cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

Show more
Advertising posts
16 638
Subscribers
+9224 hours
+1867 days
+41630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🕋 ሐጀል መብሩር!  (ከወንጀል የራቀና ተቀባይነት ያለው ሐጅ) ከአቡ ሁረይራ (▫️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ ﴿سُئِلَ النبيُّ ▫️ أيُّ الأعْمالِ أفْضَلُ؟ قالَ: إيمانٌ باللَّهِ ورَسولِهِ قيلَ: ثُمَّ ماذا؟ قالَ: جِهادٌ في سَبيلِ اللَّهِ قيلَ: ثُمَّ ماذا؟ قالَ: حَجٌّ مَبْرُورٌ.﴾ “ነቢዩ (▫️) እንዲህ በማለት ተጠየቁ፦ ከስራዎች ብልጫ ያለው የቱ ነው? በአላህና በረሱል ማመን ነው አሉ። ከዛ ቀጥሎ ሲባሉ? በአላህ መንገድ ላይ መታገል (ጂሃድ) ነው አሉ። ከዛስ ቀጥሎ ሲባሉ? ሐጀል መብሩር ነው አሉ።” 📚 ቡኻሪ (1519) ሙስሊም (83) ዘግበውታል ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS ✉️፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx ❌፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Show all...
👍 49
Photo unavailableShow in Telegram
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #ጁምዓ 0⃣1⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
Show all...
👍 62👎 3
-2147483648_-216323.webp1.53 KB
👍 130👎 7
Photo unavailableShow in Telegram
🥣የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳትረሳ! ከአቢ ቀታዳ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 5⃣📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው። ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS ✉️፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx ❌፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Show all...
👍 58
Photo unavailableShow in Telegram
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልኽሚስ 0⃣7⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
Show all...
👍 43
Photo unavailableShow in Telegram
ስታርድ እዝነት ይኑርህ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ اللَّهَ كَتَبَ الْإِحْسَانَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ، فَإِذَا قَتَلْتُمْ فَأَحْسِنُوا الْقِتْلَةَ، وَإِذَا ذَبَحْتُمْ فَأَحْسِنُوا الذَّبْحَ، وَلْيُحِدَّ أَحَدُكُمْ شَفْرَتَهُ فَلْيُرِحْ ذَبِيحَتَهُ﴾ “አላህ ኢኽሳንን (ማሳመርን) በሁሉም ነገሮች ላይ ፅፏል። የገደላችሁ እንደሆነ አገዳደልን አሳምሩ። አንዳችሁ ባረደ ግዜ አስተራረዱን ያሳምር ማረጃውን ይሳል። የሚታረደውንም እንስሳም ያሳርፍ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1955 በሌላ ሀዲስ፦ ﴿جاءَ رجلٌ إلى رسول الله ▫️ فقـال: يـا رسـول الله إني لأذبحُ الشّـاةَ وأنـا أرحمها، فقال ▫️ : والشاةُ إن رحِمتَها رحِمَك الله﴾ “አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (▫️) በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ ‘እኔ በጌን አርጄ ለሷም እዝነትን አድርጌ ነበር’ ረሱል (▫️) አሉት፦ ‘ለሷ ለበግህ እዝነትን እንዳደረክ አላህ ለአንተም ይዘንልህ።’” 📚 ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1081 ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS ✉️፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx ❌፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Show all...
👍 59
Photo unavailableShow in Telegram
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልዓርቢዓዐ 0️⃣6️⃣ #ዙልሒጃ 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣ ሂ
Show all...
👍 54
ኡዱሂያ የተመለከቱ ሀዲሶች.pdf2.03 MB
👍 44
ኡድሒያ በPDF ለሚፈልግ፦ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/BuhariMuslimAmharic/920 ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 🗳፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx ❌፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Show all...
👍 27
Photo unavailableShow in Telegram
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አሱለሳዒ 0⃣5⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
Show all...
👍 53