مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
Channel مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ) (@medresetulislah) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 19 664 subscribers, ranking 4 008 in the Religion & Spirituality category and 1 756 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 19 664 subscribers.
According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 265 over the last 30 days and by 42 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 11.34%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.33% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 2 229 views. Within the first day, a publication typically gains 1 047 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ።
https://t.me/medresetulislah”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | +9 | |||
| 06 September | +44 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +2 | |||
| 03 September | +18 | |||
| 02 September | +5 | |||
| 01 September | +15 |
| 2 | 🛜 ቀጥታ ስርጭት
╰┈➢ ተ
╰┈➢ ከ
╰┈➢ታ
╰┈➢ ተ
╰┈➢ ሉ።
📚 የቁርአን ትርጉም ማብራሪያ
ሱረቱል ሐዲድ ከቁጥር 21 ጀምሮ
🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
╰┈➢ ሸይኽ ዒዙዲን ሸሪፍ ሐፊዘሁላህ
https://t.me/medresetulislah?livestream | 536 |
| 3 | የቁርአን ተፍሲር ከመግሪብ በኋላ ይቀጥላል
https://t.me/medresetulislah?livestream | 584 |
| 4 | አዲሰ ወሳኝ ሙሐደራ
ርዕስ « የዒልም (እውቀት) መጀመሪያው ቁርኣን ነው»
🎙ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያሲን አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ
🕌 ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ (ዳሩል ሂጅራ መርከዝ)
🗓 ቅዳሜ ነሐሴ /30/2018 ምሽት ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/medresetulislah | 3 783 |
| 5 | አጠር ያለች ወሳኝ ምክር
👌ለምን ቅድሚያ ለተውሒድ እንላለን?
✅ ስለፊዮች ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ስለሚሰጡ እንጅ ትምህርታቸው ረድ ብቻ አይደለም።
✅ ወደ ተውሒድ መጣራት ፣ ከሺርክ ማስጠንቀቅ የነቢያት፣ የሰሐቦችና የሰለፎች መንገድ ነው፡፡
🚫 በዙሪያችን ያሉ ቤተሰቦቻችንና ዘመዶቻችን በሽርክና ቢድዓ ላይ ተዘፍቀው እያለ ተውሒድን አለማስተማርና ከሺርክ አለማስጠንቀቅ ከባድ ግፍ ነው::
⏰ ቅዳሜ ነሐሴ 30 2018 ከመግሪብ በኋላ ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐደራ
🎤 ኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁላህ
https://t.me/medresetulislah | 999 |
| 6 | ለኢብኑ ሙነወር የተሰጠ ምላሽ
ርእስ:- ሠለፊዮችን መዳኺላ የሚለው ማንነው?
🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ጥር 17/2016 የተደረገ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444 | 278 |
| 7 | አጠር ያለች ወሳኝ ምክር
👌ሰላምታ የአማኞች የውዴታ መገለጫ
✅ የሙስሊሞች ሰላምታ <<አስስላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ >> ውስጥ ያሉ ከንዞች
✅ አማኞች ሲገናኙ እርስ በእርሳቸው ሰላምታን ማብዛት የመዋደድ ሰበብ ነው፡፡
🚫 ሙብተዲዕን ሰላም ያለ ይወደዋል ማለት ነው::
⏰ ቅዳሜ ነሐሴ 30 2018 ከመግሪብ በኋላ ጉንችሬ ከዕብ ኢብኑ ማሊክ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐደራ
🎤 ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁላህ
https://t.me/medresetulislah | 940 |
| 8 | አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የነገ ጠዋት የሪያዱ አስ ሷሒን ደርስ እንደማይኖር እናሳውቃለን ። | 1 352 |
| 9 | ፕሮግራማችን ባማረ ሁኔታ ተጠናቋል:: | 1 485 |
| 10 | ይሰማል ዳታችሁን አስተካክሉ | 1 475 |
| 11 | የሽልማት ፕሮግራም ይቀጥላል። | 1 521 |
| 12 | የተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ
የቁርኣንና የቁርኣን ባለቤቶች የላቀ ደረጃ
https://t.me/medresetulislah?livestream | 2 343 |
| 13 | የተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አልለተሚይ | 2 517 |
| 14 | ከሰላት በኋላ የሽልማትና የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ የደዕዋ ፕሮግራም ይቀጥላል:: | 1 469 |
| 15 | አላህ ካለ ከሰላት በኋላ በሸይኻችን ይቀጥላል | 1 382 |
| 16 | ኡስታዝ በሕሩ ተካ
ስለመርከዝ ዳሩል ሂጅራ ተጨማሪ ማብራሪያ | 1 445 |
| 17 | የሙሉ 30 ጁዝእ ቁርኣን መሳበቃ | 1 456 |
| 18 | ተመልሰናል። | 1 441 |
| 19 | ሻይ ቡና እያላችሁ ነው? ልንመለስ ነው። | 1 470 |
| 20 | ከቡና እረፍት በኋላ እንመለሳለን:: ሳትርቁ ጠብቁን። | 1 479 |
