en
Feedback
አል –ፈቂር ኢለሏህ ( ሷድቅ አወል) አልወራቢይ

አል –ፈቂር ኢለሏህ ( ሷድቅ አወል) አልወራቢይ

Open in Telegram

أقــول الحــق ولو كـان مـــرا

Show more
3 601
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+1030 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
March '25
March '25
+19
in 0 channels
February '25
+69
in 2 channels
Get PRO
January '25
+94
in 0 channels
Get PRO
December '24
+197
in 27 channels
Get PRO
November '24
+87
in 8 channels
Get PRO
October '24
+153
in 34 channels
Get PRO
September '24
+61
in 19 channels
Get PRO
August '24
+240
in 31 channels
Get PRO
July '24
+32
in 5 channels
Get PRO
June '24
+49
in 16 channels
Get PRO
May '24
+52
in 26 channels
Get PRO
April '24
+62
in 18 channels
Get PRO
March '24
+234
in 39 channels
Get PRO
February '24
+457
in 55 channels
Get PRO
January '24
+201
in 18 channels
Get PRO
December '23
+228
in 7 channels
Get PRO
November '23
+216
in 24 channels
Get PRO
October '23
+558
in 33 channels
Get PRO
September '23
+128
in 0 channels
Get PRO
August '23
+140
in 0 channels
Get PRO
July '23
+183
in 0 channels
Get PRO
June '23
+189
in 0 channels
Get PRO
May '23
+211
in 0 channels
Get PRO
April '23
+135
in 0 channels
Get PRO
March '23
+65
in 0 channels
Get PRO
February '23
+114
in 0 channels
Get PRO
January '23
+103
in 0 channels
Get PRO
December '22
+460
in 0 channels
Get PRO
November '22
+34
in 0 channels
Get PRO
October '22
+328
in 0 channels
Get PRO
September '22
+133
in 0 channels
Get PRO
August '22
+61
in 0 channels
Get PRO
July '22
+21
in 0 channels
Get PRO
June '22
+11
in 0 channels
Get PRO
May '22
+64
in 0 channels
Get PRO
April '22
+24
in 0 channels
Get PRO
March '22
+293
in 0 channels
Get PRO
February '22
+354
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 March0
07 March+3
06 March+1
05 March+3
04 March+1
03 March+5
02 March+2
01 March+4
Channel Posts
የተጠናቀቀ ደርስ የመንዙመቱ'ል በይቁኒየህ ማብራሪያ شرح منظومة البيقونية 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የግጥሟ pdf ⤵️ https://t.me/DarASSunnah1444/7936 ከመግቢያ እስከ ክፍል 20 የመጨረሻ ክፍል ሙሉ 👇👇የድምፅ ፋይል መግቢያ ⤵️ https://t.me/DarASSunnah1444/8922 ክፍል 1 https://t.me/DarASSunnah1444/8923 ክፍል 2 https://t.me/DarASSunnah1444/8924 ክፍል 3 https://t.me/DarASSunnah1444/8925 ክፍል 4 https://t.me/DarASSunnah1444/8926 ክፍል 5 https://t.me/DarASSunnah1444/8927 ክፍል 6 https://t.me/DarASSunnah1444/8928 ክፍል 7 https://t.me/DarASSunnah1444/8929 ክፍል 8 https://t.me/DarASSunnah1444/8930 ክፍል 9 https://t.me/DarASSunnah1444/8931 ክፍል 10 https://t.me/DarASSunnah1444/8932 