en
Feedback
እንማር

እንማር

Open in Telegram

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel እንማር

Channel እንማር (@enmare1988) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 120 536 subscribers, ranking 1 048 in the Education category and 228 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 120 536 subscribers.

According to the latest data from 02 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -814 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 5.53%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 4.30% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 6 673 views. Within the first day, a publication typically gains 5 185 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 59.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 03 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

120 536
Subscribers
No data24 hours
-2847 days
-81430 days
Posts Archive
🌐Rent your LinkedIn ⚡️ 🟡ለብዙ ደንበኞች እየከፈልን ነው 💯 🟡 እስከ 50% ቅድመ ክፍያ💥 ✅ After login payment 💥 😀 በርካታ አካውንቶችን ለቢዝነስ አላማ እንፈል
🌐Rent your LinkedIn ⚡️ 🟡ለብዙ ደንበኞች እየከፈልን ነው 💯 🟡   እስከ 50% ቅድመ ክፍያ💥 After login payment 💥 😀  በርካታ አካውንቶችን ለቢዝነስ አላማ እንፈልጋለን። 🌐ከተከፈተ ከ 3 ወር በላይ የሆነ አካውንት እንከራያለን 😀 የእርስዎን አካውንት እንጠብቃለን! 💵 Daily and weekly payment 💵     high price 🤑 100 connection ጀምሮ 👨‍💻አሁኑኑ አናግሩኝ።      🔖ታማኝነት መለያዬ ነው💯 😊 ታማኝ ፈጣን አስተማማኝ😊 🔗 contact @fuye00                      @fuye00 ✉️proof https://t.me/+5gs0qPPbYZsxYzdk

