uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💔 MEHABA ሁብ 💚

💔 MEHABA ሁብ 💚

Відкрити в Telegram

💌 @MEJNUN_ME ናፍቆት ክፋቱ በማግኘት አይበርድ፣ አይተው በማጣት፣ መብሰክሰክ ፍርጃ የምኞት ብፌ፣ የሚጥም ቅጣት። ያማል ግን!

Показати більше
6 076
Підписники
+124 години
-257 днів
-10930 днів
Архів дописів
🗣የትኛው ወርቄ ነው ሳትፈሺው ወድቆ ... ቀላጭ የመሰለሽ በሰም ተደብቆ ‼️ #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

ናፍቆት 🥀... ትዝታ ብቻ አይደለችም ..!! በውስጣችን የምትኖር ሌላ ህይወት ናት .❤️‍🔥 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

"'እንደራቅሽኝ ሳስብ ነው ምናፍቅሽ፣ ያልኩሽ ለታ ሄድሽ …… 🥀 "ማፍቀር እንጂ: የፍቅር ቃላት ከምላሴ ወረብ አይወርዱም ያልኩሽን ግን እረሳሽ ፣ #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

በናፍቆት ውስጥ ምን ያህል ደካማ እንደሆንን እናውቃለን 🥀... #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

#አለሁ..😔 መንገድ ዳር ቁጭ ብየ አግዳሚ እያየሁ የሚያስጠብቀኝን ይኸው 'ጠብቃለሁ አልፎ ሂያጅ መኪና መንገደኛ ጥንዶች ብርድ ያዘለ ንፋስ ሚጓረሱ ወፎች ጠቁሮ የተቆለለ አልቃሻ ደመና ፀሐዩዎን ለመከለል እድሜው የማይፀና መንገደኛ ዝናብ ምሽቱን አስታኮ ጨረቃን እንዳላይ በሰይጣን ተልኮ ሌተ ቀን መንገድ ዳር እንዲያም ሲል ከቤቴ ተጎሳቁየ አለሁ ለዛች ልጅ ናፍቆቴ..         ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ         📝 አል ሀበሽ FOR ANY COMENTS @MEJNUN_ME @MINA_HUBI

🥀 ሁሌም ቢሆን ክህደት የሚመጣብሽ ለሱ ብለሽ አላህን ባመፅሽባት አቅጣጫ ነው ።  ዑህቲ☺️   Take care of yourself ❤️‍🩹 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

at end of the day🌖 ...❤️‍🩹እኛም እጆቻችንን ከፍ አድርገን አይኖቻችን መደረስ አስከሚቻላቸው ጥግ ድረስ ወደላይ አንጋጠን እንለምናለን ሀያዐቸው ከተገፈፈ ወንድም ይሁን ሴት አንተው ጠብቀን🤲...❤️‍🩹 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

ምን ብለብስ ያምርብኛል  አለችኝ  "ሃያዕ" አልኳት ...☺️😊 ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር… ሙሳ ከመድየኗ እንስት ምን አይቶ ነው ከእድሜው  አስር አመታትን ለርሷ እንደ መህር እስከመስጠት የፈቀደው? … … "ለምን? እንዴት?" እያልኩ ነበር… መልሱን እንዲህ በሚለው ቃሉ ያገኘሁት መሰለኝ "تمشي على استحياء " አላህ ቁመናዋን አልገለፀም…  ስለ መልኳ ውበትም አልተናገረም… ሃያእ ዋን "በሀፍረት የምትራመድ" ሲል አሰፈረው… የማይሞት ውበት… በይሉኝታዋም ሙሳ ልቡ ተጠለፈ…   አህ😢 ሙሳ ኣህ… የዚህን ዘመን ሴቶች እንዴት አየኻቸው? #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

"አንቺን ማግኘት ካልተጻፈልኝ፣ ልቤ እንዴት እንደወደደሽ አላህ ምስክር ይሆናል። ከዚያ በኋላ የቀረው ሁሉ ዱዓ ነው።" 🥀 "አንዳንድ ሰዎች የልብህ ምርጫ ይሆናሉ፤ ግን የሕይወትህ ዕጣ ፈንታ አይሆኑም።" 🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

💚 ኸሚስ ምሽት 💚 አንቺዬ... ከቤትሽ ብመጣ ምሽቱ አሸብርቋል ቄጤማዉ ጉዝጓዙ በጭሳጭስ ደምቋል ከረከቦትሽ ስር በሂጃብ ተዉበሽ ዚክሩ ሶለዋቱ በሃይባ ተከበሽ ኸሚሱ አጅቦኛል ዉበትሽ ማርኮኛል ይዣለሁ ማብሰልሰል ሰዉን መላዕክቱን እንዲህ ያማለልሽዉ ወሎዬ ነሽ መሰል አጀብ አጀብ 👁 በቴሌግራም ፦💚 @MINA_HUBI 💚 🤝የ ሼር አቢዮት እናቀጣጥለው🙏

አብረን ስቀን ተደብቀሽ የምታለቅሺ ከሆነ . . . ፍትሀዊ አይለም ሩሂ🥀.. #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

አለመኖርሽን ተላመድኩት እንጂ መቼ ረሳውሽ ...🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

ምናለ ዱንያም እንዳንቺ አይኖች ውብ ብትሆን.. ☺️🫠 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

መፈቀር  ብቻ  ያንስሻል  ላንቺ ..🫠 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

በንዋይ ሰክሬ እንዳልወድቅ                 ስሰጋ ማጣት ሊያስተምረኝ  ወደኔ                    ተጠጋ ይገርመኛል አምላክ የስራዉ             መራቀቅ የቆሸሽኩ አይመስልም እድፌን           ሲያስለቅቅ ! ✍ካሊድ #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት🫩 አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ ...❤️‍🔥 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️