ክፍል 11 https://t.me/DarASSunnah1444/8933 ክፍል 12 https://t.me/DarASSunnah1444/8934 ክፍል 13 https://t.me/DarASSunnah1444/8935 ክፍል 14 https://t.me/DarASSunnah1444/8936 ክፍል 15 https://t.me/DarASSunnah1444/8937 ክፍል 16 https://t.me/DarASSunnah1444/8938 ክፍል 17 https://t.me/DarASSunnah1444/8939 ክፍል 18 https://t.me/DarASSunnah1444/8940 ክፍል 19 https://t.me/DarASSunnah1444/8941 ክፍል 20 https://t.me/DarASSunnah1444/8942

2
🔴 አዲስ ተከታታይ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ 🔹ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ የሚሰጠው ኪታብ ስም 📚الموقف الصحيح من أهل البدع 🎙لفضيلة الشيخ العلامة ربيع بن هادي ال
🔴 አዲስ ተከታታይ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ 🔹ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ የሚሰጠው ኪታብ ስም 📚الموقف الصحيح من أهل البدع 🎙لفضيلة الشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله [ክፍል 03] የኪታቡ pdf ሊንክ https://t.me/abuabdurahmen/9426 🎙ማብራሪያ በአቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን 🕌 አዳማ አብኑ ተይሚያ መስጂድ https://t.me/abuabdurahmen
706
3
✅ የዐረብኛ ግጥም ግብዢያ ክፍል ሁለት 02 📙 ስለ ሸይኽ ሁሰይን አስ’ሲልጢይ ሀፊዘሁላህ 🎙 (ገጣሚ) አብዱልመናን አስ-ሳንኩሪይ t.me/abuzekeryamuhamed t.me/abuzekeryamuh
✅ የዐረብኛ ግጥም ግብዢያ ክፍል ሁለት 02 📙 ስለ ሸይኽ ሁሰይን አስ’ሲልጢይ ሀፊዘሁላህ 🎙 (ገጣሚ) አብዱልመናን አስ-ሳንኩሪይ t.me/abuzekeryamuhamed t.me/abuzekeryamuhamed
503
4
+1
ደርስ شرح منظومة البيقونية በይቁኒየህ ክፍል 17 ከሙስጠላሁል ሐዲስ እውቀት 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የደርሱ ቀን:- ሐሙስና ጁምዓ፣ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
536
5
መልካምን ማሰብ! ——— ኢማሙ አህመድ (ረሂመሁላህ) ለልጃቸው እንዲህ አሉት:- “ልጄ ሆይ! መልካምን አስብ (ነይት)፣ መልካምን እስካሰብ ድረስ አንተ ከመልካም ነገር አትወገድም።” [አዳቡ ሸሪዐህ 1/133] 🔹በተለይ በዚህ አንዳንድ መልካም ነገር ማሰብ ወንጀል የሚመስላቸው ሰዎች በተፈጠሩበት ወቅት መልካምን በማሰብ እራስን ማሳመን ትልቅ ደረጃ ይኖረዋል። 🔹 መልካም እናስብ! መልካም መልካሙን እንመኝ በተለይ ለሱንና ወንድም እህቶች!! #join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
466
6
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን መስፈርቱን የጠበቀ ኒቃብ፣ ጂልባብና  የተለያዩ አልባሳት ይዘንላችሁ ብቅ ብላናል። • ° °   የት ካላችሁ⏩የሀገራችን እንምብርት በሆነችው አዲስ አበባ [ሸገር] ልዩ ስሙ ፉሪ አል–ኢስላህ መድረሳ አካባቢ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን➡️➡️ 0925230576 0925230576 ° °   ከሀገር ውጭ ያላችሁ እህቶችም እዘዙን ሳዑዲና ኤማራት(ዱባይ) እንላካልን።
415
7
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን መስፈርቱን የጠበቀ ኒቃብ፣ ጂልባብና የተለያዩ አልባሳት ይዘንላችሁ ብቅ ብላናል። • ° °   የት ካላችሁ⏩የሀገራችን እንምብርት በሆነችው አዲስ አበባ [ሸገር] ልዩ ስሙ ፉሪ አል–ኢስላህ መድረሳ አካባቢ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን➡️➡️ 0925230576 0925230576 ° °   ከሀገር ውጭ ያላችሁ እህቶችም እዘዙን ሳዑዲና ኤማራት(ዱባይ) እንላካልን።
1
8
+3
No text...
