en
Feedback
💔 MEHABA ሁብ 💚

💔 MEHABA ሁብ 💚

Open in Telegram

💌 @MEJNUN_ME ናፍቆት ክፋቱ በማግኘት አይበርድ፣ አይተው በማጣት፣ መብሰክሰክ ፍርጃ የምኞት ብፌ፣ የሚጥም ቅጣት። ያማል ግን!

Show more
6 246
Subscribers
-224 hours
-187 days
-8230 days
Posts Archive
"Loyalty" ታማኝነት ምንድነው? ለናንተ አንድን ሰው Faithful ነው ብላችሁ የምትደመድሙት ምን ሲያደርግ አልያ ምን ቦታ ላይ ሲገኝ ነው... ? ሀሳባችሁነ comment ላይ ጫር ጫር አድጉልኝ ከ ርዕስ መውጣት አይቻልም #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

🤗ፀባይሽኮ ብቻውን በቂ ነበር ምንድነው ይሄ ሁሉ ውበት ... 🤌 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

የልባችንን  በር  እንደ ህፃን  አንኳክተው  ለሚሮጡ   ከረፈፍ ነፍሶች    መታሰቢያ በሩን ስትከፍተው ፣  ደግሞም በቀስታ ከእንቅልፌ አለም፣  ላይ እንዳልባንን ፈርታ ቀስ ብላ ከፍታ ፣ ሄደች እየሮጠች የተኛው መስዬ ሳያት እንደነበር  ምናለ                                          ባወቀች። #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

የዛሬ ኮልፌ ላይ የአንድ የቅርብ ሰው ጀሰድ አቃብሬ መጣሁ ነገር ግን ስሄድ የነበረኝን ሀለት ስመለስ አጣሁት የምርም ሞት ለካ እንዲ ቅርባችን ነው ሳስብ ነበር ሸሆች ተሰብስበው ያሲንን ሲቀሩ እኔ ለኔ እዘትን ለመንኩኝ 🤲 "ፊትና ኋላዬ ግድግዳና ምንጣፌ አፈር በሆነብኝ ግዜ አደራህን ረበናዬ " 🤲 "ነፍሴ ከፈራሽ ገላዬ ፡ የተለየችኝም ጊዜ እዘንልኝ" ያ ከሪም 🤲 " ቤተሰብና ወዳጆቼ በሚርቁኝ ዕለትም አባሽረኝ" ወዱድዬ እኔን ለእኔ አትተወኝ! እኔ አቅም የለኝምና በእኔና በአንተ መካከል የካብኩትን የጥፋት ግርዶ አንሳልኝ። አቅርበኝ!     | ያ_ከሪም ብዬ ተማፀንኩኝ #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

ልባችን ውስጥ የሰጠናቸውን ስፍራ ቢያውቁ ኖሮ በተግባራቸው ምንኛ ባፈሩ ነበር 🥀... #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

የለይላውን መጅኑን የማፍቀር ጥግ ላየ ና ለታዘበ ሰው የሩቅ ሰውን ማፍቀር አዲስ አይሆንበትም ... look ሀቢቢ ርቀት በሜትር የሚለካ ብቻ አይምሰልህ። አንዳንድ ሰው ባለቤቱ ጎን ተጋድሞ እንኳ ቀድሞ ያፈቀራትን እንስት እያለመ እንደ ጨረቃ ከእርሷ ሊርቅ ይችላል። አንደንዱም ባህር ማዶ ያለን ሰው በእያንዳንዱ እስትንፋሱ ይዞ የሚቃትት አለ። አያድርገውና ከሚና ውጪ ያለችን እንስት ባገባ እንኳ ገና በመጀመሪያው ሌሊት ባልተቤቴን ተፈቃሪዬ የት እንዳለች በመጠየቅ ጊዜሽን አታባክኚው ይልቅ ልቤ የት እንዳለ ጠይቂኝ ምናልባት ይህ ጥያቄሽ ራሴን እንድሰበስብ ያደርገኝ ይሆናል ... መታሰቢያነቱ በቀደር ምክንያት በድን አቅፈው ለሚያድሩ ሁሉ ይሁን ...🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

እኔ ፈሪ ነኝ!! የምፈራው ደግሞ ራሴን ነው ይህ ራሴ አንድ ቀን እንደሚያጠፋኝ አምናለሁ...🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

የጥንቃቃቄ መልዕክት እባብ እስስ ማለቷን ትታ አባ ማለት ጀምራለች ተጠንቀቁ #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

