cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >> ሱረቱል ዐስር፦(1፥3) For comment an& cross ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼

Show more
Advertising posts
36 772
Subscribers
-5124 hours
-2407 days
-80530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✍️የሰላተል ጀናዛ አሰጋገድ‼️      ===============     🔘ወደ ሰላት ከመገባቱ በፊት 💫እንደ የትኛውም ሰላት ሙሉ የሆነ ውዱእ ይደረጋል። 💫እንደ የትኛውም ሰላት ወደ ቂብላ ይቀጣጫል። 💫እንደ የትኛውም ሰላት ሰፍ ይስተካከላል። 💫እንደ የትኛውም ሰላት ማእሙኖች ኢማሙን ተከትለው ይቆማሉ።        🔘የሰላቱ አሰጋገድ ✍️የመጀመሪያው ተክቢራ ይባልና… ሱረቱል ፋቲሃ ይቀራል።           {بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ}      {الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ                  الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ                    مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ            إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ                اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ               صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ          غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ} ይህንን ሲጨርስ ሁለተኛው ተክቢራ ይላል። ✍️ከሁለተኛው ተክቢራ በኋላ…… በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት ያወርዳል። «اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد» ይልና ሶስተኛው ተክቢራ ይላል ✍️ከሶስተኛው ተክቢራ በኋላ…… ለሟቹ ዱዓ ያደርግለታል። ለምሳሌ ከመጡ ዱዓዎች መሃል…… «اللهم اغفر له وارحمه، وعافه واعف عنه،    وأكرم نزله، ووسع مدخله، واغسله بالماء والثلج والبرد، ونقه من الخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس،   اللهم أبدله دارًا خيرًا من داره، وأهلًا خيرًا من أهله،   اللهم أدخله الجنة، وأعذه من عذاب القبر، ومن عذاب النار، ووسع له في قبره، ونور له فيه» ከዚህም ውጪ ያሉ ዱዓዎች የቻለውን ያደርግለታል። ይህንን ሲጨርስ አራተኛው ተክቢራ ይላል። ✍️ከአራተኛው ተክቢራ በኋላ… ቲንሽ ዝም ይልና እዛው በቆመበት ወደ ቀኝና ወደ ግራው ያሰላምታል። «السلام عليكم ورحمة الله,        السلام عليكم ورحمة الله» ይላል።            🔘አንዳንድ ነጥቦች 💫ጀናዛው ከኢማሙ ፊት ይቀመጣል። ጀናዛው የወንድ ከሆነ;    ኢማሙ ጭንቅላቱጋ ይቆማል። ጀናዛው የሴት ከሆነ;    ኢማሙ ወገቧ አካባቢ ይቆማል። 💫ባለው የሰጋጆች ብዛት ረዥም ሰፍ ከመስራት ይልቅ ሰፎቹ መብዛታቸው ይመረጣል። 💫አራቱንም ተክቢራዎች ሲባሉ እጅ ማንሳቱ የተሻለ የተወደደ ነው። 💫አንድ ሰው ኢማሙ የተወሰነ ከሰገደ በኋላ ደርሶ ወደ ሰላቱ ቢገባ የሚጀምረው ኢማሙ ከደረሰበት ቦታ ሳይሆን ከመጀመሪያው ቦታ ነው። ለምሳሌ፦ ኢማሙ የሁለተኛው ተክቢራ ሲያደርግ ቢደርስ እሱ የሚያደርገው ሰለዋት ማውረድ ሳይሆን ፋቲሃን መቅራት ነው; በመጨረሻ ኢማሙ ሲያሰላምት ቶሎ ቶሎ ብሎ ይጨርስና ያሰላምታል። 💫ጀናዛው የሆነ ቦታ ተሰግዶበት የተቀበረ ከሆነ ሌላ ቦታ "ሰላተል غይብ" ተብሎ አይሰገድበትም። 💫አንድ ሰው ሰላተል ጀናዛ ቢያመልጠውና መስገድ ቢፈልግ ጀናዛው ቢቀበር እንኳ ቀብሩ አጠገብ ሄዶ ይሰግድበታል።         🔘ማሳሰቢያ ✏️ቀላል ከመሆኑም ጋ ብዙሃኖች የሚከብድ መስሏቸው ብዙ ጊዜ ከመስገድ ሲቆጠቡ ይታያሉና ሼር አድርጉላቸው።   🤲አላህ መጨረሻችን አሳምሮ ይውሰደን🤲 @sineislam @sineislam
Show all...
