የሀላባ ዞንና አከባቢው ሰለፊዮች ቻናል
Open in Telegram
قال بعض السلف "عليك بطريق الحق ، ولا تستوحش لقلة السالكين ، وإياك وطريق الباطل ، ولا تغتر بكثرة الهالكين " እዚህ ቻናል ላይ የሚተላለፉ ማንኛውም ት/ቶች ምንጫቸው አስተማማኝ እንዲሆን እንጥራለን። ↪ቁርኣን↪ሀዲስ↪የሰለፎቻችንና↪የተከታዮቻቸው ንግግሮች ይተላለፋሉ፥ 👇የቻናሉ አባል ለመሆን|| ↪ @Halaba_Ahles_suna
Show more2 301
Subscribers
No data24 hours
+307 days
+1430 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+47
in 2 channels
August '26
+45
in 3 channels
Get PRO
July '26
+45
in 2 channels
Get PRO
June '26
+53
in 1 channels
Get PRO
May '26
+87
in 5 channels
Get PRO
April '26
+169
in 4 channels
Get PRO
March '26
+60
in 3 channels
Get PRO
February '26
+164
in 2 channels
Get PRO
January '26
+90
in 4 channels
Get PRO
December '25
+178
in 0 channels
Get PRO
November '25
+67
in 0 channels
Get PRO
October '25
+41
in 3 channels
Get PRO
September '25
+32
in 2 channels
Get PRO
August '25
+30
in 0 channels
Get PRO
July '25
+41
in 0 channels
Get PRO
June '25
+68
in 2 channels
Get PRO
May '25
+202
in 15 channels
Get PRO
April '25
+41
in 1 channels
Get PRO
March '25
+44
in 0 channels
Get PRO
February '25
+52
in 0 channels
Get PRO
January '25
+66
in 0 channels
Get PRO
December '24
+86
in 4 channels
Get PRO
November '24
+77
in 0 channels
Get PRO
October '24
+68
in 1 channels
Get PRO
September '24
+57
in 5 channels
Get PRO
August '24
+41
in 0 channels
Get PRO
July '24
+51
in 2 channels
Get PRO
June '24
+34
in 0 channels
Get PRO
May '24
+33
in 0 channels
Get PRO
April '24
+32
in 0 channels
Get PRO
March '24
+116
in 12 channels
Get PRO
February '24
+52
in 3 channels
Get PRO
January '24
+219
in 12 channels
Get PRO
December '23
+672
in 27 channels
Get PRO
November '23
+38
in 3 channels
Get PRO
October '23
+69
in 19 channels
Get PRO
September '23
+95
in 0 channels
Get PRO
August '23
+81
in 0 channels
Get PRO
July '23
+122
in 0 channels
Get PRO
June '23
+13
in 0 channels
Get PRO
May '23
+12
in 0 channels
Get PRO
April '23
+48
in 0 channels
Get PRO
March '23
+5
in 0 channels
Get PRO
February '23
+64
in 0 channels
Get PRO
January '23
+68
in 0 channels
Get PRO
December '22
+97
in 0 channels
Get PRO
November '22
+105
in 0 channels
Get PRO
October '22
+97
in 0 channels
Get PRO
September '22
+12
in 0 channels
Get PRO
August '22
+23
in 0 channels
Get PRO
July '22
+10
in 0 channels
Get PRO
June '22
+10
in 0 channels
Get PRO
May '22
+20
in 0 channels
Get PRO
April '22
+5
in 0 channels
Get PRO
March '22
+10
in 0 channels
Get PRO
February '22
+17
in 0 channels
Get PRO
January '22
+33
in 0 channels
Get PRO
December '21
+3
in 0 channels
Get PRO
November '21
+206
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | +1 | |||
| 07 September | +2 | |||
| 06 September | +13 | |||
| 05 September | +2 | |||
| 04 September | +3 | |||
| 03 September | +21 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +4 |
Channel Posts
🌴🌴 አድስና ትኩስ ግጥም🌴🌴
የግጥሙ ርእስ 🌱🌱 የሱናው ዝምድና🌴🌴
ከሀራ ሰለፊያዎች ለሀላባ ሰለፊዮች የተላለፈ ምስጋና ✈️✈️✈️✈️
https://t.me/Abu_Muqbil_Aselefi
ወንድማችሁ አቡ ሙቅቢል /// (ከሰሜን ወሎ )
| 2 | Audio from SHAM | 133 |
| 3 | ለኢብኑ ሙነወር የተሰጠ ምላሽ
ርእስ:- ሠለፊዮችን መዳኺላ የሚለው ማንነው?
🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ጥር 17/2016 የተደረገ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444 | 58 |
| 4 | አልሐምዱሊላህ አሁን አሁን ሰለፍዮች እንደ በፊቱ ትግላቸውና መናበባቸው እየቀረቡ እየገሰገሱ ይታያሉ፤ ሌላው ሁሉ ቀርቶ ይሄን አይቶ ተደስቶ መሞትኳ ትልቅ ነገር ነው።
t.me/Abdurhman_oumer | 119 |
| 5 | 👉 አዲስ pdf
عنوان:- الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين.
ርእስ:- ግልፅ የሆነ መለያ፣ የሙሀመድ ሃሚዲንን ብዥታና ማምታቻ በማጋለጥ ላይ…
📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله
📝 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf አውርዳችሁ አንብቡት)
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty | 79 |
| 6 | አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
ገጣሚው አስደመመን ! | 218 |
| 7 | አዋጅ ‼️ አዋጅ ‼️
የተከበሩ ሀሰን ገለው ሸይኽ ገብተዋል !
ገባ ገባ በሉ ! | 287 |
| 8 | 👆በኢሞ እየተላለፈ ስለሆነ ተከታተሉ ! | 217 |
| 9 | We're talking about አስደሳች ዜና ለሀላባ ሰለፍዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ጨርሰን እንስጣቸዉ ። ልንኩን ሼር ሼር አድርጉ።. Click the link to join us! https://s.imoim.net/2myeTq?from=copy_link | 313 |
| 10 | https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk | 211 |
| 11 | የመሻይኾች የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀምሯል !
ገባ ገባ በሉ !!
Hey! Join our voice chat: https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk | 185 |
| 12 | ✨ TONIGHT IS THE NIGHT! ✨
📢 GRAND ISLAMIC LECTURE & FUNDRAISER 📢
Join us live for an uplifting session to support the Halaba Salafiyya Mosque Land Purchase!
🎙️ HONORED GUEST SCHOLARS & PREACHERS
• Sheikh Hassan Gelau (حفظه الله) — Bahir Dar
• Sheikh Mubarak (حفظه الله) — Wolkite
✨ GUEST POETS
• Abu Muqbil & Abu Ikram (حفظهما الله)
🕌 VENUE
• Telegram: "Halaba Salafiyya Mosque Land Purchase Fundraiser"
• IMO Room: Live Stream
⏰ STARTING TIME (TONIGHT)
🇪🇹 Ethiopia: 2:30 PM Local (8:30 PM)
🇸🇦 Saudi Arabia: 8:30 PM
🇦🇪 UAE: 9:30 PM
⚠️ Don't miss out on this blessed opportunity. Spread the word!
👇 JOIN NOW 👇
https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk | 367 |
| 13 | ♦️|«ተውሒድ የዲናችን መሰረት ነው !»
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 "በ ሓላባ ሰለፍዮች" የኢሞ ሩም
🗓 ሐሙስ ምሽት ነሐሴ 28 - 2018
|| የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha | 120 |
| 14 | 💥 جديد المحاضرات 💥
فضل العلم وطلابه وبيان فضل العلماء
الشيخ محمد بن هادي المدخلي
ألقاها فضيلته في مسجد الشيخ محمد بن إبراهيم رحمه الله بالجامعة الإسلامية بالمدينة النبوية بعد مغرب الجمعة ٢٢-٣-١٤٤٨هـ
اليوتيوب:
https://youtu.be/B60cdYfAmNo?si=wgNzx_orr8fRWonl
التليجرام:
https://t.me/AbuQusaiAlMadani/2767
انشر واشترك في قناتنا ويصلك الجديد | 173 |
| 15 | 🌀አዲስ Pdf
الرد المبين على محمد حامي الدين في ثنائه على رئيس جماعة الإخوان المسلمين وقائدهم سيد قطب المبتدع وأمثاله
✍ الشيخ محمد بن حياة الولوي حفظه الله
ሙሀመድ ሃሚዲን የኢኽኑ'ል ሙስሊሚን መሪ የነበረውን ሰይድቁጥብን ባወደሰበት ንግግሩ ላይ የተሰጠ ግልፅ ምላሽ!!
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara | 107 |
| 16 | የቻናል ባለቤቶች በሁሉም የሀገር አቀፍ የሰለፊዮች ቻናሎች ላይ ↪️Share ↪️Share ↪️Share በማድረግ ተደራሽነቱን እንዲታሰፉ ጥሪ እናስተላልፋለን። | 423 |
| 17 | ✨ ዛሬ ምሽት እንዳያመልጥዎ! ✨
📢 ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም 📢
በእውቀት እና በኸይር ስራ የተሞላውን የዛሬ ምሽት ልዩ መርሃ ግብር ከእኛ ጋር ያሳልፉ!
የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ "የሀላባ ሰለፍያ መስጂድ ቦታ መግዣ" ገቢ ማሰባሰብ ነው።
🎙️ በክብር የተጋበዙ የእውቀት እና የዳዕዋ አርበኞች (መሻይኾቻችን)፦
1⃣• ሸይኽ ሐሰን ገለው (حفظه الله) — ከባህርዳር
2⃣• ሸይኽ ሙባረክ (حفظه الله) — ከወልቅጤ
✨ ተጋባዥ ገጣሚዎቻችን፦
1ኛ• ወንድም አቡ ሙቅብል (حفظه الله)
2ኛ• ወንድም አቡ እክራም (حفظه الله)
🕌 የፕሮግራሙ ቦታ፦
• በቴሌግራም ግሩፕ፦ "የሀላባ ሰለፍያ መስጂድ ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ"
በኢሞ (IMO Room)፦ በቀጥታ ይተላለፋል
⏰ የመጀመሪያ ሰዓት (ዛሬ ምሽት)፦
🇪🇹 በኢትዮጵያ፦ ምሽት 2:30 (ከምሽቱ 8:30)
🇸🇦 በሳውዲ አረቢያ፦ ምሽት 8:30
🇦🇪 በኢማራት፦ ምሽት 9:30
⚠️ ይህንን የመሰለ በርካታ ኸይር የተሰበሰበበት ፕሮግራም ማለፍ ይቅርና ማርፈድ እንኳን ያስቆጫል! ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የኸይሩ ተጋሪ ይሁኑ።
👇 አሁኑኑ ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 👇
https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk | 204 |
| 18 | አልሀምዱሊላህ! ታላቁን ተራራ አልፈን ጫፉ ላይ ደርሰናል!
የ21 ዓመቱን የጥበትና የኪራይ ታሪክ ለመዝጋት የጥቂት ደግ ሰዎች እጅ ብቻ ያስፈልገናል።
388 አባላት እያንዳንዳቸው 12,000 ብር ቢያዋጡ የአላህን ቤት ዕዳ ሙሉ በሙሉ ዘግተን ለአካባቢው ህፃናትና ምእመናን ምቹ መስጅድ እናስረክባለን።
ዕዳው ሳይዘጋ እና ታሪኩ ሳይጠናቀቅ አሁኑኑ ድርሻዎን ይወጡ!
💳 የባንክ ሂሳቦች፦
• ንግድ ባንክ፦ 1000-742-45-45-45
• አቢሲንያ ባንክ፦ 245-566-778
• ሂጅራ ባንክ፦ 100-927-373-0001
📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/bilalmesji | 205 |
| 19 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📢ታላቅ የብስራት ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ!📢
እነሆ የፊታችን እሁድ ምሽት ፣ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ል በአይነቱ ለየት ያለ፣ ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማስበሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
🎙 የፕሮግራሙ የክብር እንግዶች (መሻይኾቻችን)*
1, *ታላቁ እና ውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሐሰን ገለው (حفظه الله تعالى) — ከባህርዳር*
2, *ውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙባረክ (حفظه الله تعالى) — ከወልቅጤ*
🕌 *የፕሮግራሙ ቦታ*
በቴሌግራም ግሩፕ: " የሀላባ ሰለፍያ መስጂድ ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ "
በኢሞ (IMO Room): በተመሳሳይ በቀጥታ ይተላለፋል።
🕒 የፕሮግራሙ መጀመሪያ ሰዓት
🇪🇹 በኢትዮጵያ: 2:30
🇸🇦 በሳውዲ አረቢያ: 8:30
🇦🇪 በኢማራት: 9:30
⚠️ማሳሰቢያ: -
ይህንን የመሰለ አጓጊ እና በርካታ ኸይር የተሰበሰበበትን ፕሮግራም እንኳን ልቀሩ ልያረፍዱም አይገበም።
ይህንን ሊንክ👇 በመጠቀም ፕሮግራሙ የሚተላለፍበትን የቴሌግራም ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk
ይህንን ሊንክ👇በመጠቀም ፕሮግራሙ የሚተላለፍበትን የኢሞ ሩም ያግኙ
⤵️⤵️⤵️
We're talking about Click the link to join us! https://s.imoim.net/gSoDZr?from=copy_link
ይህንን👇ልንክ በመጠቀም የዋተሳፕ ጉሩፓችንን ያግኙ
⤵️⤵️⤵️
https://chat.whatsapp.com/Feu3zxwRvVFLvSBoFkUh6M?s=cl&p=a&ilr=4 | 268 |
| 20 | No text... | 361 |
