cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨

አሰላሙ አለይኩም ውድ የኢስላሚክ ሳይኮ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አስተያየት ካላችሁ👉 @illahi_1👉 @muba_ya ላይ ያድርሱን!! ➦ አላማዬ አላህ በሰጠኝ ኒእማ ኡማውን ማገልገል ነው!!◂ ወደ መወያያ ግሩፓችን ለመግባት👉 @Sykotube9151 ፕሮሞሽን መስራት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 👉 @Illahi_1 👉 @muba_ya Creat➦ Sun, 5 sep 2021🦋

Більше
Рекламні дописи
14 980
Підписники
-2024 години
-1007 днів
-38430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከአስመሳይነት ልባቸው ለፀዳ ሁሉ እንዲሁም መልካምነትና እውነተኛነት ልባቸው ውስጥ ላለ ሁሉ በኛ ውስጥ ደስታና ህይወትን ለሚመለከቱ ሁሉ የአላህ እዝነት በነሱ ላይ ይሁን✨ 😍 @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показати все...
21👍 3
በህይወት ውስጥ ብትቀልድባቸው ምህረት የሌላቸው ነገራቶች አሉ ልክ በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ያለውን ብርሀን ማጥፍት! ✨ @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показати все...
👍 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
    ሁሉም ነገር በአስፈላጊው ጊዜ ይደርሰሀል ትግስተኛ ሁን! :¨·.·¨: ❀  `·. @Sycotube
Показати все...
19👍 10👏 1😢 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሁሉም ነገራቶች ሁለተኛ እድል አላቸው እምነት ብቻ ሲቀር! :¨·.·¨: ❀  `·. @Sycotube
Показати все...
27👍 3🔥 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምድር የሰጋጆችን ግንባር አትረሳም ለሊቶች የአልቃሾችን እንባ አይረሱም! 🍁 @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показати все...
28👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አስታውስ ምንም ነገር እንደ ነበረው አይሆንም! ይችን አባባል በደንብ ያዝ የሆነ ነገር ከመስበርህ በፊት..! :¨·.·¨: ❀  `·. @Sycotube
Показати все...
👍 23🔥 2😁 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሱብሀን አላህ ስራህ ደግሞ ረቂቅ ነው ! 🌱 @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показати все...
24🥰 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
    ውበት አይኖችን የሚስብ ከሆነ እንክብካቤ እዝነት ልቦችን ይስባል! 🪴 @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показати все...
12👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
    "የማትቆይ ከሆነ አትጠጋ" 🍂
Показати все...
23
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሙሉ አይደለሁም ወይም ምርጥም አይደለሁም ሁሌም ግን እውነተኛ ነኝ ይህ ደሞ በቂ ነው! 🍁 @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показати все...
👍 20