436
9
+1
ደርስ شرح منظومة البيقونية በይቁኒየህ ክፍል 14 ከሙስጠላሁል ሐዲስ እውቀት 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የደርሱ ቀን:- ሐሙስና ጁምዓ፣ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
430
10
🚫 ጥምር የመጅሊስ አመራሮች ምን እየሰሩ ነው? ➴➴➴ ከዚህ የቀጠለ ↙️ https://t.me/bahruteka/5579 በእነርሱ መዝሀብ ሁሉም የፈለገውን ማራመድ ይችላል ከተውሒድ ተጣሪዮች በስተቀር ። ማንም የፈለገውን መርዳት ይችላል የተውሒድ ተጣሪዮችን መርዳት ካልሆነ በስተቀር ። በስልጤ ዞን የዞኑ መጅሊስ ያወጣው መግለጫ ይህን እውነታ የሚያረጋግጥ ነው ። በየትኛውም መስጂድ ሰለፍዮች ዳዕዋ ማድረግ አይችሉም እገሌ እንዲህ ነው ብሎ መናገር አይፈቀድም ። የአሕባሽንም ስም ማንሳት አይቻልም ሁላችንም ሙስሊሞች ነን ። ማንም ሰው ደረሶችን እንዳይቀልብ ደረሳ ሲመጣ የማን ተማሪ ነህ መባል አለበት ብለው ይህንኑ በየመስጂዱ በኽጥባ እንዲነገር ተደርጓል ። ‼ የአሕባሽ የመጅሊስ አመራሮች ይህን አላደረጉም ። የስልጤ ህዝብና የወሎ ህዝብ ከሚታወቅበት ትልቁ መለያው ደረሳ መቀለብ ነው ። ይህ ተግባር እነዚህን ህዝቦች ብቻ ሳይሆን ሀገርና ሁሉም ህዝብ ከአላህ በላእ እንዲጠበቅ ከሚያደርጉ ተግባሮች አንዱ ነው ። የጥምር መጅሊስ አመራሮች ግን ይህን ታላቅ ኢስላማዊ እሴት ለማጥፋት ተስማምተው ለህዝብ መመሪያ እንዲተላለፍ አድረገዋል ። ይህን ያደረጉት የተውሒድን አስተምሮ ለመግታት እንደመፍትሄ በማየት ነው ። ይህ የአላህን ብርሃን ለማጥፋት መፈለግ ነውና ተውበት አድርጋችሁ ተመለሱ ነው የምንለው ።     ለማንኛውም የመጅሊስ አመራሮች ዛሬ እገሌ አሕባሽ ነው እገሌ ሱፍይ ነው እገሌ ኢኽዋንይ ነው ማለትን ወንጀል አድርገዋል ። ነገ እገሌ ነስራንይ ነው እገሌ የሁድይ ነው ማለት ወንጀል ነው እንዳይሉ ነው የምንሰጋው ።      አላህ ሆይ ከመራኸን በኋላ ልባችንን አትቀይርብን ብለን መለመን ይኖርብናል ። https://t.me/bahruteka
845
11
👆👆👆 🔈#በተቻለ መጠን ከንቱን የማውገዝ ግደታነት 🔶በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ አዘርነት በርበሬ በቅልጦ  ወረዳ በሾሞ ቀበሌ የተደረገ ሙሐደራ ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/+p0MpRtyLtL9kMDNk
648
12
📢 ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ‼️ ለሃራ ውላጋ እና አካባቢዋ ለምትኖሩ ውድና ብርቅየ እንቁ ሰለፍዮች በሙሉ ጁመዓ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ በተውሂድ ዳዕዋ ደምቀውና አሸብርቀው እውቀትን ቀስመውና  ሰነቀው  ማምሸት ይፈልጋሉን እንግዳውስ  ኑኑኑኑ   በሃራ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በሚገኘው ቀበሌ/02/ ቀን/ሕዳር/27/3/2017/ወሳኝና ገሳጭ መሳጭ የዳዕዋ ጥሪውን ተጋብዛችኋል እንኳን መቀረት እና ማምሸት ያስቆጫል ⚙ስለሆነም በተባለው ቀንና ወቅት ሰአት ብቅ ዘለቅ ይበሉና የዳዕዋው ተካፋይ ይሁኑ ስንል በታላቅ ደስታ ነው። 🪑ታጋባዥ እንግዳችን👌 🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን [ሀፊዘሁሏህ] 🌎 የኦንላይን ስርጭትም ስለሚኖረን በውጭ ያላችሁ የሱና እህቶችና ወንድሞች ተከታተሉን 🕌 መስጁደ ሐዋ ሃራ ውላጋ 🗓 ሕዳር ቀን/27/3/2017/ጁመዓ ምሽት https://t.me/hussenhas