✅️ ጠዋት ስራ ስሄድ ብዙ ግዜ አይኗን ወደ ሰማይ አንጋጣ እያየች አገኛታለሁ ። ቀይ መካከለኛ ቁመት ያላት ናት። ስክን እርግት እንዳለች ሁሉ ነገሯ ይመሰክራል ። አፍንጫዋ ላይ ብስ አላት። አፍሮ ስ
✅️ ጠዋት ስራ ስሄድ   ብዙ ግዜ  አይኗን ወደ ሰማይ አንጋጣ እያየች አገኛታለሁ ። ቀይ መካከለኛ ቁመት ያላት ናት። ስክን እርግት እንዳለች ሁሉ ነገሯ ይመሰክራል ። አፍንጫዋ ላይ ብስ አላት። አፍሮ ስታደርገው ፀጉሯ ደስ ይላል  ። ሰፋ ያለ ልብስ ታዘወትራለች ። ፈገግታ የፊቷ አካል ይመስል ከፊቷ  አይጠፋም ። ✅️አንድ እለት እንደተለመደው  ሰማይ ሰማይ ስታይ ደርሼባት "ሰማይ ላይ ምንድን ነው የምትፈልጊው ? " አልኳት "ወፎቼን" አለችኝ "ወፍም  ታረቢያለሽ ?" ተሳሳቅን ሌላ ግዜ ሳገኛት  "የወፊቱ እናት : ወፎቹ አልገቡም?" እላታለሁ "መግቢያቸው ነው" ትለኛለች በደንብ ተቀራረብን ፦ የሆነ እሁድ ቀን ወደ ተከራየሁበት ቤት እየገባሁ መክሊት   እቤቷ በር ላይ  አጎንብሳ አገኘኋት። አጎነባበሷ የማቀርቀር፣ የሃዘን ነበር ። ደነገጥኩ እሷን  ከማንጋጠጥ  ከሰማይ እና ከፈገግታ ጋር  ብቻ ነው ያያያዝኳት ። "መክሊት ምነው ?" አልኳት ድክም ባለ ድምፅ "ምንም" አለችኝ "ወፍ ከመቼ ጀምሮ ነው በማቀርቀር የሚገኘው?" ። አልሳቀችም ።  "ደከመኝ ብዙ ነገር ተሰነካከለ አለች" የሆነባትን ሁሉ ነገረችኝ ። ተሳካልኝ እና አገዝኳት ። መክሊት ቸርነቴ አልገረማትም መሰለኝ ፊቷ ላይ መገረምም ፣  የጠለቀ ደስታም አላየሁም ። ከልብ የሚመስል ምስጋናም አላሰማችኝም። አንዳንድ  ሰው አመስጋኝ አይደለም ! ✅️በተደረገለት ነገር ሲደሰት፣ ሲያመሰግን ሰጪው ሃሴት እንደሚጎናፀፍ፣ ለማገዝ መባተሉ ትክክል መሆኑን እንደሚያረጋግጥለት  ፣ ጠቃሚ የመሆን ስሜት እንደሚሰማው አያውቅም ። ለማገዝ መውጣት መውረዴ ቆጨኝ  ! ነውር አይደል እንዴ ፤ ጨነቀኝ ጠበበኝ ያለችው ችግር ሲፈታ አለመደሰት ፣በደንብ አለማመስገን ! መክሊት የማላብራራላት ቅያሜ ልቤ ውስጥ አበቀለች ። ብዘጋት ደስ ይለኛል። ውዬልሽ አላመሰገንሽኝም፣  አንተ ቅዱስ ሰው አላልሺኝም ተብሎ አይዘጋ ?! ያ ሰሟን ✅️በየወሬዎቼ መሃል፣ በቀልድ መሃል፣ በክስ መሃል ፣ ታሪኬን የኋሊት በመተረክ መሃል ፣ በፖለቲካ ወሬ መሃል፣ የሰው ልጅ ታሪክ ሲተነተን  ...  መክሊትን በመሃል  አጣቅሼ አማኋት። እቺ ውለታ ቢስ !! ✅️እንዲ ከሆነ ከብዙ ግዜ በኋላ፤ ተበድሬ የገዛሁት የስራ መኪና መበላሸቱ፣ ብድር እንደተጠራቀመብኝ ፣ አበዳሪ ተቋም ያስያዝኩትን የስራ መኪና ሊሸጥብኝ መሆኑን ምናምን እንዲ በጨዋታ መሃል ነገርኳት ። ሰማችኝ። "ነገ ቀጠሮ ከሌለህ ማኪያቶ እንጠጣ አመሻሽ ላይ?" አለችኝ ። ተስማምተን ተለያየን ። በነጋታው ተገናኘን።  ማኪያቶ ጠጥተን፣ የባጥ የቆጡን አውርተን ልንለያይ ስንል : ✅️"አልነገርኩህም አይደል አዩ ..... እቤት ውርስ ብለው ረብጣ ገንዘብ የሰጡኝ  ሰው ሆኛለሁ። ወለድ ከምትበዘበዝ ይሄንን ክፈል።"  ብላ እዳዬን ሊዘጋ የሚችል  ቼክ  ሰጠችኝ ። ✅️አሰጣጧ ጥድፍድፍ ያለ ነበር ። ምስጋና አልጠበቀችም የልጇን የወር ሂሳብ እየከፈለች፣  ለልጇ ጫማ እንደምትገዛ አይነት ነበር ።     እንዴት ሀፍረት እንዳላመጠኝ !!   ሳታስጮህ ያደረገችልኝን ነገር መሸከም ከብዶት  የሆነ አካሌ  የተንገዳገደብኝ መሰለኝ ። ያኔ ስውልላት ያላመሰገነችኝ እሷም ብትሆን ስለምታደረገው ይሆን ?፣ ማመስገን ሰለማትችልስ ይሆን?፣ ወይስ እኔ ቱሪናፋ ስለሆንኩ ይሆን ? ፣ ያለችበት ሁኔታ አንደበቷን ለጉሞት ነው ?፣ እኔስ አሁን  መቼ ለምስጋና ተወራጨሁ? ✅️ትክ ብዬ እያየኋት  "መክሊት..."  አልኳት ላመሰግናት መሆኑ ስለገባት በሆነ ጥበብ ምስጋናዬን ላለመስማት ሌላ ጨዋታ ጀምራ አፈዘዘችው ።    አንዳንዴ  ክሳችን ራሱ ዳኛ ሆኖ ያሸማቅቀናል ! 📱@Enmare1988 📱@Enmare1988