7👍 3🥰 3
ረሱል ﷺ ከሶሃቦቻቸው ጋር ቁጭ ብለው በዱኒያ ላይ በጣም ስለሚዎዷቸው ነገሮች እየተጨዋወቱ እያሉ ነብዩ ﷺ አቡበክርንረ.ዐ "ያ አቡበከር አንተ በዱኒያ ላይ በጣም የምትወደው ነገር ምንድነው?" ብለው ጠየቁት። አቡበክርም  ረ.ዐ "3 ነገሮችን እወዳለሁ:- 1.ከአንቱን ጋር መቀመጥ፣ 2.አንቱን ማየት፣ 3.አንቱ ባዘዙዋቸው ነገሮች ላይ በሙሉ ገንዘቤን መለገስ" ብሎ መለሰ። ° ዑመርን ረ.ዐ በተራው ጠየቁት "አንተስ ያዑመር ?" "በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ 1.በድብቅ እንኳን ቢሆን በመልካም ነገር ማዘዝ፣ 2.በግልጽ እንኳን ቢሆን ከመጥፎ ነገር መከልከል፣ 3 መራራ እንኳን ቢሆን እውነትን መናገር።" ብሎ መለሰ። ° ዑስማንን ረ.ዐ ጠየቁት "አንተስ ያዑስማን? በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:- 1.ሰዎችን ማብላት፣ 2.ሰላምታን ማብዛት፣ 3.ሰዎች በተኙ ጊዜ ሶላትን ማብዛት፣ ° አልይን ረ.ዐ በተራው ጠየቁት "አንተስ ያአልይ ?" "በዱኒያ ላይ 3ነገሮችን እወዳለሁ:- 1.እንግዳን ማክበር፣ 2.በሙቀት ወቅት ፆምን መፆም፣ 3.ጠላቴን በሰይፍ መቅላት፣ ° አባ ዘርን ረ.ዐ በተራው ጠየቁት "አንተስ ያአባ ዘር?" "በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ :- 1.እርሃብን እወዳለሁ፣ 2.በሽታን እወዳለሁ፣ 3.ሞትን እወዳለሁ፣ ነብዩም ﷺ "ያ አባ ዘር ለምን እነዚህን ወደድክ?" አቡዘር መለሰ "ረሃብን ወደድኩት ቀልቤን ፈሪ ሊያደርግልኝ ዘንድ፣ በሽታን ወደድኩት ወንጀሌን ሊያቀልልኝ ዘንድ፣ ሞትን ወደድኩት ከጌታየ ጋር ሊያገናኜኝ ዘንድ።" ብሎ መለሰ። ° ነብዩ ﷺ " እኔም በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:- 1.ሽቶን እወዳለሁ፣ 2.ሚስቶቼን እወዳለሁ፣ 3.የአይኔ ማረፊያ ሶላቴን እወዳለሁ፣ በዚህ መካከል ድንገት ጅብሪል አ.ሰ.ወ ዱብ አለ ሰላምታ ካወረደ በኋላ እንዲህ አለ "አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በዱኒያ ላይ እኔም 3 ነገሮችን እወዳለሁ ነብዩም ﷺ "ምንድናቸው ያ ጀብሪል?" ብለው ጠየቁት። 1.መልዕክትን ማድረስ፣ 2. አማናን አደራን መጠበቅ፣ 3.ሚስኪኖችን መውደድ፣ ጅብሪል አ.ሰ.ወ ተመልሶ ወደ ከሄደ በኋላ ረሱልና ﷺ ሱሃቦቻቸው ረዲየሏሁ አጅመኢን ከመቀመጫቸው ሳይነሱ ተመልሶ መጣና አሁንም ሰላምታውን አቅርቦ:- "አላህም ሱ.ወ. ሰላም ብሏችኋል ካለ በኋላ አላህም ሱ.