽቶ ነው የሚሸተኝ ስትል ጠየቀችኝ እኔም ምንም ሽቶ እንዳልተቀባው ነገርኳት ..እሷም መጥታ ተቀላቀለችኝ አብረን ማውረድ ጀመርን..ወደ መኝታችን አመራን በህልሜ ታላቁንና ተወዳጁን ሁሉም ሚናፍቃቸውን ነቢይ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አየኋቸው እጅግ አለቀስኩኝ ያለቀስኩት እኔ ለዱኒያ ሀጃ ብዬ ባደረኩት ነገር እርሳቸውን መታደሌ ነው ..ያስጨንቀኝ ሀጃም ባላሰብኩት መንገድ ነጃ ወጣሁ ከዛን ጊዜ በኋላ ሁሉ ጊዜም በቀን 1000 ጁመዐ ደግሞ 10000 ሰለዋት ማለት ጀመርኩ ጭንቀት የሚባል ነገር ነክቶኝ አያውቅም }}} አላህ ለኛም ይህን ክብር ሽልማት ይወፍቀን መልካም ጁመዐ اللهم صل وسلم على محمد 💚💚
إظهار الكل...
9.05 MB
👍 1
ሒጅረቱ ነቢይ ዓለይሂሶላቱ ወሰላም ለምን ሂጅራ አደረጉ? ከሂጅራጋ ተያይዞ ምን ምን ክስተቶችስ ነበሩ? በዛሬ ልዩ የላይቭ መድረካችን በኡስታዝ ዓብዱሏህ ጎበዜ https://t.me/zumer_media?videochat=f50483d72cf86288fe
إظهار الكل...
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ–Zumer Islamic Media

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @attach_zumer 👉 የላይቭ ፕሮግራም 👉 ጥንታዊ ታሪኮች 👉  ዶክመንተሪዎች 👉  የታላላቅ መሻይኾችን ታሪክ 👉  ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎች 👉  የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን  👉  ዳዕዋ  ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉  ነሽዳዎችንና ሌሎችንም በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ إن تنصروا الله ينصركم

Photo unavailableShow in Telegram
#ሊላሂ_ተዓላ... 💧💧💧 ከአሏህ 99ስሞች መካከል 🌟القدوس/አልቁዱስ 🦋አሊሞች የዚህን ትርጉም ሲያስቀምጡ እንዲህ ይላሉ....👇👇 🗯ጌታችን አሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ የተጥራራ ነው ለሱ አጋር ከመኖር ልጅከመኖር እንዲሁም ከፈጡሮች ባህሪም የተጥራራ ነው በቦታ ከመሆን በሱላይ ዘመን ከመሸጋገር ከነዚህ ነገራቶች ሁሉ የተጥራራ  ጌታነው።        ስለዚህ ዒባደሏህ ነገራቶች ሁሉ ፈጣሪው እሱ ነው ከነዚህ ካሉት የፈጡሮች ባህሪ ሁሉ የተጥራራ ነው።ባጠቃላይ እሱ ሙሉየሆነ እና ጎዶሎ ከሆኑ ባህሪያቶች ሁሉ የተጥራራ ሲሆን ጌታችን አሏህ የዚህ ዓለም ካለመኖር ወደመኖር ያስገኘ ፈጣሪነው። አሏህ ትክክለኛውን መረዳትን ይውደድልና🤲 💟....الهم ياسبوح ياقدوس يارب الملائكة والروح صلي على سيدينا محمد حبيب الروح صلاة نور ونصر ومدد وفتوح وعلى اله وصحبه الى انتجمع الروح باالروح...💞 بنت عبدرية....🦋🦋
إظهار الكل...
#ሊላሂ_ተዓላ... 🗯🗯 ዐርሽ_ብሎ_ማለት....👇 #العرش:سقف الجنة وهو أكبر مخلوقات الله حجما وهو سرير كبير له أربعة قوائم،   የጀነት ጣራ ሲሆን አላህ ከፈጠራቸው ፍጡሮች ከሁሉም በአካል ትልቁና ግዙፉ እሱ  ነው።እሱም እንደ ትልቅ ሐልጋ ነው አራት ምሶሰዎችም አሉት። #አላሁ_ተዓላ_ግን_በፍፁም_ከእርሱ_አይሻም።ኩርስይ ብሎ ማለትም ، #والكرسي وهو جسم عظيم تحت العرش أكبر من السموات والأرض ودون العرش، ግዙፍ የሆነ አካል ነው ነገር ግን ከዐርሽ ያነሰ ነው ቢሆንም ከሰባቱ ሰማያትና  ከሰባቱ መሬት የበለጠ ግዙፍ ነው።እነዚህንም አላህ ነው የፈጠራቸው በእነሱ መካከል ያሉትንም የፈጠረው አንድ አላህ ብቻ ነው።    የሁሉም ፈጣሪ አላህ ከሁሉም አይፈልግም። #አላህ_ያለ_ቦታና_አቅጣጫ_ያለ_ጌታ_ነው። 🌃...በኢባዳአምሹልኝ...🌃 ቢንቱዓብደሪያ..◉◉◉
إظهار الكل...
👍 1
💞💞💞ሙስጦፋን ምታቆለጳጵሱበት በሶለዋት ያሸበረቀ ውብ የኢስነይን የጊዜ ቆይታን ተመኘንላቹ........👌 #ዐለይሒ_ሶላቱ_ወሰላም ሙሂቧአብደሪያ..💚
إظهار الكل...
1.91 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.