እውነተኛ ውበት በሰው እጅ ተሸምኖ፣ በባህል ደምቆ ሲገለጥ ነው! ✨ እያንዳንዱ ጥልፍ አንድ ታሪክ ይናገራል! 📞📞Call on 0913020450 📍DM us to order - @Eyoell ለተጨማሪ
+3
እውነተኛ ውበት በሰው እጅ ተሸምኖ፣ በባህል ደምቆ ሲገለጥ ነው! ✨ እያንዳንዱ ጥልፍ አንድ ታሪክ ይናገራል! 📞📞Call on 0913020450 📍DM us to order - @Eyoell ለተጨማሪ ቴሌግራም ይቀላቀላሉን 💬@eyuhabeshantibeb 💬@eyuhabeshantibeb

👠👜Ethio fashion 🇪🇹 የሴት እና የወንድ እንዲሁም የልጆች ልብሶች👗 ጫማዎች 👠 ቦርሳዎች 👜 ልዩ ልዩ ጥራት ያላቸው የፋሽን ልብሶች ከ Ethio Fashion ላይ ያገኛሉ ..ከ sh
+8
👠👜Ethio fashion 🇪🇹 የሴት እና የወንድ እንዲሁም የልጆች ልብሶች👗 ጫማዎች 👠 ቦርሳዎች 👜 ልዩ ልዩ ጥራት ያላቸው የፋሽን ልብሶች ከ Ethio Fashion ላይ ያገኛሉ ..ከ shein.com ላይ 🎀ይዘዙን ከ 20-25 ቀን የሚፈልጉትን እቃ እናስመጣለን. 👉እኛን ለማግኘት ከፈለጉ inbox or call6 ደውለው ያናግሩን. 0944286800 ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን 👇 👠👜Ethio fashion 🇪🇹 https://t.me/alugaG36

ሰላም ቤተሰብ👋 ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸 📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHAN
ሰላም ቤተሰብ👋     ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት     ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸  📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHANNEL ተቀላቅለህ ገንዘብ መስራት ጀምር  VIP የሚባል ነገር የለም ሁሉም ትኬት በነፃ የምታገኝበት ምርጥ CHANNEL 🔥 ፕሪሚየር ሊግ ብቻ 40 odd ተቀምሯል እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ቁረጡ 🔥 ገባ ገባ በሉ ዛሬም እንበላለን request ላኩ👇👇 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0

በቴሌግራም ለረጅም ጊዜ እንግሊዘኛ ቋንቋን በማስተማር በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው Learn English language በአዲስ አቀራረብ እና በአዲስ ይዘት መቷል። በቴሌግራም ቻናላችን👇👇 ⭐️ Daily speaking practice ⭐️ Spoken English ⭐️ Most used vocabularies ⭐️ Daily phrases ⭐️ Idioms ⭐️ Listening practice ⭐️ Quiz ⭐️ English learning tips ቻናላችንንን ይቀላቀሉ 👇👇 Learn English LanguageLearn English Language

🟪🟥🟦 🔵የ 0 ጀምሮ አዶቤ ፎቶ ሾፕ ሙሉ ትምህርት በአማርኛ 🟡😄ከ ሀ እስከ ፐ ሙሉ የ ፎቶሾፕ ትምህርት በአማርኛ ይማሩ 📱https://t.me/EthioLearning19/2591 📱https
🟪🟥🟦 🔵የ 0 ጀምሮ አዶቤ ፎቶ ሾፕ ሙሉ ትምህርት በአማርኛ 🟡😄ከ ሀ እስከ ፐ ሙሉ የ ፎቶሾፕ ትምህርት በአማርኛ ይማ 📱https://t.me/EthioLearning19/2591 📱https://t.me/EthioLearning19/2591 📱https://t.me/EthioLearning19/2591

