cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

እንማር

@Enmare1988 እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     ለ  አስተያየት And promotion ካሎት👇👇    @kiya23q3 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q

Mostrar más
Advertising posts
79 871Suscriptores
+23924 hours
+1 9167 days
+6 43930 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

"ፍቅር እራሱን እንጂ ሌላ ምንም አይሰጥም ፤ ከራሱ እንጂ ከሌላ ከማንም ምንም አይቀበልም ። ፍቅር ለፍቅር በቂ ነውና...ፍቅር ምንም ንብረት የለውም የማንም ንብረትም አይሆንም... ። ስታፈቅሩ፣ "እግዚአብሔር በልቤ ውስጥ ነው" ማለት የለባችሁም ። " እኔ በእግዚአብሔር ልብ ውስጥ ነኝ " በሉ እንጂ… ደግሞም የፍቅርን መንገድ አቅጣጫ መምራት እምትችሉ አይምሰላችሁ ። ዋጋ ያላችሁ ብቁ ሆናችሁ ካገኛችሁ ፍቅር እራሱ የመንገዳችሁን አቅጣጫ ይመራችኋል እንጂ… ፍቅር የራሱን ቃል ከመጠበቅ ውጪ ሌላ ምኞት ፣ ፍላጎት የለውም ። ይሁንና ካፈቀራችሁና ምኞቶች ሊኖሯችሁ የግድ ካስፈለጋችሁ ምኞቶቻችሁ እነዚህ ይሁኑ ፦ #ካህሊል ጅብራን
Mostrar todo...
👍 26😍 3 2😁 2🥰 1🤔 1🤯 1
ውድ የ አቦል ቲቪ ቤተሰቦች እስከዛሬ ተጀምረው ያላለቁ ድራማዎችን ጨምሮ አዳዲስ ድራማዎችን ያለምንም ሊንክ በ ቪዶዮ የምትከታተሉበትን የቴሌግራም ቻናል ከፍተናል ከስር በመንካት ተከታተሏቸው 👇👇👇👇👇👇💡 https://t.me/Abol_Tv_Ethio/7173 https://t.me/Abol_Tv_Ethio/7173 https://t.me/Abol_Tv_Ethio/7173
Mostrar todo...
ስልጡን ሰው ደስ ይላል ። ተረጋግቶ ነው የሚያወራው ፣ አይመፃደቅም ፣ ሁሉንም አውቃለሁ አይልም ፣ሰው ያከብራል ፣ ያልገባውን ይጠይቃል ። ቀልድ ይገባዋል ፣ የግል ጉዳይህ ውስጥ ዘው ብሎ አይገባም ፣ ሃሳብ ላይ መወያየት ይችላል ፣ አመስጋኝ ነው ቅር ስላለው ጉዳይ በትህትና ይጠይቃል ። በረባው ባረባው አይሞግትም ። አብሮት ያለውን ሰው ስሜት ያጤናል ። መበሻሸቅ ውስጥ አይሳተፍም ። ስልጡን ሰው ደስ ይላል ❤
Mostrar todo...
🥰 72👍 24 11🙏 2
📄 Entrance 2016 ተፈታኝ ነህ/ሽ?
Mostrar todo...
አዎ 🙂
አይ❌
📄 Entrance 2016 ተፈታኝ ነህ/ሽ?
Mostrar todo...
አዎ 🙂
አይ❌
📄 Entrance 2016 ተፈታኝ ነህ/ሽ?
Mostrar todo...
አዎ 🙂
አይ❌
📚 Ethiopian Educational channels! ወሳኝ  ለትምህርት ሂወታችሁ የሚያስፈልጉ ቻናሎች🎁
Mostrar todo...
📜ትምህርት ሚኒስቴር 📜
Hahu Ethiopia🇪🇹
Freshman Exams🎉
Book Store📚
Qubee Academy📌
Endre academy📜
📕Ministry of Education📒
👉Ethio University news📜
📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ይቀላቀሉ 📚
📄 Entrance 2016 ተፈታኝ ነህ/ሽ?
Mostrar todo...
👍 1
አዎ 🙂
አይ❌
📚 Ethiopian Educational channels! ወሳኝ  ለትምህርት ሂወታችሁ የሚያስፈልጉ ቻናሎች🎁
Mostrar todo...
📜ትምህርት ሚኒስቴር 📜
Hahu Ethiopia🇪🇹
Freshman Exams🎉
Book Store📚
Qubee Academy📌
Endre academy📜
📕Ministry of Education📒
👉Ethio University news📜
📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ይቀላቀሉ 📚
📚 Ethiopian Educational channels! ወሳኝ  ለትምህርት ሂወታችሁ የሚያስፈልጉ ቻናሎች🎁
Mostrar todo...
📜ትምህርት ሚኒስቴር 📜
Hahu Ethiopia🇪🇹
Freshman Exams🎉
ቀሰም Academy📚
Qubee Academy📌
Endre academy📜
📕Ministry of Education📒
👉Ethio University news📜
📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ይቀላቀሉ 📚