704
13
الســـلام عــليكـم ورحـــمةالله وبــــركاته   በአሏህ ፍቃድ ዛሬ እለተ ጁሙዓህ ማለትም  በቀን 27/03/2017  ላይ ታላቅ 15ታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም         ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ⏰ ሰዓት: ከመغሪብ እስከ ኢሻዕ 🕌 ቦታ:– ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ መንደር  (ዳሩል ሒጅራ መስጅድ) ላይ  ይሆናል። https://t.me/sadikawol
2 453
14
🟢መጅሊሳችሁን ገምግሙት በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ መጅሊስ የቋቋማችሁ ፣ የምትመሩት ባለስልጣናቱ ፣ አባላቱ ፣ አጋሮቹ እና ደጋፊዎቹ ሁሉ : መጅሊሳችሁ ከሚስተዋሉበት ጥፋቶች ውስጥ:- 1⃣ሰለፊያን ቀብሮ ሱፊያን አክብሮ ለመንገስ የቆረጠ መጅሊስ በተደጋጋሚ የመጅሊሳችሁ መሪዎችና ተቀጣሪዎች የነቢያት ፣ የሰሃቦች እና የዑለማዎች መንገድ የሆነውን የሰለፊያን ደዕዋ ለማጥፋት ቆርጠው መነሳታቸውን በግልፅ አውጀዋል:: ተቋማቸውም በተግባርም የሚችለውን ሁሉ እየጣረ ነው::የተዊሂድ ደእዋ ይከለክላል ፣ ቂርኣት ያግዳል ፣ ሀቅ ተናጋሪ ኢማሞችን እና ኡስታዞችን  ያባርራል እንዳይንቀሳቀሱ ያግዳል:: ይባስ ብሎም ለእስርና እንግልት አሳልፎ ይሰጣል :: በአላህ ይሁንብኝ ባጢል ሀቅን አያጠፋም:: ሱፊያ እና ድምሮቹ ፊርቃዎች ልብ ወለድ  ሲሆኑ ሰለፊያ ግን የአላህ ዲን ነውና የበላዓይነቱ የፀና ነው❗️ ነቢዩ (ﷺ) እንደተናገሩት: ( ... وَتَفْتَرِقُ أُمَّتِي عَلَى ثَلَاثٍ وَسَبْعِينَ مِلَّةً كُلُّهُمْ فِي النَّارِ إِلَّا مِلَّةً وَاحِدَةً ، قَالُوا : وَمَنْ هِيَ يَا رَسُولَ اللَّهِ ؟ قَالَ : مَا أَنَا عَلَيْهِ وَأَصْحَابِي ) (ህዝቦቼ ወደ ሰባ ሶስት መንገዶች ይላያያሉ:: አንዲት መንገድ ብቻ ስትቀር : ሁላቸውም የእሳት ናቸው:: ሰሃቦችም አሉ " ማነች እርሷ ያ ረሱለላህ ?" አሉ : እኔና ባልደረቦቼ ያለንበት መንገድ::) 2⃣መውሊድን አድምቆ አክባሪ መጅሊስ የሺርኮች እና ቢድዓዎች መናኸሪያ የሆነውን መውሊድን በድፍረትና በተደጋጋሚ ደምቆ እንዲከበር የሚሰራ መጅሊስ መሆኑን አሳያችሁ:: ነቢዩ (ﷺ) እንደተናገሩት: (...وشرًّ الأمورِ محدثاتُها وكلَّ بدعةٍ ضلالةٌ  وكلَّ ضلالةٍ في النارِ ) (...