ጥበቃ🤔🤔 ✅ጥበቃ ያቆረፍዳል፡፡ ጥበቃ ትግስት ይሻል። Negative thoughtህን አባረው🏃። መርህ፣ እዉቀት፣ ቅንነት አክልበት። እየተብከነከንክ ከጠበክ ሸክምህን ታበዛለህ፣ መብከንከን ብሽቅ
ጥበቃ🤔🤔 ጥበቃ  ያቆረፍዳል፡፡ ጥበቃ  ትግስት ይሻል። Negative thoughtህን አባረው🏃።  መርህ፣ እዉቀት፣ ቅንነት አክልበት። እየተብከነከንክ ከጠበክ ሸክምህን  ታበዛለህ፣  መብከንከን ብሽቅ ነች። ውበት ትንዳለች፣ ጥበቃ ታረዝማለች  ፡፡ ሰከን በል፡፡ ግራ ቀኝህን ተመልከት፡፡ ሄጵ አትበል  ፡፡ ተረጋጋ - ስሜትህን፣ ቁጣህን፣ ብሽቀትህን ከጉያህ አባረው።ፊት ንሳው። መነጫነጭ ማብዛት ያንተ የሚሆነውን ያሳጣሃል።ደስታህን ይቀማሃል። ስድብ፣ ብሽሽቅ፣ እልህ፣ ማንጓጠጥ የምንጠብቀውን ነገር መምጫ ያራዝመዋል።    ማሳሰብያ ፦ እኔ አንቺን ስጠብቅ እየተፈላሰፍኩ ነው 🙏እንዲ አታስጠብቂኝ 😁

እውነተኛ ውበት በሰው እጅ ተሸምኖ፣ በባህል ደምቆ ሲገለጥ ነው! ✨ እያንዳንዱ ጥልፍ አንድ ታሪክ ይናገራል! Call on 0913020450 📍DM us to order - @Eyoell
+1
እውነተኛ ውበት በሰው እጅ ተሸምኖ፣ በባህል ደምቆ ሲገለጥ ነው! ✨ እያንዳንዱ ጥልፍ አንድ ታሪክ ይናገራል! Call on 0913020450 📍DM us to order - @Eyoell

👠👜Ethio fashion 🇪🇹 የሴት እና የወንድ እንዲሁም የልጆች ልብሶች👗 ጫማዎች 👠 ቦርሳዎች 👜 ልዩ ልዩ ጥራት ያላቸው የፋሽን ልብሶች ከ Ethio Fashion ላይ ያገኛሉ ..ከ sh
+7
👠👜Ethio fashion 🇪🇹 የሴት እና የወንድ እንዲሁም የልጆች ልብሶች👗 ጫማዎች 👠 ቦርሳዎች 👜 ልዩ ልዩ ጥራት ያላቸው የፋሽን ልብሶች ከ Ethio Fashion ላይ ያገኛሉ ..ከ shein.com ላይ 🎀ይዘዙን ከ 20-25 ቀን የሚፈልጉትን እቃ እናስመጣለን. 👉እኛን ለማግኘት ከፈለጉ inbox or call6 ደውለው ያናግሩን. 0944286800 ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን 👇 👠👜Ethio fashion 🇪🇹 https://t.me/alugaG36

