en
Feedback
የሀላባ ዞንና አከባቢው ሰለፊዮች ቻናል

የሀላባ ዞንና አከባቢው ሰለፊዮች ቻናል

Open in Telegram

قال بعض السلف "عليك بطريق الحق ، ولا تستوحش لقلة السالكين ، وإياك وطريق الباطل ، ولا تغتر بكثرة الهالكين " እዚህ ቻናል ላይ የሚተላለፉ ማንኛውም ት/ቶች ምንጫቸው አስተማማኝ እንዲሆን እንጥራለን። ↪ቁርኣን↪ሀዲስ↪የሰለፎቻችንና↪የተከታዮቻቸው ንግግሮች ይተላለፋሉ፥ 👇የቻናሉ አባል ለመሆን|| ↪ @Halaba_Ahles_suna

Show more
2 301
Subscribers
No data24 hours
+307 days
+1430 days
Posts Archive
🌴🌴 አድስና ትኩስ ግጥም🌴🌴 የግጥሙ ርእስ 🌱🌱 የሱናው ዝምድና🌴🌴 ከሀራ ሰለፊያዎች ለሀላባ ሰለፊዮች የተላለፈ ምስጋና ✈️✈️✈️✈️ https://t.me/Abu_Muqbil_Aselefi ወንድማችሁ አቡ ሙቅቢል /// (ከሰሜን ወሎ )

ለኢብኑ ሙነወር የተሰጠ ምላሽ ርእስ:- ሠለፊዮችን መዳኺላ የሚለው ማንነው? 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ጥር 17/2016 የተደረገ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444

አልሐምዱሊላህ አሁን አሁን ሰለፍዮች እንደ በፊቱ ትግላቸውና መናበባቸው እየቀረቡ እየገሰገሱ ይታያሉ፤ ሌላው ሁሉ ቀርቶ ይሄን አይቶ ተደስቶ መሞትኳ ትልቅ ነገር ነው። t.me/Abdurhman_oumer

👉 አዲስ pdf عنوان:- الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين. ርእስ:- ግልፅ የሆነ መለያ፣ የሙሀመድ ሃሚዲንን ብዥታና ማምታቻ በማጋለጥ ላይ… 📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله 📝 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) (ዐረቢኛ የምትችሉ pdf  አውርዳችሁ አንብቡት) #join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/HussinAssilty https://t.me/HussinAssilty

አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ገጣሚው አስደመመን !
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ገጣሚው አስደመመን !

አዋጅ ‼️ አዋጅ ‼️ የተከበሩ ሀሰን ገለው ሸይኽ ገብተዋል ! ገባ ገባ በሉ !
አዋጅ ‼️ አዋጅ ‼️ የተከበሩ ሀሰን ገለው ሸይኽ ገብተዋል ! ገባ ገባ በሉ !

We're talking about አስደሳች ዜና ለሀላባ ሰለፍዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ጨርሰን እንስጣቸዉ ። ልንኩን ሼር ሼር አድርጉ።. Click the link to join us! https://s.imoim.net/2myeTq?from=copy_link

የመሻይኾች የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀምሯል ! ገባ ገባ በሉ !! Hey! Join our voice chat: https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk

​✨ TONIGHT IS THE NIGHT! ✨ ​📢 GRAND ISLAMIC LECTURE & FUNDRAISER 📢 ​Join us live for an uplifting session to support the Ha
​✨ TONIGHT IS THE NIGHT! ✨ ​📢 GRAND ISLAMIC LECTURE & FUNDRAISER 📢 ​Join us live for an uplifting session to support the Halaba Salafiyya Mosque Land Purchase! ​🎙️ HONORED GUEST SCHOLARS & PREACHERS • Sheikh Hassan Gelau (حفظه الله) — Bahir Dar • Sheikh Mubarak (حفظه الله) — Wolkite ​✨ GUEST POETSAbu Muqbil & Abu Ikram (حفظهما الله) ​🕌 VENUETelegram: "Halaba Salafiyya Mosque Land Purchase Fundraiser"IMO Room: Live Stream ​⏰ STARTING TIME (TONIGHT) 🇪🇹 Ethiopia: 2:30 PM Local (8:30 PM) 🇸🇦 Saudi Arabia: 8:30 PM 🇦🇪 UAE: 9:30 PM ​⚠️ Don't miss out on this blessed opportunity. Spread the word! ​👇 JOIN NOW 👇 https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk

♦️|«ተውሒድ የዲናችን መሰረት ነው !» 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 "በ ሓላባ ሰለፍዮች" የኢሞ ሩም 🗓 ሐሙስ ምሽት ነሐሴ 28 - 2018 || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

💥 جديد المحاضرات 💥 فضل العلم وطلابه وبيان فضل العلماء الشيخ محمد بن هادي المدخلي ألقاها فضيلته في مسجد الشيخ محمد بن إبراهيم رحمه الله بالجامعة الإسلامية بالمدينة النبوية بعد مغرب الجمعة ٢٢-٣-١٤٤٨هـ اليوتيوب: https://youtu.be/B60cdYfAmNo?si=wgNzx_orr8fRWonl التليجرام: https://t.me/AbuQusaiAlMadani/2767 انشر واشترك في قناتنا ويصلك الجديد