ስሜ ተዘነጋ ብለህ አትቆዝም። ብዙ ከዋክብቶች ስም ሳይኖራቸው መንገድን ሲመሩ አልተመለከትክምን? አበባዎች ከአላፊ ንፋስ ጋር ግብ ግብ ሲፈጥሩ አትመለከትም። ይልቅ ከንፋሱ ጋር ሚያውድ መዓዛቸውን ቀላቅለው ይከስማሉ። ነፍስ የተፈጠረችው በሰዎች ዘንድ ምትታወስ እንድትሆን ሳይሆን በጌታዋ ዘንድ ምትታወቅበትን ኑር እንድትሸክፍ ነው።  #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

-4 ሩሂ MA ሀላሊ አንቺን ከማወቄ በፊት ብቸኝነቴ እርግማን ይመስለኝ ነበር። ምን  ጉድ  ነሽ  በአላህ 🥺 ትዝ አሉኝ ጉንጮችሽ ምናል ብነካቸው ? ሀራም ይሆናል ወይ? በቡርቱካን ኒያ፣ ለሚዳብሳቸው? 😉 ምንድነሽ አንቺዬ? ጌታዬ በሰማይ ለደጋግ ባሮቹ፣ አልቆ ያበጀው፣ እንዳትዋሺኝ ውዴ ሁረል ዐይን ምንድነው? ምድር ተልከሽ ነው? አንቺን በዱንያ ጀባ የተባለ እድለኛ ገዳም፣ ሁረል ዐይን ቢሉት ቅንጣት ታክል ጉጉት ከልቡ አይገባም። ምን ጉድነሽ በአላህ? #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

ቲሸርት እና ሂጃብ የዘንድሮው መውሊድ መሪ ቃላችን ሙሐመድ.....ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዓላ ናህጂሂ ነሕያ በርሳቸው መንገድ እንኖራለን አዎ ያ ረሱለላህ በመንገድዎ እንኖራለን የሳቸው መንገድ ብቸኛው
ቲሸርት እና ሂጃብ የዘንድሮው መውሊድ መሪ ቃላችን ሙሐመድ.....ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዓላ ናህጂሂ ነሕያ በርሳቸው መንገድ እንኖራለን አዎ ያ ረሱለላህ በመንገድዎ እንኖራለን የሳቸው መንገድ ብቸኛው ነጃ መውጫ መንገድ ነው። አላህ መንገዳቸው ላይ ያጽናን።ተለያዩ ከለር ሳይዝ እና ዲዛይን ይዘን መተናል የእርሶን ትዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን! 0938953867

ተስፋ ሰቶ ከማቁሰል ጀሊል ይጠብቀን 🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

ልዩ የመውሊድ ቲሸርት እና ሂጃብ በተለያዩ ከለር ሳይዝ እና ዲዛይን ይዘን መተናል የእርሶን ትዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን!+251938953867
+8
ልዩ የመውሊድ ቲሸርት እና ሂጃብ በተለያዩ ከለር ሳይዝ እና ዲዛይን ይዘን መተናል የእርሶን ትዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን!+251938953867

የቱጋር ይሆን የሳትነው .?? ፍቅርን በበጎ የሳልነው እለት🤔 ወይንስ ማፍቀር ደስታን ይሰጣል ብለን ያሰብን ቀን ??? ምኑ ላይ ይሆን ስህተታችን ? ለሊቱን 🌑 በእንባና ናፍቆት ተሰቃይተው የሚያሳልፉ ብዙ ነፍሶች አሉ። እና🤔 ያም ከፍቅር ነው ? እኔንጃ ወረቢ መሃባ መልኩ ይህን አይመስለኝም ... ብቻ ለቀይስ ይህህንን ጥያቄ ላንድዜ አግኝቼው መጠየቅ ብችል ምኞቴ ነበር እኔን ብጠይቁይቁኝ መገናኘትም   መለያየትም  የሌለበት   በ ደስታ  ሀዘን በሌለው ሸውቅ የተከበበ  ሁብ  💚    ነው  ምፈልገው😊 ብዬ ነበር ምመልሰው ✨ የናንተንም መልስ እሻለሁ___? #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

ከመጀመሪያው ላጣሽ እንዳነኘሁሽ እና ልትናፍቂኝ እንደወደድኩሽ አውቅ ነበር ምክንያቱም መገናኘታችን በራሱ ገጠመኝ ነበረ ...❤️‍🔥 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️