ወ እንዲህ ብሏል:- በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:- 1.አላህን አውሺ የሆነችን ምላስ፣ 2.አላህን ፈሪ የሆነችን ቀልብ፣ 3.መከራ የበዛበት ታጋሽ የሆነችን ጀሰድ። አላህ ሱ.ወ ታጋሾች አድርጎ ነብዩና ﷺ ሱሃቦች ረ.ዐ.አ የወደዱትን ያስወድደን! ° ይህን ጣፋጭ ሐዲስ በማንበባችሁ ከፍ ያለ አጅር ታገኛላችሁ -ኢንሻ አሏህ። ሼር በማድረግ ለሌሎች ብታካፍሉ ግን እነሱ ባነበቡት ልክ ለናንተም ሀሰናት ይፃፍላችኋል! ኢንሻ አሏህ!! አላህ አንብበው ከመጠቀሙት ያድርገን!!! @sineislam @sineislam
Show all...
👍 13 8🥰 6😘 2😍 1
00:26
Video unavailableShow in Telegram
5.92 MB
😢 20😭 13💔 8
አደራ አደራ አንብባችሁ ስትጨርሱ ለሌሎችም እንዲደርሳቸው #ሼር አድርጉት ነብያችን ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም አንድ ቀን ለዒድ ሶላት ሲወጡ ልጆች ሰፈር ላይ ሲጫወቱ ነበር። አንድ ልጅ ተገንጥሎ ያለቅሳል ረሱልም ጠጋ ብለው ሄደው ጠየቁት "ምን ያስለቅስሀል? ከልጆች ጋር ለምን አትጫወትም?" ልጁም ነብያችን መሆናቸውን አላወቀም ነበር፣ "አባቴ ከረሱል ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጋር ፊሰቢሊላህ ወጥቶ ሸሂድ ሆነ ፣ እናቴም ሌላ ባል አግብታ ባሏ አባረረኝ፣ ምግብ መጠጥ ልብስም ቤትም የለኝ፣ እነዚህን ልጆች ሳይ አባት ያላቸው ናቸው። እና አባቴን አስታወስኩ" አላቸው። ረሱልም ( ሰለሏህ ዐለይሂ ወሰለም) እጁን ይዘው "በቃ እኔ አባትህ፣ አኢሻ እናትህ ፣ ዓሊይ አጎትህ፣ ሀሰንና ሁሴን ወንድሞችህ ፣ ፋጢማ እህትህ እንዲሆኑልህ አትሻም?" ሲሉ ያኔ አወቃቸው። "እንዴት አልፈልግም ያረሱለሏህ!?" አላቸው። ይዘውት ቤት ሄደው ፣ ጥሩልብስ አልብሰው ፣ አብልተው አጠጥተው ሽቶ ቀቡት። ደስተኛ ሁኖ ወጣ ልጆች "ቅድም እያለቀስክ ነበር አሁን ምን አገኘህ? ደስተኛ ሆነሃል" አሉት ልጁም "እርቦኝ ነበር ጠገብኩ ፣ ራቁት ነበርኩ ለበስኩ፣ የቲም ነበርኩ ረሱለሏህ አባቴ ፣ አኢሻ እናቴ ፣ ዓሊይ አጎቴ ፣ ሀሰንና ሁሴን ወንድሞቼ፣ ፋጢማ እህቴ ሆነው እንዴት አልደሰትም!?" አለ። ልጆቹም "ምን አልባት አባቶቻችን ፊሰቢሊላህ ሸሂድ ሆነው በነበር እንደሱ እንሆን ነበር!"አሉ ረሱል ( ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ) ወደ አኼራ የሄዱ ጊዜ ልጁ አፈር ወደላዩ እየበተነ አለቀሰ። "አሁን ነው የቲም የሆንኩት" ሲል ....አቡበክር (ረድየሏሁ አንሀ ሰሙት ፣ሄ ደው እቅፍ አደረጉት። እውነትም የእዝነት ነብይ!!
