✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨
አሰላሙ አለይኩም ውድ የኢስላሚክ ሳይኮ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አስተያየት ካላችሁ👉 @Latehzen1 👉 @muba_ya ላይ ያድርሱን!! ➦ አላማዬ አላህ በሰጠኝ ኒእማ ኡማውን ማገልገል ነው!!◂ ወደ መወያያ ግሩፓችን ለመግባት👉 @Sykotube9151 ፕሮሞሽን መስራት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 👉 @Illahi_1 👉 @muba_ya Creat➦ Sun, 5 sep 2021🦋
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨
Channel ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ (@sycotube) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 284 subscribers, ranking 6 565 in the Religion & Spirituality category and 2 588 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 284 subscribers.
According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -193 over the last 30 days and by -15 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 5.34%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.52% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 710 views. Within the first day, a publication typically gains 335 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 5.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“አሰላሙ አለይኩም ውድ የኢስላሚክ ሳይኮ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አስተያየት ካላችሁ👉 @Latehzen1 👉 @muba_ya ላይ ያድርሱን!!
➦ አላማዬ አላህ በሰጠኝ ኒእማ ኡማውን ማገልገል ነው!!◂
ወደ መወያያ ግሩፓችን ለመግባት👉 @Sykotube9151
ፕሮሞሽን መስራት ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
👉 @Illahi_1
👉 @muba_ya
Creat➦ Sun, 5 sep 2021�...”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +5 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | +2 | |||
| 01 September | 0 |
| 2 | ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️
🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር
📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❽❶
⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊 | 110 |
| 3 | አምላኬ ሆይ ሰውነቴ ቀብር ውስጥ በተኛችበት ቀን መቃብሬን አብራልኝ ማንም በማያስታውሰኝ ጠያቂም በማይጠይቀኝ
ቀንም ማረኝ💔💔😭😭🤲 | 271 |
| 4 | أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ
በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡ | 330 |
| 5 | 🔳DAILY HADITH🔳
(Part 286) #hadith286
"አቢ ዐብባስ ዐብደላህ ኢብኑ ዐብባስ ኢብኑ ዐብደል ሙጠሊብ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ፡-
‹‹የአላህ መልክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በሐዲሰል ቁድስ ተከታዩን ተናግረዋል
‹‹አላህ መልካምና ክፉ ተግባራትን ጽፏል ይህንኑ አብራርቷልም አንዲትን መልካም ተግባር ለመፈጸም ያሰበና ያልፈጸማት ልዑልና ቅዱስ የሆነው አላህ ከርሱ ዘንድ አንድ ሙሉ መልካም ተግባር (የመልካም ተግባር ምንዳ) ይጻፍለታል፡፡ አስቦ ከፈጸማት ደግሞ ከእስር እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ከዚያም በላይ መልካም ተግባራትን ይጻፍለታል፡፡ ክፉ ተግባር አስቦ ካልፈጸማት አላህ ከርሱ ዘንድ አንድ ሙሉ መልካም ተግባር ይጻፍለታል፡፡ ግን አስቦ ከፈጸማት አንድ ክፉ ተግባር ብቻ ይጻፍበታል፡፡»
(ቡኻሪና ሙስሊም)
⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22191
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it. | 328 |
| 6 | ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️
🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር
📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❽⓪
⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊 | 324 |
| 7 | ✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓
✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓
🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵
💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸 | 54 |
| 8 | ✍ጌታችን ሆይ !
