💔 MEHABA ሁብ 💚
Открыть в Telegram
💌 @MEJNUN_ME ናፍቆት ክፋቱ በማግኘት አይበርድ፣ አይተው በማጣት፣ መብሰክሰክ ፍርጃ የምኞት ብፌ፣ የሚጥም ቅጣት። ያማል ግን!
Больше6 375
Подписчики
+124 часа
-297 дней
-9730 день
Архив постов
6 375
አጂብ የኔስ ነገር 🥀
... ናፍቆት በሽታ ነው የቱንም ያህል ልትሸሸው በጥር በብልጭታ ትዝታ ስር ሹልክ ብሎ መምጣቱ አይቀርም
ፍቅር : ናፍቆት እና ትዝታ ልክ እንደ ቀብር ቅጣት ነው እኔን ሚያሰቃዩኝ ....
ዛሬ ትዝታዬ ካለበት አንዱ ካፌ ተቀምጬ ስልኬ ላይ ካስቀረሁት አንድ የ #ᵐⁱⁿᵃ ምስል ለይ ተመስጬ ሳለ ነበር አስተናጋጇ ያየችኝ።
ወደ ካፌው በመጣሁ ቁጥር ይህንን ምስል አተኩሬ ስመለከተው ታዝባኝ ስለነበር በግርምት ለኔ ብቻ በሚሰማ ድምፅ .. :-" እንደው ወዱድ ሆይ ምድርህ በባህርና ውቅያኖሶች ተሞልታ ሳለ እንዴት ይህን አፍቃሪ በአንዲት ጠብታ ጥም ታሰቃየዋለህ 🥹። "
ለአፍታ አሸልቤ ከነበርኩበት የናፍቆቴ ምስል አይኖቼን ገልጬ ። " የምድር ባህርና ውቅያኖሶችን ሁሉ ቢያጠጣኝ እንኳ። የኔ ጥም #ᵐⁱⁿᵃ የልቤን ሰው እስካላየሁ አይቆርጥም። " በማለት መለስኩላት ።
እርሷም በመልሴ እጅጉን ተደንቃ
😊"እንዲህ ነው አፍቃሪ ሞትን በፍቅር ከፈን መሸፈን ያውቅበታል። በህመሙ እህህህታ ናፍቆቱን ይተነፍሳል"። ብላ ያመጣችልኝ ማኪያቶ አጠገቤ አስቀምጣ በግርምት እና በመደነቅ ስሜት ተመለሰች .....
እኔምኮ ግን ንግግሯ እጅግ ደንቆኝ ነበር 😊
ከውሎዬ ላይ ✍
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
ሀለቴ እንኳን ለሰው ለራሴም እያስፈራኝ ነው ሞት መኖሩን ሁላ ረስቻለው ስኖር ስባክን ሳጠፋ ሞት ያለብኝ አልመስልም 🖤 ... ጀሊል ሆይ ድረስልኝ ...🥀
(:-ለነብስ የተደረገ ጥሪ)🥀🖤
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
🖤
የሚሰማንን ነገር ሁሉ ካወራን ብዙ ነገሮች ይበላሹብናል...🥀
ዝም ካልን ደግሞ ነገሮቹ ውስጣችንን ያበላሹታል ...💔
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
ምትሰራውን መጥፎ ስራ (ወንጀል ) ጀሊል ደብቆልህ ሰትሮልህ ሳለ ለሰዎች እንደ ጀብድ አትበጥረቅ .... የሰው ልጅ ክፉ ነው ማን በምን መች እንደሚገለበጥብህ አታውቅም .....
ምን መሰለህ የወደደ ልብ መጥላትም እንደሚችል ማወቅ አለብህ
ምን መሰለህ ልባችንን ጀሊል ሲሰራው እንዲገለባበጥ አድርጎ ነው የልብ ነገር የሰው ልጅ በተፈጥሮ ቶሎ ቶሎ ይገለባበጣል፣ ለዚህም ነው ቀልብ ተብሎ በአረብኛ የሚጠራው ፣ ትርጓሜው ደግሞ ቶሎ የሚገለባበጥ ማለት ነው ፣
✍ከህይወቴ ገፅ ላይ የተከተበ...🥀
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
"ጨረቃም ብትሆን የከፋህ ቀን አትመጣም 🥀 በደስታህ ሰዐት ብቻ ነው ልታሽቃብጥ የምቶጣው " 😏 ...
