💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 033 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 112 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 446 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 033 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -113، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.88%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 492 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
አላህ ሆይ ችግረኛ በጠራህ ጊዜ ምላሽ ሰጪው አንተ ነህ፤ ነገሮች ሲጠቡብንና መውጫ ሲጠፋን ተስፋችን አንተ ነህ! አላህ ሆይ! ጥራት ይገባህ፤ የምንከጅለውም ካንተ የምሰማንም አንተ ነህ፤ በደጅህ መመላለስ (ለአንተ መስገድ) ለነፍስ ዕርገታ (ልዕልና) ነው!
የንግስና ሁሉ ባለቤት ሆይ! ፍላጎቶቻችን ወደ አንተ ከፍ አሉ፤ ከአንተ በቀር መላ እንዲሰጠን የምንለምነው ሌላ ማንም የለም!”
=
t.me/https_Asselefya1وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ
“ከነፍሶቻችሁም (ከጎናችሁ) ወደእርሷ ትረኩ ዘንድ ለእናንተ ጥንዶችን መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህ ውስጥ ለሚያስተነትኑ ህዝቦች በእርግጥ ምልክቶች አሉ።” (ሱረቱ አር-ሩም፡ 21)🌹 የደስታና የነሲሃ ልዩ ምሽት 🌹 ነገ ሐሙስ፣ በአላህ ፈቃድ፣ የሁለት ውድ ቤተሰቦቻችንን የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ ታላቅ የመንፈስ እርካታ የሚገኝበት ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ሙሽሮች፦ የውድ እህታችን (ኢኽላስ ግሩፕ ኦነር) #ሀያት መሐመድ እና የውድ ወንድማችን #ጃቢር አሊ ይህንን አስደሳች አጋጣሚ ለመታደም እና ለሙሽሮች ዱዓ ለማድረግ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። መቅረት አይቻልም! 🎙️ የፕሮግራሙ ድምቀቶች 🎙️ በእለቱ ታላላቅ ኡስታዞቻችን እና መሻይኾቻችን በመገኘት ልብ የሚነኩ ነሲሃዎችን እና ዳዕዋዎችን ያቀርባሉ። ✍️ ተጋባዥ መሻይኾችና ኡስታዞች፦ ✨ #ሼህ አህመድ ሙሀመድ ✨ #ኡስታዝ አቡ ኑኽባ ✨ #ኡስታዝ ኢማም ✨ #ኡስታዝ ኑሩዲን አህመድ ...እና ሌሎችም ታላላቅ መሻይኾች። 🎤 የፕሮግራም መሪዎች፦ ✨ በወንድም አቡ መርዋን፣ በወንድም መነወር እና በወንድም ኢብራሂም መሪነት። ⏰ የቀጠሮ ዝርዝር (ነገ ሐሙስ!) ⏰ ⏳ ቀን፦ ነገ ሐሙስ ሸዋል 21 🕘 ሰዓት፦ 🇪🇹 በኢትዮጵያ፦ 2:30 PM (ከምሽቱ) 🇸🇦 በሳውዲ፦ 8:30 PM 🇦🇪 በዱባይ፦ 9:30 PM 📍 ቦታ፦ በቀጥታ በኢሞ (Imo) ግሩፕ ጥሪ ላይ። 🔗 እንዴት መቀላቀል ይቻላል? 🔗 ወደ ኸይር ፕሮግራሙ ለመቀላቀል እና የደስታው ተካፋይ ለመሆን ይህንን ሊንክ አሁኑኑ ይጫኑ 👇👇👇 👉 [ወደ ኢሞ ግሩፑ ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ] 👈 https://s.imoim.net/QMUE36?from=copy_link (ሊንኩን ለሌሎች በማጋራት የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ።) ዱዓ፦ አላህ ትዳራቸውን የተባረከ፣ የፍቅር፣ የእዝነት እና የሰላም ያድርግላቸው። ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመዐ በይነኩማ ፊል ኸይር።