✅ታላቁ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት አብርሃም ሊንከን በአንድ ወቅት ስለ ራሱ ፊቱ ሻካራነትና አስቀያሚነት ሁሉም ከጀርባውም በፊቱም ይወራ ነበር። ታድያ እሱ እየቀለደ እንዲህ የሚል ታሪክ አወራ። ... "አን
✅ታላቁ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት አብርሃም ሊንከን በአንድ ወቅት ስለ ራሱ ፊቱ ሻካራነትና አስቀያሚነት ሁሉም ከጀርባውም በፊቱም ይወራ ነበር። ታድያ እሱ እየቀለደ እንዲህ የሚል ታሪክ አወራ። ... "አንድ ቀን ጫካ ውስጥ ብቻዬን ስጓዝ አንድ ፈረሰኛ አገኘሁ። ሰውየው ፈረሱን አቁሞ ወረደና ትልቅ ቢላዋ አውጥቶ ወደ እኔ ዘረጋው። ደንግጬ 'ምንድነው?' ስለው... 'ይህንን ቢላዋ ያዝ፤ ከአንተ የበለጠ አስቀያሚ ፊት ያለው ሰው ስታገኝ ስጠው ተብዬ ነበር። ካየሁህ ጀምሮ ግን ይህ ቢላዋ ያንተ መሆን እንዳለበት አምኛለሁ!' አለኝ።" ... ✅ይኸን ሲያወራ እሱን ጨምሮ ሁሉም በሳቅ ፈነዱ፤ ከዚያ በኋላ በመልኩ ያሾፈ ሰው የለም። ... በራሳችን ላይ መሳቅ የምንችለው የውስጥ በራስ መተማመን ሲኖረንና ማንነታችንን ሙሉ በሙሉ ስንቀበለው ብቻ ነው። የሰዎች አስተያየትና ትችት የማይበግረው ጠንካራ ማንነት የሚገነባው ከውስጥ ነው። ...

Advertising ‎"ማቆም እፈልጋለሁ... ግን አልችልም!" ብለህ ታውቃለህ? ‎ ‎ለማቆም ብዙ ጊዜ ሞክረህ ነበር? "ይህ የመጨረሻዬ ነው" ብለህ ወስነህ፣ ከጥቂት ቀናት በኋላ ወደ ድሮ ልማድህ ተመ
Advertising ‎"ማቆም እፈልጋለሁ... ግን አልችልም!" ብለህ ታውቃለህ? ‎ ‎ለማቆም ብዙ ጊዜ ሞክረህ ነበር? "ይህ የመጨረሻዬ ነው" ብለህ ወስነህ፣ ከጥቂት ቀናት በኋላ ወደ ድሮ ልማድህ ተመልሰሃል? ‎ ‎ብቻህን አይደለህም። ‎ ‎ዛሬ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ከፖርራፊና ከማስተሽን ሱስ ጋር በፀጥታ እየታገሉ ነው ። መልካሙ ዜና ግን ይህ ሱስ ማሸነፍ ይችላል። ‎ ‎እኛም ይህንን ስውር ገዳዩ ሱስ ወደ ብርሀን አውጥተን ‎ወንድም እና እህቶቻችንን ለማዳን አዘጋጅተነዋ ። ‎ ‎በሳይንሳዊ ጥናቶች፣ በእውነተኛ ታሪኮች እና በተግባራዊ መፍትሄዎች ላይ የተመሠረተ መጽሐፍ ሲሆን፣ የሱሱን መንስኤ ብቻ ሳይሆን ከእርሱ ነፃ የምትወጣበትን መንገድም ያሳይሃል። ከ100 በላይ ገፅኦችን የያዘ ። ‎ይህ መጽሐፍ... ለመፍረድ አልተጻፈም ፣ ለማሳፈር አልተጻፈም! ከሱስ እንድትወጣ እንጂ ‎ ‎📚 ዛሬ የምትወስነው አንድ ውሳኔ፣ ነገ ሙሉ ሕይወትህን ይቀይራል ። ‎ ‎ሁሉንም  በ350 ብር ማግኘት ትችላላችሁ! ‎ ‎መፅሀፍን ለማግኘት :-https://ye-buna.com/biruktanashudayo?ref=product_detail&product=6a45ec3c30224_biruktanashudayo ክፍያ አፈፃፀም:- https://t.me/birukebook/3 ‎ በ inbox ለመግዛትና ስለመፅሀፍ ለመጠየቅ :- @Birukkab

📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 😎 ✅ To sell @fira_money ✔️ 2016 - 2021 ✔️ 2022 & 2023 ✔️ 2024 ✔️ 2025 all mont
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 😎 ✅ To sell @fira_money ✔️  2016 - 2021 ✔️  2022 & 2023 ✔️  2024  ✔️  2025 all month ግን ዋጋው አንድ አይደለም 🔊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከመጣችሁ የ account username ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ🔥 We Do not Buy Accounts registered in 2026 100% Trusted you can sell Him your accounts Send Me a Message to sell⬇️ ⬇️ DM @fira_money ✅ ❗️ልክ እንደመጣቹ ማምዋላት ያለባቹ ነገር ስላለ እሱን በውስጥ ነግራቸዋለው

እሱ~ ምን አይነት ወንድ ያስደስትሻል መስፈርትሽ ምንድ ነው እኔ~ እንደኛ እና ዋነኛው ነገር #የሚረዳኝ መሆን አለበት ምክንያቱም ቡዙ ግዜ ሰዎች አይረዱኝም እሱ~መርዳት ስትየ ምን ማለት ነው ሚረዳሽ
እሱ~ ምን አይነት ወንድ ያስደስትሻል      መስፈርትሽ ምንድ ነው እኔ~ እንደኛ እና ዋነኛው ነገር #የሚረዳኝ መሆን አለበት ምክንያቱም ቡዙ ግዜ  ሰዎች አይረዱኝም እሱ~መርዳት ስትየ ምን ማለት ነው ሚረዳሽ እኔ~የሚረዳኝ በቃ ድንገት ዝም ልል እችላለው ማውራት አልፈልግም ድንገት አለቅሳለው ድንገት እስቃለው እሱ~ እብድ ነሽ ማለት ነው እኔ~እብድ አደለሁም እንደ ማነኛውም ሰው ነኝ ግን ስስ የሆነ #ልብ_ነው_ያለኝ ~በቃ በትንሽ ተስፋ አረጋለው ~በትንሽ ተስፋ እቆርጣለው ~ለማልቀስም ለመሳቅም ትንሽ ነገር ይበቃኛል😪 ቶሎ ባይከፋኝ ደስ ይለኛል ነገር ግን ቶሎ ነው ሚከፋኝ 💔😥

👠👜Ethio fashion 🇪🇹 የሴት እና የወንድ እንዲሁም የልጆች ልብሶች👗 ጫማዎች 👠 ቦርሳዎች 👜 ልዩ ልዩ ጥራት ያላቸው የፋሽን ልብሶች ከ Ethio Fashion ላይ ያገኛሉ ..ከ sh
+8
👠👜Ethio fashion 🇪🇹 የሴት እና የወንድ እንዲሁም የልጆች ልብሶች👗 ጫማዎች 👠 ቦርሳዎች 👜 ልዩ ልዩ ጥራት ያላቸው የፋሽን ልብሶች ከ Ethio Fashion ላይ ያገኛሉ ..ከ shein.com ላይ 🎀ይዘዙን ከ 20-25 ቀን የሚፈልጉትን እቃ እናስመጣለን. 👉እኛን ለማግኘት ከፈለጉ inbox or call6 ደውለው ያናግሩን. 0944286800 ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን 👇 👠👜Ethio fashion 🇪🇹 https://t.me/alugaG36

✅የእኛን ዲዛይን ለብሳችሁ ስታበሩ ማየት ትልቁ ደስታችን ነው። 🤍 እርስዎ የሚለብሱት ልብስ ብቻ አይደለም፤ የባህላችንን ውበት እየተሸከማችሁ ነው። ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን። 🌸 📞Call
+5
የእኛን ዲዛይን ለብሳችሁ ስታበሩ ማየት ትልቁ ደስታችን ነው። 🤍 እርስዎ የሚለብሱት ልብስ ብቻ አይደለም፤ የባህላችንን ውበት እየተሸከማችሁ ነው። ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን። 🌸 📞Call on 0913020450 📍DM us to order 💬 - @Eyoell ለተጨማሪ ቴሌግራም ይቀላቀላሉን 💬@eyuhabeshantibeb 💬@eyuhabeshantibeb