የነገሮች ክፉ ፈጠራዎች ናቸው::ሁሏም ቢድዓህ ጥመት ነች ::ሁሏም ጥመት እሳት ውስጥ ታስገባለች::) 3⃣ሁሉም ለስሜቱ የመሰለውን እንዲሰራ የሚፈቅድ መጅሊስ የፈለገ መወሊድ እንዲያወጣ ፣ የፈለገ ጫት እንዲቅም ያልፈለገ ሳይቃወም ሊተው ወዘተ እያለ ሸሪኣ በመደንገግ ከአላህ ጋር የሚፎካከር ደፋር ተቋም ነው:: قوله تعالى: ﴿أَمْ لَهُمْ شُرَكَاءُ شَرَعُوا لَهُمْ مِنَ الدِّينِ مَا لَمْ يَأْذَنْ بِهِ اللَّهُ وَلَوْلا كَلِمَةُ الْفَصْلِ لَقُضِيَ بَيْنَهُمْ وَإِنَّ الظَّالِمِينَ لَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ ﴾ 4⃣ በሸሪኣም ሆነ በሀገር ህግ ባልተሰጠው ስልጣን የሚጨቁን አምባገነን መጅሊስ በመሰረቱ መጂሊሳችሁ አንድ ተቋም እንጂ አሚር ወይም መንግስት አልነበረም:: ነገር ግን መስጂዶችን አስገድዶ በቁጥጥሩ እያስገባ ፣ መድረሳዎችን እያዘጋ ፣ የግለሰብ መስጂዶችን ጭምር በጉልበት እያዘዘ ፣ ትእዛዙን አልቀበል ያለን እያሸማቀቀ ፣ ኡስታዞችና ደረሶችን እያስደበደበ ፣ እና እያሳሰረ በግፍ የተሞላ ጥቁር ታሪክ እያስመዘገባላችሁ ነው:: ✍በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ  አጋዦች ፣ አድናቂዎች እና አጋሮች ሆነው ሲያበቁ መሰል የመጅሊሱን ጥፋቶችና ጉዶችን "እኛ አልሰራነውም" የሚሉ አይጠፋም:: በጋራ የገነባችሁት ቤታችሁ መሆኑን አትርሱ:: የሞተው ወንድምሽ የገደለው ባልሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽም አልወጣ አላህን ፈርታችሁ ተመለሱ :: በምድር ላይም አታበላሹ:: ከግፈኞች ታሪክ ተማሩ:: ✍  ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ) http://t.me/Abuhemewiya
837
15
ከሶፍ ውስጥ ሰጋጅ አትጎትት ➪➩➪➩👌👌👌 ⁉️ ጥያቄ፦ አንድ ሰው ዘግይቶ ወደመስጅድ ቢገባና ሙስሊሞቹ ያለምንም ክፍተት ሶፍ ሰርተው እየሰገዱ ቢያገኝ ከሶፉ መካከል አንድ ሰው ጎትቶ አብሮት ይስገድ? ወይስ ብቻውን ከሶፍ ጀርባ ቆሞ ይስገድ? ምን ይስራ? ✅ መልስ፦ ይህ ጉዳይ ሶስት ሁኔታዎች አሉት፡፡ ዘግይቶ የመጣና ሶፉ ሞልቶ ያገኘ ሰው አራት አማራጮች አሉት ➪ አንደኛ ከሶፍ ጀርባ ብቻውን መስገድ፣ ➫ ሁለተኛ ከሶፍ መካከል አንድ ሰው ጎትቶ ከእርሱ ጋር መስገድ ወይም ➩ ሶስተኛ ተቀድሞ ከኢማሙ ቀኝ በኩል መስገድ ወይም ➬ አራተኛ ጀማዓውን ሙሉ በሙሉ መተው ነው፡፡ ➥ ከእነዚህ አራት አማራጮች የትኛውን ይምረጥ? 🏝 አንደኛው አማራጭ፦ ከሶፍ ጀርባ ብቻውን መስገድ ከእነዚህ አራቱ አማራጮች ተመራጩ ብቻውን ከሶፍ ጀርባ ቆሞ ከኢማም ጋር መስገድ ነው፡፡ ምክንያቱም ዋጅቡ በጀማዓ እና በሶፍ ውስጥ መስገዱ ነው፡፡ ሁለቱ ዋጅቦች ናቸው፡፡ ስለዚህ የጀመዓን ደረጃ እንድታገኝ በሶፍ ውስጥ የምትገባበት ቀዳዳ ካጣህ ብቻህን በኢማም እየተከተልክ ስገድ፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፦ ﴿فَاتَّقُوا اللَّهَ مَا اسْتَطَعْتُمْ﴾  “አላህንም የቻላችሁትን ያክል ፍሩት”          📚 አት ተጋቡን፡16 👉 ለዚህ ማስረጃ የሚሆን አንዲት ሴት ከጎኗ የምትቆም ሴት ከሌለች ሶፍ ሰርታ የምትቆመው ብቻዋን ነው፡፡ ይህች ሴት ከወንድ ጋር ሶፍ ሰርታ መቆም አትችልም፡፡ ሸሪዓው ከልክሏታል፡፡ በመሆኑም በዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ያላት አማራጭ ብቻዋን መስገድ ነው፡፡ 👌 ይህ ግለሰብ መስጅድ የመጣው በጀማዓ ሶላት ለመስገድ ነው፡፡ ነገር ግን