የሀላባና አከባቢዋ ሰለፊዮች ቻነል
قال بعض السلف "عليك بطريق الحق ، ولا تستوحش لقلة السالكين ، وإياك وطريق الباطل ، ولا تغتر بكثرة الهالكين " እዚህ ቻናል ላይ የሚተላለፉ ማንኛውም ት/ቶች ምንጫቸው አስተማማኝ እንዲሆን እንጥራለን። ↪ቁርኣን↪ሀዲስ↪የሰለፎቻችንና↪የተከታዮቻቸው ንግግሮች ይተላለፋሉ፥ 👇የቻናሉ አባል ለመሆን|| ↪ @Halaba_Ahles_suna
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
ሮቃነኔ መስጂዱ ሲጀመር ከጥንስሱ ያኔ፣ ያለምንም ችግር ያለ አንዳች ኩነኔ፣ ጥር እና የካቲት ግንቦት እስከ ሰኔ ሀቅን ሲማርበት ሙስሊሙ ወገኔ፣ ቁርዓን እና ሐዲስ ሲሰማ በወኔ፣ ከሱና ወንድሞች አንዱ በመሆኔ፣ ቦታዉ ተገኝቼ ስላየሁ በዓይኔ፣ የሰማሁት ነገር ያስተዋልኩት እኔ፣ ምን ነካሽ አስባለኝ #ጤፎ_ሮቃነኔ።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahrutekaقال بعض السلف "عليك بطريق الحق ، ولا تستوحش لقلة السالكين ، وإياك وطريق الباطل ، ولا تغتر بكثرة الهالكين " እዚህ ቻናል ላይ የሚተላለፉ ማንኛውም ት/ቶች ምንጫቸው አስተማማኝ እንዲሆን እንጥራለን። ↪ቁርኣን↪ሀዲስ↪የሰለፎቻችንና↪የተከታዮቻቸው ንግግሮች ይተላለፋሉ፥ 👇የቻናሉ አባል ለመሆን|| ↪ @Halaba_Ahles_suna
የተከበሩት 10ሩ የዙል ሂጃ ቀናት እየመጡ ነው። ዛሬ በሂጅራ አቆጣጠር #ዙልቀዓዳ 28 ነው። ወሩ የሚጠናቀቅ 29 ከሆነ ጁምዓ ይጀመራል። 30 ከሞላ ቅዳሜ ይጀመራል። ስለዚህ አትራፊ ለመሆን ተዘጋጅተን እንጠብቅ
https://t.me/AbuImranAselefyتسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.