🌀አዲስ Pdf الرد المبين على محمد حامي الدين في ثنائه على رئيس جماعة الإخوان المسلمين وقائدهم سيد قطب المبتدع وأمثاله ✍ الشيخ محمد بن حياة الولوي حفظه الله ሙሀመድ ሃሚዲን የኢኽኑ'ል ሙስሊሚን መሪ የነበረውን ሰይድቁጥብን ባወደሰበት ንግግሩ ላይ የተሰጠ ግልፅ ምላሽ!! https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

የቻናል ባለቤቶች በሁሉም የሀገር አቀፍ የሰለፊዮች ቻናሎች ላይ ↪️Share ↪️Share ↪️Share በማድረግ ተደራሽነቱን እንዲታሰፉ ጥሪ እናስተላልፋለን።

ዛሬ ምሽት እንዳያመልጥዎ! ✨ 📢 ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም 📢 በእውቀት እና በኸይር ስራ የተሞላውን የዛሬ ምሽት ልዩ መርሃ ግብር ከእኛ ጋር ያሳልፉ! የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ "የሀላባ ሰለፍያ መስጂድ ቦታ መግዣ" ገቢ ማሰባሰብ ነው። 🎙️ በክብር የተጋበዙ የእውቀት እና የዳዕዋ አርበኞች (መሻይኾቻችን)፦ 1⃣• ሸይኽ ሐሰን ገለው (حفظه الله) — ከባህርዳር 2⃣• ሸይኽ ሙባረክ (حفظه الله) — ከወልቅጤተጋባዥ ገጣሚዎቻችን፦ 1ኛ• ወንድም አቡ ሙቅብል (حفظه الله) 2ኛ• ወንድም አቡ እክራም (حفظه الله) 🕌 የፕሮግራሙ ቦታ፦በቴሌግራም ግሩፕ፦ "የሀላባ ሰለፍያ መስጂድ ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ" በኢሞ (IMO Room)፦ በቀጥታ ይተላለፋል ⏰ የመጀመሪያ ሰዓት (ዛሬ ምሽት)፦ 🇪🇹 በኢትዮጵያ፦ ምሽት 2:30 (ከምሽቱ 8:30) 🇸🇦 በሳውዲ አረቢያ፦ ምሽት 8:30 🇦🇪 በኢማራት፦ ምሽት 9:30 ⚠️ ይህንን የመሰለ በርካታ ኸይር የተሰበሰበበት ፕሮግራም ማለፍ ይቅርና ማርፈድ እንኳን ያስቆጫል! ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የኸይሩ ተጋሪ ይሁኑ። 👇 አሁኑኑ ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 👇 https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk

​አልሀምዱሊላህ! ታላቁን ተራራ አልፈን ጫፉ ላይ ደርሰናል! ​የ21 ዓመቱን የጥበትና የኪራይ ታሪክ ለመዝጋት የጥቂት ደግ ሰዎች እጅ ብቻ ያስፈልገናል። 388 አባላት እያንዳንዳቸው 12,000 ብር ቢያዋጡ የአላህን ቤት ዕዳ ሙሉ በሙሉ ዘግተን ለአካባቢው ህፃናትና ምእመናን ምቹ መስጅድ እናስረክባለን። ​ዕዳው ሳይዘጋ እና ታሪኩ ሳይጠናቀቅ አሁኑኑ ድርሻዎን ይወጡ! ​💳 የባንክ ሂሳቦች፦ • ንግድ ባንክ፦ 1000-742-45-45-45 • አቢሲንያ ባንክ፦ 245-566-778 • ሂጅራ ባንክ፦ 100-927-373-0001 ​📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/bilalmesji

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢ታላቅ የብስራት ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ!📢 እነሆ የፊታችን እሁድ ምሽት ፣ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ል በአይነቱ ለየት ያለ፣ ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢ታላቅ የብስራት ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ!📢 እነሆ የፊታችን እሁድ ምሽት ፣ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ል በአይነቱ ለየት ያለ፣ ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማስበሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 🎙 የፕሮግራሙ የክብር እንግዶች (መሻይኾቻችን)* 1, *ታላቁ እና ውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሐሰን ገለው (حفظه الله تعالى) — ከባህርዳር* 2, *ውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙባረክ (حفظه الله تعالى) — ከወልቅጤ* 🕌 *የፕሮግራሙ ቦታ* በቴሌግራም ግሩፕ: " የሀላባ ሰለፍያ መስጂድ ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ " በኢሞ (IMO Room): በተመሳሳይ በቀጥታ ይተላለፋል። 🕒 የፕሮግራሙ መጀመሪያ ሰዓት 🇪🇹 በኢትዮጵያ: 2:30 🇸🇦 በሳውዲ አረቢያ: 8:30 🇦🇪 በኢማራት: 9:30 ⚠️ማሳሰቢያ: - ይህንን የመሰለ አጓጊ እና በርካታ ኸይር የተሰበሰበበትን ፕሮግራም እንኳን ልቀሩ ልያረፍዱም አይገበም። ይህንን  ሊንክ👇 በመጠቀም ፕሮግራሙ የሚተላለፍበትን  የቴሌግራም ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk ይህንን ሊንክ👇በመጠቀም ፕሮግራሙ የሚተላለፍበትን የኢሞ ሩም ያግኙ ⤵️⤵️⤵️ We're talking about Click the link to join us! https://s.imoim.net/gSoDZr?from=copy_link ይህንን👇ልንክ በመጠቀም የዋተሳፕ ጉሩፓችንን ያግኙ ⤵️⤵️⤵️ https://chat.whatsapp.com/Feu3zxwRvVFLvSBoFkUh6M?s=cl&p=a&ilr=4