en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 932 subscribers, ranking 6 200 in the Religion & Spirituality category and 2 504 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 932 subscribers.

According to the latest data from 12 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -150 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 23.48%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 274 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 13 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 932
Subscribers
No data24 hours
-427 days
-15030 days
Posts Archive
~ሰው እንዲህ አረገን፣ እንዲያ በደለን፣ ገፋን፣ አስከፋን … ባልን በማግሥቱ በአንድ ጊዜ የሕይወት መስመራችን ሊቀየር፣ ያለንበት ሁኔታ ሊሻሻል፣ ትክክል ያልነበረው አቋማችንም ሊስተካከል ይችላል፡፡ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የምንለዉም እኮ ለዚሁ ነው፡፡ አንዳንዴ ወደ አላህ የምናደርገው ጉዞ መነሻው ዉርደታችንና ዉድቀታችን ሊሆን ይችላል፡፡ የምንቀርበው ሰው ክፉኛ ስለሰደበን፣ የቁርጥ ቀን ጓደኛችን ባልጠበቅነው መልኩ ስላሳፈረን፣ የልብ ነው ያልነው ወንድማችን ገሸሽ ስላረገን፣ ለትዳር ያሰብነው ሰው ስለከዳን፣ የምናከብረው ወዳጅ ስላዋረደን፣ መጠጊያ ዘመዳችን ስላራቀን … እነኚህ ሁሉ ሳይታሰብ ይበልጥ ወደ አላህ እንድንቀርብ ያደረጉን አጋጣሚዎች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ከሰው ልጅ በደረሰብን ግፍና በደል ምክንያት  በሙሉ ልብ ወደ አላህ የተመለስንባቸው አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው፡፡ አላህ ወደራሱ ሲጠራህ ምክንያት ይፈልግልሃል… |•| t.me/AbuSufiyan_Albenan

በአስቸጋሪ ክስተቶችህ ወቅት እንዳትወድቅ የሚታገልልህ አለ። በአንፃሩ ደግሞ መውደቅህን በዝምታ የሚከታተል ሰው አለ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman
በአስቸጋሪ ክስተቶችህ ወቅት  እንዳትወድቅ የሚታገልልህ አለ። በአንፃሩ ደግሞ መውደቅህን  በዝምታ የሚከታተል ሰው አለ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

Repost from N/a
ለሰለምቴዎች እና ለጀማሪዎች ትምህርት መስጫ ግሩፕ - መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቶች - የተለያዩ ጥያቄዎችም የሚመለስበት በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር "ሼር" በማድረግ ሰዎች እንዲጠ
ለሰለምቴዎች እና ለጀማሪዎች ትምህርት መስጫ ግሩፕ - መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቶች - የተለያዩ ጥያቄዎችም የሚመለስበት በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር "ሼር" በማድረግ ሰዎች እንዲጠቀሙ እናድርግ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን። = ቴሌግራም ፡- https://t.me/ethioconvertmuslims

አሕባሽ የነ ማህበረ ቅዱሳን ወዳጅ ! አሕባሽ  ፅንፈኛ የኢስላምና የሙስሊም ጠላቶች አጥብቀው የሚደግፉት አፍራሽ ቡድን ነው ! እና ማህበረ ቅዱሳን ጧት ማታ ይሰብኩለታል ። ለምን? አሕባሽ የቀብር አምልኮን ፣ የተለያዩ ባዕድ አካሄዶችን እና ጫትን በሙስሊሞች መካከል በመበተን የአማኞችን ጥንካሬ ከውስጥ ይሸረሽርላቸዋል :  ያደክምላቸዋለሁ ! ወጣቱ በጫት  ደንዝዞ መብቱን የማያውቅና የማይጠይቅ ጀዝባ ያደርግላቸዋል ! ሙስሊሞችን እንደ " ወሃቢዮች " አንድ አምላክን ሳይሆን እንደነሱ አማልክቶችን የሚያመልክ አጋሪ ያደርጉለታል ! አሕባሽ - እውነትም የኢስላም ጠላቶች ስሪት https://t.me/Muhammedsirage

🔖👉ነገ ጅሙአና ከነገ ወዳ ቅዳሜ የአሹራ ፃም መሆኑን አንዘንጋ። 🛑የአሹራ ቀን መጾም ያለፈውን የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል። የአላህ መልዕክተኛ እንዳሉት፦ «የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል እንዲያስምርልኝ አላህ ዘንድ እከጅላለሁ»። ብለዋል 📍ይህ ወንጀሉ ላሳሰበው ትልቅ ብስራት ነው። ይህንን ብስራት ለእናት አባቶቻችን፣ ለዘመድ አዝማድና በዙሪያችን ላሉ ሁሉ በማስታወስ የመልካም ስራ ተቋዳሽ እንሁን። = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

•• قال الشَّــيخ #ابن_عثـيمين رحِمَهُ اللَّٰه «ﻣــﻦ إﻧﺘـﻈﺮ #ﺍﻟﻔــﺮﺝ ﺃُﺛـﻴﺐَ ﻋﻠﻰ ﺫﻟﻚ ﺍلإﻧــﺘﻈﺎﺭ ﻷﻥ #إﻧــﺘﻈﺎﺭ ﺍﻟــﻔﺮﺝ ﺣﺴــﻦُ ﻇــﻦٍّ ﺑــﺎﻟﻠَّٰﻪ، ﻭ #ﺣــﺴﻦ ﺍﻟﻈــﻦّ ﺑـﺎﻟﻠَّٰﻪ ﻋﻤــﻞٌ #ﺻــﺎﻟﺢ ﻳُــﺜﺎﺏ ﻋــﻠــﻴﻪ ﺍﻹﻧــﺴــﺎﻥ ». ﻧــﻮﺭ على ﺍﻟﺪﺭﺏ : (225) = t.me/https_Asselefya1

እኔ የምላችሁ አዳዲስ ሙሀደራ ቴሌግራም መለቀቅ አቆመዴ ብፈልግ አጣሁ እኮ እ?! ቻናል የለኝም ወይስ ምንድነዉ ነገሩ? እንድህ ዳእዋ የቀዘቀዘ ?

ክርክር አያስፈልግም.mp31.67 KB