ሶፍ ሞልቶበታል፣ ምንም ክፍተት የለም፡፡ በጀማዓ መስገድ ደግሞ ግዴታ ሆኖበታል፡፡ ስለዚህ ሰው መጎተት ሳያስፈልገው ከሶፍ ጀርባ ብቻውን ይስገድ፡፡ 🏝 ሁለተኛው አማራጭ፦ ከሶፍ መካከል ያለን አንድ ሰው ጎትቶ አብሮ መስገድ ነው ሰውን መጎተት ሶስት አደጋዎች አሉት፡፡ ♨️ አንደኛው አደጋ፦ የሶፍ ክፍተት መፍጠር ነው፡፡ ይህ ደግሞ በሶፍ መካከል ክፍተት ዝጉ ከሚለው የረሡል ﷺ ትዕዛዝ ጋር መቃረን ነው፡፡ ♨️ ሁለተኛው፦ ከፊት ያለን ሰው ስንጎትት ከበላጭ ወደተበላጭ ደረጃ ዝቅ እያደረግነው ነው፡፡ ይህ ደግሞ አንዱ ድንበር የመተላለፊያ መንገድ ነው፡፡ ♨️ ሶስተኛው፦ በሶላት ላይ ውስጥ ያለን አካል መረበሽ ነው፡፡ ይህ ሰጋጅ ሲጎተት በልቡ ውስጥ እንቅስቃሴ ይኖራል፡፡ ይህም ድንበርና ወንጀል መፈጸም ነው፡፡ 🏝 ሶስተኛው አማራጭ፦ ከኢማም ጋር መቆም ነው፡፡  ከኢማም ጎን መቆምም ተገቢ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ኢማም ከተከታዮች የግድ መለየት አለበት፡፡ ኢማም በንግግር፣ በተግባር፣ አላሁ አክበር በማለት፣ ሩኩዕ በማድረግ በመቅደም እንደሚለየው ሁሉ በቦታም ከተከታዮች መለየት አለበት፡፡ ኢማም ከተከታዮች መቅደም የነብዩ ﷺ መመሪያ ነው፡፡ አንዳንድ ተከታዮች ከኢማም ጋር ከቆሙ ኢማም ከተከታዮች የሚለይበት መለያ ተወገደ ማለት ነው፡፡ 🏝 አራተኛው አማራጭ፦ ጀማዓውን መተው ነው። ይህ አመለካከት ቦታ የሚሰጠው አይደለም፡፡ ምክንያቱም ሶፍ መስራት፣ በጀማዓ መስገድ ግዴታ ነው፡፡ ከሁለቱ አንዱ ካቃተው፡፡ አንዱን ስላቃተው ተብሎ ሌላው ይቅር አይባልም፡፡ 📝 የሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ፈትዋ ሲሆን በሸይኽ ዩሱፍ የተተረጎመ! 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy
561
16
فيا علماء السنة ويا جماعةَ السنة!  أبشروا فإن الله ناصر دينه واصبروا والعاقبة للمتقين  وأبشروا فإن أعداء السنة يموتون وتبقى الدعوة السلفية إلى أن يشاء الله. فاثبتوا على الحق رحمكم الله. اللهم إنا نبرأ إليك من ما يصنعه هؤلاء المعتدون على الدعوة السلفية وعلى أهلها ونسألك أن تكينا شرهم بما شئتَ إنك على كل شيء قدير. وأسألك أن ترزق علماءنا السنيين وإيانا الثبات على السنة واليقين والصبر الجميل. قال الله تعالى:  {{وَسَيَعْلَمُ الَّذِينَ ظَلَمُوا أَيَّ مُنْقَلَبٍ يَنْقَلِبُونَ}} سورة الشعراء ٢٢٧. قال الإمام ابن كثير – رحمه الله تعالى – : وقوله : {{وسيعلم الذين ظلموا أي منقلب ينقلبون}}، كما قال تعالى : {{يوم لا ينفع الظالمين معذرتهم ولهم اللعنة ولهم سوء الدار }}  [ غافر : 52 ]. وفي الصحيح : أن رسول الله - صلى الله عليه وسلم - قال : " إياكم والظلم ، فإن الظلم ظلمات يوم القيامة ". اهــــــ  [تفسير ابن كثير].