ልክ የልብክን ሰው ስታገኝ ትመጣና እኔም አለው ትላለች አንተም የምሯን ይመስልህና "እያትማ አታምርም ጨረቃ" ብለህ ታሳያታለህ አስመሳይዋም ጨረቃ ለጊዜው ፈገግ ትልላለች ደሞኮ አንዳንዴም እንደ ሸሪዐ ፍርድ ቤት ዳኛ ይሰራራታል 😏 አፏን ሞልታ በኔ ፊት ቃል ተገባቡ ትላለች ኧረ ቢመቻትማ ልታፈራርም ወረቀት ሁሉ ይዛ ትመጣ ነበር ...😒
እቺ የሆነች እንደውም ገደል ግቢ እሺ 😏
ደሞ እኔ አይደለሁም ያልኩሽ አድርስ ተብዬ ነው... 😊
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
🫀ማለዳዬ🫀
"ናፍቆ ከደስታ ርቋል
ካዩት በፍቅር ወድቋል፤
ከደረሰው እድሉ
ማየት ብቻ ነው ድሉ.."
የዘመኔ አንጋፋው ገጣሚ "ሸኸና ሰዒድ " ከከተቡት ላይ ....
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
ከልቡ መልካም የሆነልህን ሰው እንደ ጅል አትቁጠረው one day... ምን አይነት ሰው እንዳጣህ ጊዜ እና የሰው ክፋት ያሳይሀል ...🥀
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
ኢንሻ አላህ ... 🫠
አዲስ ህይወት
አዲስ ጅማሮ
አዲስ የቀልብ ሰኪና
አዲስ ማንነት
ብቻ ትንሽዬ ቆንጆ የሆነች ትዕግስት ...😊(ቢዒዝኒላሂል ከሪም )
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
ኢንሻ አላህ ... 🫠
አዲስ ህይወት
አዲስ ጅማሮ
አዲስ የቀልብ ሰኪና
አዲስ ማንነት
ብቻ ትንሽዬ ቆንጆ የሆነች ትዕግስት ...😊(ቢዒዝኒላሂል ከሪም )
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
ma ሩሂ 🫀እወድሻለው እስከዛሬ ማንንም ወድጄ ከማውቀው በላይ 🫠 ብዬ ስላት ገፍታኝ ስትሄድ አጠገቤ ቆሞ የነበረው ጠባቂ መሳይ አድማጭ አይቶኝ ከሄደች ወድያ ጠብቆ እንዲህ አለኝ
" አንዳንድ ጊዜ ዘራፍ ልበል እንጂ እንደ ወንድ...
ወተት ብቻ እኮ ነዉ መገፋት
የሚወድ !
6 375
ኔ ጨረቃ !
አልዳሰስኩሽም አዉቃለዉ
ገላሽ ገላዬን አልነካም
የባጥ የቆጡን ሳወራሽ
አንገትሽ ስር ሌት አልነጋም
መዋብስ እንዳች ይላሉ
ምሳሌ ነሽ የቀን ሚስጥር
ዉልሽን ደርሶ አጠዋለዉ
ፀዳልሽ ስር ስሽከረከር
ግና ዉልብ ይልብኛል
መሽቶ ሳይሽ የኔ ጨረቃ
እርቀሽ ስለቀረሽ ነዉ
በማማር ስምሽ ያበቃ ?
(መሀሙድ ዳርዊሽ )
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
እመኑኝ አንድ የተፀፀትኩበት ነገር ቢኖር እራሴን ይቅርየማልልበት ነገር ....🥀 የመንገዱን መጨረሻ እያየው ቀጠልኩበት ...
እኔኮ እያየሁት ነበር አብሬው መንገዱን የቀጠልኩት ሰው እየጎዳኝ እንደሆነ መሆኑን እያወኩ መንገዴን ቀጠልኩ 🥀.. የመንገዱ መጨረሻ ስንደርስ ...
ግድግዳው ለይ ጨዋታው አልቋል የሚል ፅሁፍ ተፅፎ ነበር ...
አሁን ስነቃ እኔ የሄድኩበት መንገድ ትክክል እንዳልነበር አወኩ
ከመጀመሪያም መንገዱ ልክ እንዳልነበር እያወኩት እኔ ግን ከጅምሩ በልቤ እንጂ በ አዕምሮዬ እየተመራው አልነበረም !
በመጨረሻም የተወጋሁት እኔ ነበርኩ 💔
ምንጭ ( መሐበራዊ ሚዲያ )
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
🥀ብዙ ነገሮች ሊጎዱኝ ይችላሉ .... የሀዘንሽ ምክንያት ሆኜ እንባዎችሽን ከማየት በላይ ግን ሊጎዱኝ አይችሉም ...
ሁሪ🫠
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 375
በምሽቱ ከ እናቴ የተቀበልኩት ምርቃት ...🫠
"እድሜ ልኳን አንተን ለማግኘት ዱዐ ስታደርግ የቆየችዋን ይስጥህ "
ደሞ አስቡት ምሽቱ ኻሚስ ዱዐውም ከቁረተል ዐይን ከሆነችዋ ኡሚ ...አቤት መገጣጠም ☺️
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