ሰላም ቤተሰብ👋 ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸 📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHAN
ሰላም ቤተሰብ👋     ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት     ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸  📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHANNEL ተቀላቅለህ ገንዘብ መስራት ጀምር  VIP የሚባል ነገር የለም ሁሉም ትኬት በነፃ የምታገኝበት ምርጥ CHANNEL 🔥 ፕሪሚየር ሊግ ብቻ 40 odd ተቀምሯል እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ቁረጡ 🔥 ገባ ገባ በሉ ዛሬም እንበላለን request ላኩ👇👇 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0

🎴ብዙ ጊዜ ሳይህ ትኮሳተራለህ? ጭምት ነህ፡፡ እንደ ልጅ ለምን አትስቅም? ሕይወት እኮ የሚያስቅ ነገር ነው፡፡ ለምን አትስቅም?" ።።።።።።።።።።።።።። ​እንዲህ ቀላል የሚመስለው ሕይወት ከባድ ት
🎴ብዙ ጊዜ ሳይህ ትኮሳተራለህ? ጭምት ነህ፡፡ እንደ ልጅ ለምን አትስቅም? ሕይወት እኮ የሚያስቅ ነገር ነው፡፡ ለምን አትስቅም?" ።።።።።።።።።።።።።። ​እንዲህ ቀላል የሚመስለው ሕይወት ከባድ ትዝታ ጥሎ ያልፋል፡፡" ። ። ። ። ​"እናም እንደ ሕልም፣ እንደ ሕልም ትዝ ይለኛል — "ቅጠልንና ተወርዋሪ ኮከብን ምን አንድ አደረጋቸው?" ብዬ ስጠይቀው "መርገፍ" ብሎ እንደመለሰልኝ፡፡" ​"መርጠን እንደምናስታውሰው፣ መርጠንም እንዘነጋለን፡፡ ሕይወታችን ወደ ፊት የሚራመደው ወደ ኋላ በመዘንጋት ነው፡፡ ልንረሳቸው ብንፈቅድ ስንትና ስንት የሚያሳስቡን ጉዳዮች አሉ?" ፡፦፥ ​"ጊዜ ምን አደረገኝ?… ጊዜማ ትላንት የማልናፍቃቸውን ነገሮች እንድናፍቃቸው አደረገኝ፡፡ ​" ምናልባት በምንወዳቸው ሰዎች የሞት መርዶ ውስጥ የምንረዳው የራሳችንን ሞት ጭምር ነው፡፡" 📘ጠይም ትዉስታዎች 📖 እሱባለዉ አበራ ✍️ 📱@Enmare1988 📱@Enmare1988

Advertising ✅ ብራችሁን በቤቲንግ ለምትቸርሱ እንዲሁም online ስራ መስራት ለምትፈልጉ። ኑ 100% ትርፍ የሚያስገኝ ስራ ላሰራችሁ ብራችሁን ባልባሌ ነገር ከምቸርሱት ። ✅ከናንተ ሚያስፈልገ
+1
Advertising ✅ ብራችሁን በቤቲንግ ለምትቸርሱ እንዲሁም online ስራ መስራት ለምትፈልጉ። ኑ 100% ትርፍ የሚያስገኝ ስራ ላሰራችሁ ብራችሁን ባልባሌ ነገር ከምቸርሱት ። ✅ከናንተ ሚያስፈልገው deposit ምታረጉት 100 ብር ብቻ ነው። ✅እመኑኝ አንድ ጊዜ ብቻ ሙሉ አሰራሩን እዩት በቀን 30 second ቢፈጅ ነው ስራው https://t.me/freegoatz https://t.me/freegoatz