649
17
ሸይኽ ረቢዕ ~~ መድኸልዮች ብለው ሊያሳቅቁን ከሸይኹ ጋር በጥብቅ አስተዋወቁን ሸይኽ ረቢዕ ኢማም ናቸው በተየቁን ¶  አረብኛ የምትችሉ ይችን ጥንቅር ቀስ ብላችሁ ስሟት ስለ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ አልመድኸሊ ገራሚ ሁኔታ ትረዳላችሁ። ➻ አላህ በየዘመኑ የሸይኽ ረቢዕ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን። ዲናችን በአላህ የሚጠበቀው በሳቸው አይነት ጀግኖች ሰበብ ነው። 🏝 በሸይኽ ረቢዕ የቢድዓ ሰዎች እንደሚቃጠሉት ሁሉ የሱና ሰዎች ደግሞ በጣም ይደሰታሉ!!! ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy
507
18
እስደሳች ዜና ለሀቅ ፈላጊዎች በሙሉ           ታላቅ  የዳዕዋ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ወርሃዊ የደዕዋ ፕሮግራም በቀን 2⃣8⃣/0⃣3⃣/2⃣0⃣1⃣7⃣ እለት ቅዳሜ በምስራቅ ስልጢ ወረዳ  በሉቄ ፋቃ ቀበሌ በእረጴ ጎጥ በሀጂ ወራቄ ሰፈር  በሚገኘው  መስጂድ ተደግሶ ይጠብቃችኋል 🌷🌺🥀🌷🌷🌺🌷🌷🌷🌴🌴🌴🍃🍃🍀🍃🌴🍃🍀🍃🌴🌴🍃🍃🍀🌿 በዚ ፕሮግራም ኡንካ መቅረት ማርፈድ እራሱ ያስቆጫል 🌻🌷🌴🌻🌷🌴🌻🌷🌴🌻🌷🌴 🌻🌷🌴🌻🌷🌴🌻🌷🌴🌷🌻🌴🌴🌻            የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች 🌷🌻🎍🌷🎍🌷🌴🌺🍃🌴🌷🌺🌴🌻🌻🌺🍃🌴🌺🍃🌴🌷🌻🌺🍃 1ኘ  ኡስታዝ ቀሲም ከሚቶ  2ኘ ኡስታዝ ቀሲም ኮሪ ከሶሶተሮ 3ኘ ኡስታዝ  መሀመድ ሸ በህሩ ከወሬግሴ 4ኘ ኡስታዝ ነስረዲን ከሰልጢ 🌻🌷🌴🍁🌿🍀🍃🌴🍀🌿🌸🌸🍁🌿🌸🍁🌿🌺🥀🍀🍀🌿🌿🥀🥀🥀 🌸🍁🌿🌸🍁🌺🌺🌺🌺🌺🍀🍀🍀 🥀🍁🍀🌸🌸🍃🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 እናም በአላህ ፍቃድ ሌሎችም እንግዳ ኡስታዞች ይኖሩናል  🌷🌺🌴🍃🍃🍃🌷🌺🍃🌴🌷🌴🍃🍃🌴🌷🌺🌺🍃🌴🌺🍃🌴🌴🌺🍃 የሚጀምርበት ሰዕት በጧቱ 3:30   ነው 🌷🌴🌺🍃🍃🌷🌴🍃🌺🍃🍃🌺🌷🌴🌺🍃🍃🌺🌴🌴🌴🍃🌺🌴🌴🌴🍃🌴🌷🌺🍃🍃🍃🌺🍃🍃🌺🍃 በኦንላይን ፕሮግራሙን ለመከታተል የፈለገ በዚህ ግሩፕ ገብቶ መከታተል ይችላል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abuabdorehman
2 509
19
✅ታላቅ የሙሀደራ ግብዣ በጀብዱ ቀበሌ በጣም አጓጊ እና ልዩ የሆነ የዳዕዋ ዝግጅት ተጋባዥ ኡስታዞቻችን 1ኛ ውዱ ና ተናፋቂው ኡስታዛችን አቡ አብዱረህማን አብዱልቃድር ሐሰን ከአዳማ 2ኛ ኡስታዝ አብዱ
