en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 033 subscribers, ranking 6 112 in the Religion & Spirituality category and 2 446 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 033 subscribers.

According to the latest data from 28 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -113 over the last 30 days and by -4 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.88%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.06% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 492 views. Within the first day, a publication typically gains 851 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 29 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 033
Subscribers
-424 hours
-267 days
-11330 days
Posts Archive
#رســـائل_قــرآنية💭 ﴿كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ ۝٥ لَتَرَوُنَّ الْجَحِيمَ ۝٦ ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ الْيَقِينِ ۝٧﴾ اللهم انا نسألك الجنة وما قرب اليها من قول او عمل ونعوذ بك من النار وما قرب اليها من قول او عمل🤲🏻 =

~ አላህ ሆይ ችግረኛ በጠራህ ጊዜ ምላሽ ሰጪው አንተ ነህ፤ ነገሮች ሲጠቡብንና መውጫ ሲጠፋን ተስፋችን አንተ ነህ! አላህ ሆይ! ጥራት ይገባህ፤ የምንከጅለውም ካንተ የምሰማንም አንተ ነህ፤ በደጅህ መመላለስ (ለአንተ መስገድ) ለነፍስ ዕርገታ (ልዕልና) ነው! የንግስና ሁሉ ባለቤት ሆይ! ፍላጎቶቻችን ወደ አንተ ከፍ አሉ፤ ከአንተ በቀር መላ እንዲሰጠን የምንለምነው ሌላ ማንም የለም!” = t.me/https_Asselefya1

~ እዉቀት ፈላጊ ሁን መልካምንም ስራ! =

ፋሚሊዎች አጨናነኳችሁ አይደል አብሽሩ በቃ ሌላ አለጥፍም በዱአ አትርሱን ጦርነቱ ከቀን ወደ ቀን እየከፋ ነዉ። አላህ ከተራፊዎች ያድርገን! =

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና ለመጠናቀ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች  አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው  የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና   ለመጠናቀቅ የቀረው 150.000 ብር ገደማ  ነው ያ አህለል ኸይር   እርዳታችሁን  እያለን ነው   ቦታው እነሞር ይባላል ስልጤ  ውስጥ ይመስለኛል የደቡብ ልጆች ታውቁታላችሁ    የሱና ሰው ነው አብሽሩ የበለጠ መረጃ የፈለጋችሀ በግል አናግሩኝ አገናኛችሁዋለሁ አካውንቱ  ይህ ነው 1000069980167 ጀማል ነጋሽ አቢሲኒያ ባንክ   36128313 ‎አዋሽ ባንክ   013200184583900 ‎

በትላንትናው የአየር ድብደባ 203 ሰዎች ሲሞቱ ከ1,000 በላይ ሰዎች ቆስለዋል። 💦💦💦

ለእናንተ ነዉ ጥሪዉ በቦት የተላከልኝ መልእክት ነዉ አድርሻለሁ ሄዳችሁ ታደሙ🙌

​🚨 የመጨረሻ ጥሪ፦ ነገ ትልቅ ቀጠሮ አለን! ⏳ ​ቢስሚላሂር ረሕማኒር ረሒም ​«በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በጣም አዛኝ በሆነው።» ​📖 ታላቅ የቁርኣን የምስራች 📖 ​አላህ (ሱ.ወ) በቅዱስ ቁርኣኑ እንዲህ ይላል፦
​وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ
​“ከነፍሶቻችሁም (ከጎናችሁ) ወደእርሷ ትረኩ ዘንድ ለእናንተ ጥንዶችን መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህ ውስጥ ለሚያስተነትኑ ህዝቦች በእርግጥ ምልክቶች አሉ።” (ሱረቱ አር-ሩም፡ 21)
​🌹 የደስታና የነሲሃ ልዩ ምሽት 🌹 ​ነገ ሐሙስ፣ በአላህ ፈቃድ፣ የሁለት ውድ ቤተሰቦቻችንን የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ ታላቅ የመንፈስ እርካታ የሚገኝበት ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ​ ሙሽሮች፦ ​የውድ እህታችን (ኢኽላስ ግሩፕ ኦነር) #ሀያት መሐመድ ​እና የውድ ወንድማችን #ጃቢር አሊ ​ይህንን አስደሳች አጋጣሚ ለመታደም እና ለሙሽሮች ዱዓ ለማድረግ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። መቅረት አይቻልም! ​🎙️ የፕሮግራሙ ድምቀቶች 🎙️ ​በእለቱ ታላላቅ ኡስታዞቻችን እና መሻይኾቻችን በመገኘት ልብ የሚነኩ ነሲሃዎችን እና ዳዕዋዎችን ያቀርባሉ። ​✍️ ተጋባዥ መሻይኾችና ኡስታዞች፦ ​✨ #ሼህ አህመድ ሙሀመድ ​✨ #ኡስታዝ አቡ ኑኽባ ​✨ #ኡስታዝ ኢማም ​✨ #ኡስታዝ ኑሩዲን አህመድ ​...እና ሌሎችም ታላላቅ መሻይኾች። ​🎤 የፕሮግራም መሪዎች፦ ​✨ በወንድም አቡ መርዋን፣ በወንድም መነወር እና በወንድም ኢብራሂም መሪነት። ​⏰ የቀጠሮ ዝርዝር (ነገ ሐሙስ!) ⏰ ​⏳ ቀን፦ ነገ ሐሙስ ሸዋል 21 ​🕘 ሰዓት፦ ​🇪🇹 በኢትዮጵያ፦ 2:30 PM (ከምሽቱ) ​🇸🇦 በሳውዲ፦ 8:30 PM ​🇦🇪 በዱባይ፦ 9:30 PM ​📍 ቦታ፦ በቀጥታ በኢሞ (Imo) ግሩፕ ጥሪ ላይ። ​🔗 እንዴት መቀላቀል ይቻላል? 🔗 ​ወደ ኸይር ፕሮግራሙ ለመቀላቀል እና የደስታው ተካፋይ ለመሆን ይህንን ሊንክ አሁኑኑ ይጫኑ 👇👇👇 ​👉 [ወደ ኢሞ ግሩፑ ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ] 👈 https://s.imoim.net/QMUE36?from=copy_link ​(ሊንኩን ለሌሎች በማጋራት የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ።) ​ዱዓ፦ አላህ ትዳራቸውን የተባረከ፣ የፍቅር፣ የእዝነት እና የሰላም ያድርግላቸው። ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመዐ በይነኩማ ፊል ኸይር።

• መስፈርት ስታበዛ፣ የምርጫህ ጥራትና ብዛት ይቀንሳል! منقول =

ሚደውልልሽ ስለበዛ ውድነትሽ የጨመረ እንዳይመስልሽ ምንም አይነት ብትሆኚ ሴት ስለሆንሽ ብቻ ፈላጊሽ ብዙ ነው። ግን ሊዝናኑብሽ ነው።!ግዜሽን ሊቀሙሽ ነው ሊደበሩብሽ ነው ንቂ እህቴ አትጃጃይ t.me/qdemiy_letwuhide     

القارئ_ظفر_القليب_إنما_السبيل_5.50 MB