cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨

አሰላሙ አለይኩም ውድ የኢስላሚክ ሳይኮ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አስተያየት ካላችሁ👉 @illahi_1👉 @muba_ya ላይ ያድርሱን!! ➦ አላማዬ አላህ በሰጠኝ ኒእማ ኡማውን ማገልገል ነው!!◂ ወደ መወያያ ግሩፓችን ለመግባት👉 @Sykotube9151 ፕሮሞሽን መስራት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 👉 @Illahi_1 👉 @muba_ya Creat➦ Sun, 5 sep 2021🦋

Больше
Рекламные посты
14 361
Подписчики
-1424 часа
-1077 дней
-43230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🧤በዚህ አለም 3 አይነት ሰዎች አሉ 1⃣ ነገሮችን በጥረታቸው የሚያሳኩ 2⃣ ነገሮች ሲሳኩና ሲበላሹ ቆመው የሚመለከቱ 3⃣ ጭራሽ ምን እየሆነ እንዳለ የማያውቁ ይሄን ፅሁፍ የምናነብ ሁሉ ምርጫችን የቱ እንደሆነ ይታወቃል፤ ግን ታዲያ ምን እያደረግን ነው? °እየጣርን ነው? ወይስ °ቆመን እያየን ነው? ወይስ °ጭራሽ አንቀላፍተናል? ዳይ ወደ ጥረታችን! ገራሚ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! @SYCOTUBE™||እስላሚክ ሳይኮ TUBE
Показать все...
👏 6🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስለ መርሳት ይጠይቁሀል የጌታየ ስጧታ ነው በላቸው..! 🍁 @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показать все...
👏 8👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአእምሮህን ደረጃ ለማወቅ ከፈለክ የሚያስቆጡህን ነገራቶች ተመልከት!
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአእምሮህን ደረጃ ለማወቅ ከፈለክ የሚያስቆጡህን ነገራቶች ተመልከት!
Показать все...
"ትንንሽ ሀሳቦች ሁሌም ትንንሽ ናቸው ግን የትልቁን ቦታ ይይዛሉ" ይለናል አዘርግ የተባለ ደራሲ። ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ ብሎ ከማሰብ በላይ ምን ትንሽ ሀሳብ አለ? በዚህ አለም አንድ ነገር አትርሳ ዋናው አንተን ደስ የሚልህ ወንጀል ወይ መጥፎ ተግባር አይሁን እንጂ.....የምትሰራው የምትማረው አንተን ደስተኛ የሚያደርግህ ነገር ከሆነ እኮ ትልቅ ሀሳብ ነው! በትንሽ ሀሳብ አትጠመድ፤ አለዛ የትም አትደርስም! አስደሳች ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! @SYCOTUBE™||እስላሚክ ሳይኮ TUBE
Показать все...
👍 11 2🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ምርጥ ነገራቶች እነሱን ለማገኘት ረጅም መንገድ መሄድ ይጠበቅብናል! 🍁 @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показать все...
🥰 3💯 2👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የህይወት አብዘሀኛው ተሞክሮ ቁጭቶች አይደሉም ለመማሪያ ናቸው! ☘ @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የህይወት አብዘሀኛው ተሞክሮ ቁጭቶች አይደሉም ለመማሪያ ናቸው! ☘ @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የህይወት አብዘሀኛው ተሞክሮ ቁጭቶች አይደሉም ለመማሪያ ናቸው! ☘ @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የህይወት አብዘሀኛው ተሞክሮ ቁጭቶች አይደሉም ለመማሪያ ናቸው! ☘ @Sycotube™||ኢስላሚክ ሳይኮ Tube
Показать все...
6
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.