✅ታላቅ የሙሀደራ ግብዣ በጀብዱ ቀበሌ በጣም አጓጊ እና ልዩ የሆነ የዳዕዋ ዝግጅት ተጋባዥ  ኡስታዞቻችን 1ኛ ውዱ ና ተናፋቂው  ኡስታዛችን አቡ አብዱረህማን አብዱልቃድር ሐሰን ከአዳማ 2ኛ ኡስታዝ አብዱልቃድር ከድድላ 3ኛ ኡስታዝ ከድር ከአዳማ ሌሎችም ኡስታዞች ይኖራሉ ኢንሻአላህ የፊታችን ጁምዐ በቀን 27/03/2017 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ቦታ በቀቤና ወረዳ ጀብዱ ቀበሌ ስለዚህ በ4ቱም አቅጣጫ የምትገኙ ቀበሌዎች ተጋብዛቹሀል ስለዚህ አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ከተማ ያላቹህ ወንድም እና እህቶች ቤተሰቦቻችንን በስልክ በመቀስቀስ እንረባረብ ኢንሻአላህ ተውሂድ የበላይ የሚሆንበትና ሽርክና የሽርክ ባልተቤቶች የሚደመሰሱበት ቀን ይሆናል ኢንሻአሏህ በአሏህ ፍቃድ ጁምዓ ለጀብዱ ልዩ ቀን ናት አቦ
545
20
🔴 ኋላ ቀረን አሉ የሙመይዓዎች ቃለመሃላ ለሱፊዮች ለአህባሽና ለተብሊግ ያለ መዝሀብ ልዩነት ለማገልገል ነው። ማለትም ሙመይዓ የሱፊያ አገልጋዮች ናቸው። ይህም በተጨባጭ (ሰለፊዮችን ከመስጂድ እያባረ
🔴 ኋላ ቀረን አሉ    የሙመይዓዎች ቃለመሃላ ለሱፊዮች ለአህባሽና ለተብሊግ ያለ መዝሀብ ልዩነት ለማገልገል ነው። ማለትም ሙመይዓ የሱፊያ አገልጋዮች ናቸው። ይህም በተጨባጭ (ሰለፊዮችን ከመስጂድ እያባረሩ መድረሳዎችን እያስዘጉ ከባለስልጣን ተጠግተው ሰለፊዮችን እያሳሰሩ መስጂዳቸውን ለሱፊያና ለተብሊግ ማስረከባቸው) ታይቷል። ይህን ታላላቆቻቸው ያልሰሩትን ያልደፈሩትን አስቀያሚ ስራ ተግባራዊ ማድረጋቸው የሚደንቅ አይደለም። ምክንያቱም 1) በቢድዓ የታወረ ልብ ፤ የዲን ግንዛቤን ስለሚከለከልና 2) የውስጥ ጠላት (ከሌሎች የበለጠ ቅርብ የሆነው) ከውጭ ጠላት የበለጠ ስለሚጎዳ ነው የሙመይዓ ሹብሃ እና አደጋ ከሌሎች የበለጠ የከበደው።    የኢስነይን ሊቃ የሚሉት ስብስብ ላይ ከተገኙ ሰዎች (የአህባሾች አስሱነህ ቲቪ) በተገኙበት ከተተላለፉ መልእቶች ውስጥ =አላሁ መውጁዱን ቢላ መካን (አላህ ያለቦታ ያለ ነው) -በአንድ ድምፅ = ወሃብያን በተመለከተ (እርግማን) - ቀውመን ቡር አላህ ያድርገው - ሀባአን መንሡር አላህ ያድርገው = በቤትህ ያለውን ጂን ሚነቀል አላህ ያድርገው = ልጅህ እንቢ ካለህ "ልጄ አይደለህም" ብለህ ከቤትህ አውጥተህ አታባርረውም?! እናባርረዋለን!!   የውሸታቸውን ጥግ ተመልከት👇 = ከአዛን በኋላ ሰላት አለነቢይ ማውረድ እናትን እንደመገናኘት ነው ብሏል አንደዚህ የሚሉ ሰዎችን (ወሃብያን) እንከተላለን? አንከተልም ምናምን ከሚሉ ሰዎች ጋር ተደማምረህ ኋላ ቀር ብትሆን ይገርምሃል?! በቁርኣን    የመልእክተኛውን ትእዛዝ የሚቃረኑ (ፈተና እንዳያጋጥባቸው ወይም አሳማሚ ቅጣት እንዳይነካቸው) ይጠንቀቁ። አላህ ብሏል በሐዲስ    የበታችነትና ውርደት (ኋላቀርነት) የኔን ትእዛዝ በተቃረነ ላይ ተደርጓል። ብለዋል ነቢዩ ﷺ https://t.me/ensenoanasmesjid/10971
512