"በጃሂሊያ (ብሄርተኝነት) ጥሪ የተጣራ እርሱ በእንብርክክ ጀሃነም የሚገባ ነው ፤ ቢፆምና ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግት እንኳን።
@sineislam @sineislam
Show all...
😢 10 2💔 2💘 1
አደራ አደራ አንብባችሁ ስትጨርሱ ለሌሎችም እንዲደርሳቸው #ሼር አድርጉት ነብያችን ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም አንድ ቀን ለዒድ ሶላት ሲወጡ ልጆች ሰፈር ላይ ሲጫወቱ ነበር። አንድ ልጅ ተገንጥሎ ያለቅሳል ረሱልም ጠጋ ብለው ሄደው ጠየቁት "ምን ያስለቅስሀል? ከልጆች ጋር ለምን አትጫወትም?" ልጁም ነብያችን መሆናቸውን አላወቀም ነበር፣ "አባቴ ከረሱል ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጋር ፊሰቢሊላህ ወጥቶ ሸሂድ ሆነ ፣ እናቴም ሌላ ባል አግብታ ባሏ አባረረኝ፣ ምግብ መጠጥ ልብስም ቤትም የለኝ፣ እነዚህን ልጆች ሳይ አባት ያላቸው ናቸው። እና አባቴን አስታወስኩ" አላቸው። ረሱልም ( ሰለሏህ ዐለይሂ ወሰለም) እጁን ይዘው "በቃ እኔ አባትህ፣ አኢሻ እናትህ ፣ ዓሊይ አጎትህ፣ ሀሰንና ሁሴን ወንድሞችህ ፣ ፋጢማ እህትህ እንዲሆኑልህ አትሻም?" ሲሉ ያኔ አወቃቸው። "እንዴት አልፈልግም ያረሱለሏህ!?" አላቸው። ይዘውት ቤት ሄደው ፣ ጥሩልብስ አልብሰው ፣ አብልተው አጠጥተው ሽቶ ቀቡት። ደስተኛ ሁኖ ወጣ ልጆች "ቅድም እያለቀስክ ነበር አሁን ምን አገኘህ? ደስተኛ ሆነሃል" አሉት ልጁም "እርቦኝ ነበር ጠገብኩ ፣ ራቁት ነበርኩ ለበስኩ፣ የቲም ነበርኩ ረሱለሏህ አባቴ ፣ አኢሻ እናቴ ፣ ዓሊይ አጎቴ ፣ ሀሰንና ሁሴን ወንድሞቼ፣ ፋጢማ እህቴ ሆነው እንዴት አልደሰትም!?" አለ። ልጆቹም "ምን አልባት አባቶቻችን ፊሰቢሊላህ ሸሂድ ሆነው በነበር እንደሱ እንሆን ነበር!" አሉ ልጆቹም "ምን አልባት አባቶቻችን ፊሰቢሊላህ ሸሂድ ሆነው በነበር እንደሱ እንሆን ነበር!"አሉ ረሱል ( ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ) ወደ አኼራ የሄዱ ጊዜ ልጁ አፈር ወደላዩ እየበተነ አለቀሰ። "አሁን ነው የቲም የሆንኩት" ሲል ....አቡበክር (ረድየሏሁ አንሀ ሰሙት ፣ሄ ደው እቅፍ አደረጉት። እውነትም የእዝነት ነብይ!!
"በጃሂሊያ (ብሄርተኝነት) ጥሪ የተጣራ እርሱ በእንብርክክ ጀሃነም የሚገባ ነው ፤ ቢፆምና ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግት እንኳን።
@sineislam @sineislam
Show all...
𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

...................꧁﷽꧂..................... 🕋"ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም" 🕋 #ኢስላማዊ_መረጃዎች #ኢስላማዊ_ታሪኮች #በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች #አጫጭር_ዳዕዋዎች እና #የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ #owner 👉 #riyad (#rio) for any comment @rio_comment_bot

አደራ አደራ አንብባችሁ ስትጨርሱ ለሌሎችም እንዲደርሳቸው #ሼር አድርጉት ነብያችን ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም አንድ ቀን ለዒድ ሶላት ሲወጡ ልጆች ሰፈር ላይ ሲጫወቱ ነበር። አንድ ልጅ ተገንጥሎ ያለቅሳል ረሱልም ጠጋ ብለው ሄደው ጠየቁት "ምን ያስለቅስሀል? ከልጆች ጋር ለምን አትጫወትም?" ልጁም ነብያችን መሆናቸውን አላወቀም ነበር፣ "አባቴ ከረሱል ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጋር ፊሰቢሊላህ ወጥቶ ሸሂድ ሆነ ፣ እናቴም ሌላ ባል አግብታ ባሏ አባረረኝ፣ ምግብ መጠጥ ልብስም ቤትም የለኝ፣ እነዚህን ልጆች ሳይ አባት ያላቸው ናቸው። እና አባቴን አስታወስኩ" አላቸው። ረሱልም ( ሰለሏህ ዐለይሂ ወሰለም) እጁን ይዘው "በቃ እኔ አባትህ፣ አኢሻ እናትህ ፣ ዓሊይ አጎትህ፣ ሀሰንና ሁሴን ወንድሞችህ ፣ ፋጢማ እህትህ እንዲሆኑልህ አትሻም?" ሲሉ ያኔ አወቃቸው። "እንዴት አልፈልግም ያረሱለሏህ!?" አላቸው። ይዘውት ቤት ሄደው ፣ ጥሩልብስ አልብሰው ፣ አብልተው አጠጥተው ሽቶ ቀቡት። ደስተኛ ሁኖ ወጣ ልጆች "ቅድም እያለቀስክ ነበር አሁን ምን አገኘህ? ደስተኛ ሆነሃል" አሉት ልጁም "እርቦኝ ነበር ጠገብኩ ፣ ራቁት ነበርኩ ለበስኩ፣ የቲም ነበርኩ ረሱለሏህ አባቴ ፣ አኢሻ እናቴ ፣ ዓሊይ አጎቴ ፣ ሀሰንና ሁሴን ወንድሞቼ፣ ፋጢማ እህቴ ሆነው እንዴት አልደሰትም!?" አለ። ልጆቹም "ምን አልባት አባቶቻችን ፊሰቢሊላህ ሸሂድ ሆነው በነበር እንደሱ እንሆን ነበር!" አሉ ረሱል ( ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ) ወደ አኼራ የሄዱ ጊዜ ልጁ አፈር ወደላዩ እየበተነ አለቀሰ። "አሁን ነው የቲም የሆንኩት" ሲል ....አቡበክር (ረድየሏሁ አንሀ ሰሙት ፣ሄ ደው እቅፍ አደረጉት። እውነትም የእዝነት ነብይ!!
"በጃሂሊያ (ብሄርተኝነት) ጥሪ የተጣራ እርሱ በእንብርክክ ጀሃነም የሚገባ ነው ፤ ቢፆምና ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግት እንኳን።
@sineislam @sineislam
Show all...
𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

...................꧁﷽꧂..................... 🕋"ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም" 🕋 #ኢስላማዊ_መረጃዎች #ኢስላማዊ_ታሪኮች #በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች #አጫጭር_ዳዕዋዎች እና #የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ #owner 👉 #riyad (#rio) for any comment @rio_comment_bot

ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ ከእለታት በአንዱ ቀን ሰውዬው አዲስ መኪናውን እያጠበ፣ ቼክ ምናምን እያደረገ ነበር። የስድስት አመት ሕፃን ልጁ ድንጋይ አንስቶ የመኪናውን አንድ ጎን ጫረበት። በዚህ የተናደደው አባት የልጁን እጅ ይዞ በንዴት መታው። ልጁን እየመታ የነበረው በብሎን መፍቻ መሆኑን እንኳን ልብ አላለም ነበር። አጥንቶቹ በመሰባበራቸው ልጁ የአንድ እጁን ሁሉንም ጣቶች በቀዶ ጥገና ማጣት/ማስቆረጥ እንዳለበት ሆስፒታሉ ወሰነ። ልጁ አባቱን ሲያይ . . . በጣም ስቃይ ውስጥ መሆኑን በሚናገሩ አይኖቹ እያየው «አባዬ ጣቶቼ መቼ ነው ተመልሰው የሚያድጉት?» ሲል ጠየቀው። አባት ልቡ ተሰበረ። ምንም መናገር አልቻለም። ወደ ውጪ ወጥቶ በንዴት መኪናውን ብዙ ጊዜ ደበደበው። እያለቀሰ ከመኪናው አጠገብ መሬቱ ላይ ቁጭ አለ። ቀና ሲል ህጻን ልጁ በድንጋይ የጫረውን አየ፤ ልጁ «አባዬ እወድሃለሁ» ብሎ ነበር በድንጋይ መኪናው ጎን ላይ የጻፈው። በቀጣዩ ቀን አባት እንባውን መቆጣጠር አልቻለም። ቁጣና ፍቅር ዳርቻ የላቸውም። ፍቅርን መርጠህ አሪፍ ሕይወት ኑር። ነገሮች ልንጠቀምባቸው፣ ሰዎች ደግሞ ልንወዳቸው ነው የተፈጠሩት። አሁን የምናየው ተቃራኒውን ነው። ሰዎችን እንጠቀምባቸዋለን - ነገሮችን እንወዳቸዋለን። ጸጸት ይገድላል። ቀስ እያለ እየገዘገዘ። ወይም ደግሞ እንደዚህ ያልታደለ አባት ራስ ለማጥፋት ይዳርጋል። የሚያስጸጽት ነገር አድርጋችሁ እንደሆን አሁኑኑ ተመለሱ። በተናደዳችሁ ወይም ባዘናችሁ ጊዜ በምትወዱት ሰው ላይ የምትወስኑትን ውሳኔ አዘግዩት። የምትፈጥሩት ሃዘን በሁዋላ ከሚገዘግዛችሁ    አሁኑኑ አስተካክሉት። ደሞ ሞት አለ። ያኮረፋችሁት ወንድማችሁ ንግግራችሁን እንደናፈቀ ቢሞትስ? የሆነ ጊዜ ባደረገው ነገር ያዘናችሁበትና የዘጋችሁት ሰው እናንተን እያሰበ ቀን ከሌት ያለቅስ እንደነበርና ሳታገኙት ቢሞትስ? ይቅርታችሁን የምትናፍቅ/የሚናፍቅ ፍቅረኛችሁ ይቅርታችሁን እንደለመነ ሳያገኝ እየወደዳችሁ ቢሞትስ? #ሞት_የሚሉት _ነገር አለ። አሁኑኑ ይቅር በሉ። ተዋደዱ። የአምሮ እረፍት ታገኛላችሁ!
"በጃሂሊያ (ብሄርተኝነት) ጥሪ የተጣራ እርሱ በእንብርክክ ጀሃነም የሚገባ ነው ፤ ቢፆምና ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግት እንኳን።
@sineislam @sineialam
Show all...
👍 10💔 3 2😭 2😢 1
05:09
Video unavailableShow in Telegram
6.20 MB
🥰 8 3😍 2🤝 2
06:23
Video unavailableShow in Telegram
12.05 MB
👍 7💔 3😢 1😭 1
01:07
Video unavailableShow in Telegram
ቀብር ውስጥ ያለ ሰው😭
Show all...
oAdGmQkBzA561G3iiBxPoAIsCgn5fHVoxIEZIu.mp41.77 MB
💔 10😢 5👍 3😭 3 1💘 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.