በከለከልከን ቦታ አትመልከተን ባዘዝከንም ቦታ አትጣን።
♻️አንተን በመታዘዝ የበላይ አድርገን። በወንጀልም አታዋርደን።
[አህመድ ቢን ሐንበል ] | 394 |
| 9 | ማረፍ ነበር የፈለኩት…
የሆነ አለልሽ አደል እረጋ ማለት…
ከጫጫታም አለም መራቅ …ድጋሜ
መኖርን መመኘት ነበር የፈለኩት…
ብዙ ነገር አልጠይቅም ብዙ ነገርም
አልፈልግም…የሆነ ሰላም መሆን
ሰላም መሆን ብቻ እንደዛ ነው እምፈለገው❤️🩹
@hayhaf | 432 |
| 10 | 🔳DAILY HADITH🔳
(Part 285) #hadith285
"አቡ ዐብዱረህማን ዐብደላህ ኢብን ዑመር ኢብኑ አል-ኸጧብ (ረ.ዐ) የአላህ መልክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ አድምጫለሁ በማለት አስተላልፈዋል ፡-
‹‹ከናንተ በፊት ከነበሩ ሰዎች መሀከል ሶስት ሰዎች ለጉዞ ተንቀሳቀሱ ሲመሽባቸው ለአዳር ከአንድ ዋሻ ውስጥ ገቡ ከተራራ ላይ የነበረ አንድ ቋጥኝ ተንከባሎ ዋሻውን ዘጋባቸው አላህን በመልካም ተግባራቹ ካለመናቹት በቀር ከዚ ቋጥኝ የሚያድናቹ ነገር አይኖርም ተባባሉ ከመካከላቸው አንዳቸው እንዲህ አለ፡-
‹‹አላህ ሆይ! አዛውንት ወላጆች ነበሩኝ እነሱ ከመጠጣታቸው በፊት ቤተሰቦቼንም ከብቶቼንም ወተት አላጠጣም ነበር እንጨት ለቀማ ሩቅ ቦታ ሄድኩ እስከተኙበት ጊዜ ድረስ አልተመለስኩም ወተታቸውን አለብኩላቸው ተኝተው አገኘኋቸው ልቀሰቅሳቸው አልከጀልኩም ከነርሱ በፊት ቤተሰቤንና ከብቶቼን ማጠጣትም አልፈቀድኩም ወተት የያዘውን ዋንጫ በእጄ እንደያዝኩ መንቃታቸውን ስጠባበቅ ጎህ እስኪቀድ ድረስ ቆየሁ ህጻናት ከእግሮቼ ስር ይንጫጫሉ ወላጆቼ ከእንቅልፋቸው ነቅተው ወተታቸውን ጠጡ አላህ ሆይ! ይህንን ድርጊት የፈጸምኩት ያንተን ውዴታ ከጅዬ ከሆነ በዚህ ቋጥኝ ሰበብ ከደረሰብን መከራ አውጣን ቋጥኙ ትንሽ ከፈት አለ መውጣት የማያስችላቸው ያክል፡፡
ሌላኛው ደግሞ እንዲህ አለ ፡-
‹‹ የአጎት ልጅ ነበረችኝ እጅግ አፈቅራት ነበር፡፡››
በሌላ ዘገባ እንደተወሳው
‹‹ አንድ ወንድ አንዲትን ሴት የሚያፈቅራትን የመጨረሻው የፍቅር እርከን ያህል አፈቅራታለሁ በወሲባዊ ተራክቦ ጠየቅኳት ፍቃደኛ አልሆነችም አንድ የድርቅ ዓመት ተከሰተ (እርዳታዬን ፈልጋ) ወደኔ መጣች የምፈልገውን እንድፈጽም ቃል አስገብቼ አንድ መቶ ሀያ ዲርሀም ሰጠኋት ቃሏን አከበረች ያሻኝን መፈጸም እስክችል ድረስ››
በሌላ ዘገባ ላይ እንደተወሳው ደግሞ
‹‹በጭኖቿ መሀል እንደገባሁ አላህን ፍራ ያለ አግባብ ክብረ-ንጽህናዬን አትገርስስ አለችኝ:: ዘወር አልኩ ምንም ነገር ሳልፈጽም፡፡ ከማንም አብልጬ እዎዳታለሁ የሰጠኋትንም ወርቅ ተውኩላት አላህ ሆይ! ይህንን ተግባር የፈጸምኩት የአንተን ውዴታ ከጅዬ ከሆነ ካለንበት መከራ አውጣን::» ቋጥኙ ትንሽ ከፈት አለ መውጣት ግን አይችሉም፡፡››
ሦስተኛው እንዲህ አለ ፡-
‹‹ ሰራተኞችን ቀጠርኩ ለሁሉም ያገለገሉበት ክፍያቸውን ከፈልኳቸው ከመካከላቸው አንዱ ሲቀር ድርሻውን እኔ ዘንድ ትቶ ሄደ ትቶት የሄደውን ገንዘብ አባዛሁለት ብዙ ሀብት እስኪሆን ድረስ ከዘመናት በኋላ ወደ እኔ መጣ እንዲህም አለኝ ፡- ‹‹ዐብደላህ ሆይ! ድርሻዬን ስጠኝ›› ይህ የምትመለከተው ሁሉ ግመሉም ከብቱም ፍየሉም ባሪያውም ድርሻህ ነው አልኩት ‹‹ ዐብደላህ ሆይ! አትቀልድብኝ›› አለኝ፡፡ እየቀለድኩብህ አይደለም አልኩት ሁሉንም ተረክቦ እየነዳ ወሰደ አንዳችም ነገር አልተወም አላህ ሆይ! ይህንን የፈጸምኩት ያንተን ውዴታ በመሻት ከሆነ ካለንበት መከራ አውጣን::» ቋጥኙ ተከፈተ ወጥተው ጉዟቸውን ቀጠሉ፡፡
(ቡኻሪና ሙስሊም)
⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22186
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it. | 435 |
| 11 | ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️
🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር
📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❼❾
⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊 | 387 |
| 12 | አስደሳች ዜና
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።
🏆 የሽልማት ዝርዝር
🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋
🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱
🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻
🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች
🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨
በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ
የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨
📝 የውድድሩ ሂደት
📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት
📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ
📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን
📲 ለመመዝገብ
https://sulmahira.et/register?ref=121
💻በቴሌግራም ቦት:
https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121
🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
📞 በስልክ: 0942189967 0946248626
📥Inbox:-@Muhadil234
🟢 AZIYARA TOUYRS ( አዚያራ ቱርስ) — የእርስዎን የዑምራ ጉዞ በእምነትና፣ በምቾት የሰከነ ያደርገዋል።
አዘጋጅ: Falah Islamic Organization
ከሡልማሒራ ተቋም ጋር በመተባበር
🔗ቻናለችን JOIN 👇👇👇👇
https://t.me/sulmahira_et
©𝐖𝐚𝐯𝐞 :@HudHud_waver | 27 |
| 13 | 👉 ጓደኝነትህን ከፍ ያለ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር አድርግ፡፡ ካንተ የተሻሉ ሰዎችጋ የምትውል ከሆነ እንደ እነሱ መሆን ትጀምራለህ፡፡ ተራ የሆነ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር ስትሆን ተቃራኒውን ትሆናለህ፡፡
👉 እድገትህ ያለው ከፊትህ እንጂ ከኋላህ (ካለፈው) አይደለም፣ የፊትህ ላይ አተኩር፡፡
👉 ከምንም በላይ ራስህን አሳድግ፡፡ በፅሁፍም ሆነ በንግግር ሃሳብህን በሚገባ ለመግለፅ ተማር፣ ስልጠና ውሰድ፡፡ ይሄ ብቻ ተፈላጊነትህን በ50% ይጨምራል፡፡
👉 በተቻለ መጠን ውስጥህ መሆን የሚፈልገውን ሁን፤ የሚያስደስትህን ስራ፡፡
👉 ትሁት ሁን፡፡ ትሁት ሰው እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ አይልም፡፡ ከሌሎች ይማራል፤ ያለማቀረጥ ያነባል፣ ሎሎችን ይሰማል፣ ይማራል፡፡
👉አካልህን እና አእምሮህን በሚገባ ተንከባከብ፡፡ በምድር ላይ ስትኖር የሚኖርህ አንድ አካል እና አንድ አእምሮ ስለሆነ በትጋት ጠብቀው ተንከባከበው፡፡ | 454 |
| 14 | ▪️ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ ።
🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። (ሙስሊም ዘግቦታል).
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد. | 423 |
| 15 | 🔳DAILY HADITH🔳
(Part 284) #hadith284
"የአላህ መልክተኛ (ሶ ዐ ወ) ተከታዩን ሲናገሩ
አድምጫለሁ በማለት አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) አስተላልፈዋል
፦ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረቱን
እማጸናለሁ ወደርሱም እመለሳለሁ
( ቡኻሪና ሙስሊም)
⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22183
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it. | 419 |
| 16 | ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️
🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር
📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❼❽
⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊 | 432 |
| 17 | ✍ምንም ያህል ያለንበት
ሁኔታ ከባድ ቢሆንም አሁንም አልሀምዱሊለላህ❤️🩹
♻️https://t.me/Werkamanegegr | 453 |
| 18 | 🔳DAILY HADITH🔳
(Part 283) #hadith283
"አል- እገር ኢብኑ የሳር አል-ሙዘኒይ ( ረ.ዓ)
እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ( ሶ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል ፦
እናንተ ሰዎች ሆይ ወደ አላህ በጸጸት ተመለሱ ( ተውበት አድርጉ) ምህረትንም ለምኑት እኔ በየቀኑ መቶ ጊዜ ተውበት አደርጋለሁ
( ሙስሊም ዘግበውታል)
⚪️ Another hadith
https://t.me/sycotube/22178
🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it. | 492 |
| 19 | ❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️
🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር
📖🎧 #ቁርኣን || PART ❷❼❼
⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊 | 508 |
| 20 | ✍ትልቁ ኪሳራ ማለት...ጀናዛው ላይ ሊሰገድበት ብቻ ተብሎ መስጊድ የገባ ሰው ነው።
♻️ልትቀበር ተብላ በከፈን ጊዜ ብቻ ሒጃቧን ፀጉሯን የሸፈነ ሴት ናት።
☝️ጌታዬ ሆይ በዲንህ ላይ አጽናን፣መልካም መመለስን ወዳንተ መልሰን። | 518 |
